መቼ ዲሽ 🔥🔥🔥
81 subscribers
312 photos
17 videos
10 files
27 links
Welcome To mache dish
🎁 አዳዲስ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች
📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
የዲሽ ስራ ካለ 👇👇
አድራሻ : ሻሸመኔ
📞 0988097141
0987846035
INBOX @davifo
@Machedish
Download Telegram
Black Iptv - NEW CODE #2431273278/3434544113
ሐበሻ▮sat ዲሽ-ረሰቨር®
┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈
ዕለተ እሁድ
┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈ UEFA Champions League-finals
═════════════════
#Live ሙሉ ጨዋታዎች ይከታተሉ ☆🆕
●▬▬▬▬▬▬๑۩۩๑▬▬▬▬▬▬●
#ምሽት 4:00
PSG vs Bayern Munich
┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈
#Live Varzish Sport HD
#Live Football HD
#Live SOPRT 1-4 #YES_Sport
#Live ONE HD
#Live 5 LIVE
#Live 5 GOLD
#Live 5 STAR
#Live ONE 2 4k/ HD/SD
#Live 5PULS HD
#Live DSTV IPTV
#Live Bein Sport IPTV
┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈
#ምን_አይነት
የElectronics ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋሉ?
#RECEIVER | LNB | DISH | Digital የዲሽ Finder | ትልቁ ሰሀን | C-BAND LNB | TV | እና ሌሎችም!!!

አድራሻ
-0987846035

0988097141
ለማመን የሚከብድ ጥራት Amos 4°W 5 Sport 4K UHD (3840 X 2160 TRUE 4K) በ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር በ Forever Pro ሰርቨር PSG ከ ባየርን ሙኒክ በቀትታ 😍😍😍
ለማመን የሚከብድ ጥራት Amos 4°W 5 Sport 4K UHD (3840 X 2160 TRUE 4K) በ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር በ Forever Pro ሰርቨር PSG ከ ባየርን ሙኒክ በቀትታ 😍😍😍
ለማመን የሚከብድ ጥራት Amos 4°W 5 Sport 4K UHD (3840 X 2160 TRUE 4K) በ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር በ Forever Pro ሰርቨር PSG ከ ባየርን ሙኒክ በቀትታ 😍😍😍
ለማመን የሚከብድ ጥራት Amos 4°W 5 Sport 4K UHD (3840 X 2160 TRUE 4K) በ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር በ Forever Pro ሰርቨር PSG ከ ባየርን ሙኒክ በቀትታ 😍😍😍
0987846035
0988097141
አሌክሶ ፕሮፌሸናል የዲሸ ባለሙያ
ሻሸመኔ

@የሚሰጣቸው አገልግሎቶች#

👉 አጠቃለይ የዲሸ መሰመር ዝርጋታ
👉ለሆቴል
👉ለፔንሰዮን
👉 ደርጅት
👉ለመኖሪያ ቤት
👉 ለካፌ
👉ነፃ ኳሰ ቻይናሎችን እና የህፃናቶት(kids),discovery,nat geo HD,Tv varzish,Yes Sport, and all free dstv channel በጥራት መገኘት ትችላላችሁ

👉አጠቃላይ የዲሸ Accessory like
* Dish
* LNB
* Receiver
* Tv & Receiver stand
*Remote/safty
*Wi-fi antenna and more, U can get these material from us

👉 አሰተማማኝ የዲሸ 📡ገጠማ🛠 ከቀልጣፋ አገልግሎት ጋሪ ከኛ ዘንድ የገኘሉ
👉ምን መግዛት ይፈለጋሉ?
👉 ምን ማሰራት ይፈለጋሉ? ሁሉንም ከኛ ዘንደ ያገኛሉ @ ወደ እኛ ሲደውሉ ሁሉ በእጆ ሁሉ በደጆ ነው ደንበኞቻችን ማስደሰት መለያችን ነው 👍🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍to Get more information about dish and other , join us our telegram channel
@Alexodish
@Alexodish
@Alexodish
and share 4 ur lovely friend and for additional information call
📲 +2519-24-33-25-23
📲 +2519-35-53-02-07
Alexo Dish and His Great work
👁አስደሳች ዜና👁
ለ LIFESTAR Super G-Share Plus ሰርቨር ተጠቃሚዎች በነፃ ለአንድ ሳምንት ተለቆላችሗል አስራ ሁለት ጊዜ ስምንት ቁጥርን ፅፋችሁ (888888888888) Connect አድርጉት በዛው የሰርቨሩን Stability ቼክ አድርጉት ከ Forever ሰርቨር እንኳን የሚበልጥ ይመስለኛል።
በአሁን ሰአት Super G-Share Plus ሰርቨር ቢሞላባቸው የሚከፍቱ ረሲቨሮች
1. LIFESTAR 1000HD++
2. LIFESTAR 9200HD Gold
3. LIFESTAR 9300HD Gold
4. LIFESTAR 1000HD Gold
5. LIFESTAR 2000HD Gold
6. LIFESTAR 3000HD Gold
7. LIFESTAR 4000HD Gold
በቀጣይ ሌሎች LIFESTAR ረሲቨሮችን የምናካትት ይሆናል። ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት
ዕለተ ማክሰኞ
19/12/2012🇪🇹
2020/08/25
Tuesday
-----------------------------------------------------------------
Friendly Game

14:00 GMT
ምሽት 11:00 🇪🇹

🔵Red Bull Salzburg 🇦🇹 🆚️ Liverpool 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🔴

Live on :-
🖥 Football HD
11785 H 27500
-----------------------------------------------------------------
_________________________________________

@Alexodish @Alexodish
@Alexodish @Alexodish
📲+251924332523
📲+251935530207
ሠላም ሠላም 📡 የአሌክሶ ዲሽ📡 ቤተሰቦች ሠላማችሁ ይብዛላችሁ !! 🙏🙏 እድሜን ከጤና ጋር ያድላቹሁ ፤ 💐💐💐🌼🌼🌼
👇👇👇
🎬 ፊልም ማውረጃ ምርጥ ዌብሳይቶች እንሆ ብያለው📥


📌ፊልም | Movie
🔰 lightdl.com
🔰 hdmoviespoint.com
🔰 naijaextra.com
🔰 moviesgraphy.com (😍)
🔰 moviescounter.com
🔰 smokeymovie.org
🔰 besthdmovies.com
🔰 hdmoviespoint.biz (😍)
🔰 hdpopcorns.com
🔰 movietubenow.com
🔰 quikrmovies.com
🔰 putlockers-movie
🔰 dailymoviez.xyz
🔰 fmovies.to
🔰 worldfree4u.cc
🔰 300mbmovies4u.net
🔰 divxcrawler.tv
🔰 hdmoviesmp4.org
🔰 ganool.de
🔰 mp4times.com
🔰 mydownloadtube.com
🔰 freemovieswatch.com
🔰 housemovie.to
🔰 gingle.in
🔰 moviewatcher.to
🔰 movieflixter.to
🔰 urgrove.com
🔰 tubeplus.is
🔰 cartoonhd.website
🔰 oceanofmoviez.com
🔰 movies-2015.com
🔰 watchonlinemoviesfree.info
🔰 memoryonfilm.blogspot.com
🔰 loadmovie.biz
🔰 film21gratis.net
🔰 filmxy.com
🔰 filocker.com
🔰 downloadmaniak.com
🔰 freedownloadmovies.info
🔰 hdmovies.com.pk
🔰 downloadmania.xyz
🔰 moviescounter.com
🔰 movies-online-pro.com
🔰 movizonline.com
🔰 hdmovieswatch.net
🔰 movizonline.com
🔰 neverdownload.com
🔰 putlocker.is
🔰 ddmkv.me
🔰 youtube.com
🔰 glintmovies.overblog.com
🔰 wootly.ch
🔰 mycinemas.co
🔰 fzmovies.net
🔰 Netflix (😍ግን በክፍያ ነው)
🔰 Hulu
🔰 mp4mania.com

📌ተከታታይ ፊልም | Series
🔰 o2tvseries.com (😍)
🔰 mobiletvshows.net
🔰 waptvseries.net
🔰 toptvshows.me
🔰 Mobiletvshows.net
🔰 Mobtvseries.net

📌አኒሜሽን ፊልም ማውረጃ
🔰 kissanime.to
🔰 animehaven.org
🔰 masterani.me
🔰 disneyjunior.disney.com (😍)
🔰 toonjet.com
🔰 cartoonson.com

📌አዲስ የመጡ ዌብሳይቶች
🔰 300mbfilms.co
🔰 moviemp4.net
🔰 todaytvseries.com
🔰 tvshows4mobile.com
🔰 toxicwap.com
🔰 zinkhd.com
🔰 todaytvseries2.com

👇👇👇
#DIRECT AND FRESH #INFOs, WE SERVE IT #RIGHT AND #BETTER !!!
👇👇👇
@Alexodish @Alexodish
@Alexodish @Alexodish
Forwarded from Qualitybuttonbot
😭በጣም አሳዛኝ እና ያልተጠበቀ ነገር ነው
ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ👇
አስደሳች ዜና ከ LIFESTAR
በአሁን ሰአት የ LIFESTAR ረሲቨሮችን እየተጠቀሙ ነው? መልስዎ አዎ ከሆነ ብዙ እናንተን የሚጠቅም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እየሰራን ስለሆነ 2013 አሪፍ እንደሚሆን ቃል እንገባልዎታለን።
በአሁን ሰአት ምን አይነት ረሲቨር መግዛት እንዳለብዎ እያሰቡ ነው? መልስዎ አዎ ከሆነ ትክክለኛ ለናንተ የሚመጥኑ SD, HD, UHD ረሲቨሮችን አዘጋጅተንልዎታል በአቅማችሁ የምትፈልጉትን መርጣችሁ መግዛት ትችላላችሁ ሌላውን ነገር ለኛ ተውት ከናንተ የሚጠበቀው ቻናላችንን መከታተል ብቻ ነው ።
በአሁን ሰአት ከ LIFESTAR ረሲቨሮች ውጪ ገዝተው እየተሰቃዩ ነው እንግዲያውስ ጤንነቶ ይበልጥብዎታል ይገላገሉት እና ዘመናዊዎቹን የ LIFESTAR ምርቶች ገዝተው ይጠቀሙ።
ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት...
...........
@Alexodish @Alexodish
@Alexodish @Alexodish
የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው
🔴➊  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ

🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡    
🔴➋ SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus 

🔵☞  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
🔴➌ SM 9700 GOLD + CA HD
የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
🔴➍ SM 2550 HD CA MINI
በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡

🔴➎ SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD

🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
🔴➏ Eurostar EB 9600,9200,9300
እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን
🔴➐ IBOX 3030 HD  
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
🔵☞ የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ
🔵🔵☞    ሁለተኛው መንገድ

ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡
🔴➑ CORNOT HD RECIVERS
ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡
🔴➒ LIFE STAR 6060  & 8080
መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴➓   HD WORLD   RECIVERS
የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ
ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ። 
🔴➊➊ LIFE STAR 4040
መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።        
🔴➊➋   SM     F18 HD RECIVER
በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡
🔴➊➌  GSKY V6 RECIVERS
🔵☞  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛ ቻናሉ ይከፍታል፡፡
🔴➊➍    LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+
የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ
$CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው ::
🔴➊➎  LEG N24 + 
🔵☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴➊➏  LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7
🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡
🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡
🔴➊➐  LTIGER HIGH CLASS V2
ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን
🔴➊➑  STAR GOLD MINI
🔵☞ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡
🔴➊➒  ALL FREE SAT RECIVERS
🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡
🔴➋0  LIFESTAR DUAL FLAS
LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )
🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴➋➊  LIFESTAR 8585,9090,6060,8080
🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡
🔴➋➋ TIGER E12 HD ULTRA RF
ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡
በረከት ዲሽ ሀዋሳ
የሚገርም ምርጥ Digital HD ሳተላይት ፋይንደር SKYDREAM SK8900 ዋው 1ኛ ፋይንደር ከ Findsat VF8600 የሚበልጥበት ነገር አለው ልዩነቱን በቪዲዮ ይጠብቁን።
👁አስደሳች ዜና👁
ለ LIFESTAR 8585 ረሲቨር ተጠቃሚዎች ዛሬ በምንለቀው አዲስ ሶፍትዌር ላይ Super Bolt IPTV አካተናል ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት
E sat TV ተመልሷል በበፊቱ ፍሪኩዌንሲ

12360.
V
27500
Wifi antena. Alegn 350
LIFESTAR 9200 HD Mini እና 9300 HD Mini ተለጣፊ ባለሁለት ሴንሰር ረሲቨር አምጥተናል
LIFESTAR 9200 HD Mini እና 9300 HD Mini ተለጣፊ ባለሁለት ሴንሰር ረሲቨር አምጥተናል