Mahir Creative
478 subscribers
1.74K photos
6 videos
136 files
707 links
The service we offer


- Logo
- flyer
-Banner
- Pamphlet
-YouTube thumbnail
- Facebook Profile & Cover
- Business & Thank you Card
-Others... Graphics

በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ!
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ => t.me/MahirCreative1

ስልክ:-
0932528072




@MahirCreative
Download Telegram
MAHIR CREATIVE " LOGO "
ለራሴ ከለር ዲዛይን ቀይሬ የሰራሁት ሎጎ!
👍2
Forwarded from Mahir Creative
MAHIR የግራፊክስ ስልጠና‼️
    ባጭር ግዜ ውስጥ ባሉበት ሆነው የግራፊክስ ስልጠና መማር ይፈልጋሉ.!?  እንግዲያውስ "Mahir Creative" 1ኛ ዙር የግራፊክስ ስልጠና ምዝገባ መጀመሩ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

በግራፊክስ ዘርፍ በአንድ ላይ የምንሰጣቸው ስልጠናዎች!
ሎጎ አሰራር  ባነር አሰራር  ቢዝነስ ካርድ አሰራር ዪቲዩብ ቴምብናል አሰራር እንዲሁም ሌሎችንም የግራፊክስ ውጤቶች በሙሉ በአንድ ላይ አጠቃሎ!

ምዝገ ተጀምሯል።        ስልጠናው የሚሰጠው በ #Online ነው።
||
ለመመዝገብ ፤ ለበለጠ መረጃ:
  0932528072

ወይም በቴሌግራም በግል t.me/MahirCreative1 ላይ ያናግሩን‼️
||
Channel my Soicial media👇
Telegram: t.me/MahirCreative
facebook: https://www.facebook.com/TewhidTv1
ለኔ የዛሬዋ ቀን ልዩ ነበረች ወላሂ!  አል ሃምዱል ሊላህ ዛሬ በቡሌ ሆራ ከተማ በዋህዳ1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ በጣም በምወደውና በማከብረው በኡስታዝ አቡ ሃይደር እጅ ይሄንን የምስጋና ወረቀት በሰራሁት ጥበብ ኢብራ ሚዲያ አበርክቶልኛል!

Mahir Creative ወደፊት........!😘

  ኢብራ ሚዲያ ከልብ አመሠግናለው!🙏
👍3
#እናመሰግናለን! #Galatoomaa! #ዋህዳ1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ የተወሰዱ ምስሎች በከፊል...!