መቼ ዲሽ 🔥🔥🔥
81 subscribers
312 photos
17 videos
10 files
27 links
Welcome To mache dish
🎁 አዳዲስ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች
📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
የዲሽ ስራ ካለ 👇👇
አድራሻ : ሻሸመኔ
📞 0988097141
0987846035
INBOX @davifo
@Machedish
Download Telegram
Forwarded from ኒኒ ዲሸ
​​​​​​የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 1080P Full HD ነው።
2. ረሲቨሩ 265 ወይም HEVC Support ያደርጋል ይሔ ማለት በ HEVC የተቆለፍ ቻናሎችን መክፈት ይችላል።
3. ረሲቨሩ Beout Q Sport ወደ አየር ቢመለስ መክፈት ይችላል።
4. ረሲቨሩ አንድ ከፊት አንድ ከሗላ USB Port አለው ይህ ማለት በአንዱ Port ፍላሽ በአንዱ Port ደግሞ ዋይፋይ አንቴና ሰክተን መጠቀም እንችላለን።
5. ረሲቨሩ DLNA Option ስላለው ከስልካችን ወይም ከኮንፒውተራችን ያለምንም ኬብል ወይም ኢንተርኔት Video, Audio, Photo በረሲቨሩ አማካኝነት ወደቲቪው እንዲተላለፍ እና እንዲታይ ማድረግ እንችላለን ይሔ ማለት Smart ቲቪ የሚሰጠንን ጥቅም ረሲቨራችን ይሰጠናል ማለት ነው።
6. ረሲቨሩ Sat2IP Option ስላለው ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በHotspot ወይም በ wifi አገናኝተን በ VLC Player እና በ Bubble UPNP App አማካኝነት በስልካችን ወይም በኮንፒውተራችን በሚገርም ጥራት ማየት እንችላለን በተጨማሪም በአንድ ረሲቨር ሁለት የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ያስችለናል ለምሳሌ በቲቪያችን ቃና እያየን በስልካችን ወይም በኮንፒውተራችን ደግሞ ፋና ማየት እንችላለን በተጨማሪም ቲቪውን ሳይበራ በስልካችን እና ኮንፒውተራችን ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትና ቻናሎች ከፈለግን መኝታ ቤት ሆነን ከፈለግን ደግሞ ሽንት ቤት ሆነን እየቀያየርን ማየት እንችላለን።
7. ረሲቨሩ Sat Finder Option ስላለው ስልካችን ላይ DVB Finder App በመጫን ረሲቨራችንን እና ስልካችንን በ Hotspot በማገናኘት እንደ ዘመናዊ Digital(Smart) ሳተላይት ፋይንደርነት መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ያለምንም የዲሽ ቴክኒሻን እኛው እራሳችን የራሳችንን ዲሽ ማስተካከል እንችላለን ማለት ነው።
8. ረሲቨሩ በሁለት አይነት መንገድ በ Biss Key የተቆለፍ ቻናሎችን በቀላሉ መክፈት እንችላለን አንደኛው ረሲቨሩን ከኢንተርኔት ጋር ስናገናኘው ራሱ biss key ሞልቶ ቻናሉን ይከፍትልናል ሁለተኛው ደግሞ በ biss key የተቆለፈው ቻናል ላይ ስናደርገው ወዲያው QR Code ያመጣልናል ያንን QR Code Scan ስናደርገው ቢስኪውን ይነግረናል ማለት ነው ከዛ አረንጓዴውን በተን ተጭነን ቢስኪውን መሙላትና የተቆለፈውን ቻናል መክፈት እንችላለን።
9. ረሲቨሩ PowerVU Autoroll ያደርጋል
10. ረሲቨሩ ላይ biss key ለመሙላት ምንም አይነት Software አያስፈልገውም አረንጓዴውን በተን ተጭነን መሙላት እንችላለን።
11. የረሲቨሩ ሪሞት ኦርጅናል ነው ካልጠፋብን በስተቀር አይበላሽም ምናልባት ሪሞቱ ጠፍቶባችሁ ወይም ተሰባብሮባችሁ ከሆነ ገበያ ላይ በብዛት ስላለ ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ረሲቨሩን የማያዘው ሪሞት የለም።
11. ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ Canal ሰርቨር አለው OSN መክፈት ይችላል።
12. ረሲቨሩ የአንድ አመት የካንፓኒው ሙሉ ዋስትና ስላለው ይበላሽ ይሆን ብሎ መስጋት የለም።
13. ረሲቨሩ ከጥቁሙ አንፃር ዋጋው በጣም አነስተኛ ነው።
14. ረሲቨሩ በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ስለሚለቀቅለት በቴሌግራም
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT ውስጥ ገብታችሁ ሶፍትዌርን አውርዳችሁ መጫን ትችላላችሁ።
15. ረሲቨሩ IPTV እና YouTube ለመጠቀም ያስችለናል።
16. ረሲቨሩ USB Boot Recovery Option አለው ይሔ ማለት ረሲቨራችን በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ ያለምንም RS232 ኬብል ወይም ኮንፒውተር የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር gxrom ብላችሁ rename አድርጋችሁ በፍላሽ ረሲቨራችሁ ላይ ሰክታችሁ ረሲቨራችሁን ብታበሩት እራሱ Update አድርጎ ይከፍትላችሗል።
17. ረሲቨሩ Unwanted Satellite Delete and Hide Option አለው ይሔ ማለት ሶፍትዌር ስትጭኑ የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለው ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን ነክታችሁ መርጣችሁ ማጥፋት ወይም መደበቅ ትችላላችሁ።
18. ረሲቨሩ Online Upgrade Option አለው ይሔ ማለት አዳዲስ ሶፍትዌሮችን በራሱ በረሲቨሩ Download አድርጋችሁ መጫን ትችላላችሁ የግድ ከዌብሳይቶች ላይ አውርዳችሁ መጫን አይጠበቅባችሁም።
19. ረሲቨሩ YouTube App አለው ስለዚህ በረሲቨራችን YouTube ከፍተን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም የራሳችን YouTube አካውንት ኖሮን API key ካስገባን subscribe ያደረግናቸው የ YouTube ቻናሎች ከፊትለፊት ያመጣልናል።
20. ረሲቨሩ Dolby Digital Sound Support ያደርጋል ይሔ ማለት ለምሳሌ ሁሉንም የ OSN ቻናሎች ድምፅ በጥራት መክፈት ይችላል ማለት ነው።
21. ረሲቨሩ በቅርቡ በአዲስ Stable በሆነ ሰርቨር OSN እና Amos መክፈት ይጀምራል አሁን በ Canal ሰርቨር OSN እየሰራ ነው።
22. በረሲቨሩ የተለያዩ ጥቅሞችን እንዴት እንደምንጠቀም በ YouTube ኢትዮ ዲሽ መረጃ የሚለው ቻናል ላይ ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።
23. ረሲቨሩ በ Codic 4:4:2 ኮድ የተቆለፉ ቻናሎችን ይከፍታል ይሔ ማለት Asiasat 100.5°E ላይ ያሉትን Laliga Santander ቻናሎችን በሙሉ ይከፍታል ሌላ የትኛውም ረሲቨር እነዚህን ቻናሎች አይከፍትም።
24. ረሲቨሩን በብዛትም ሆነ በፍሬ መግዛት ለምትፈልጉ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኔ በምርጥ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ
0911001481 ቤኪ አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ያሉት የመጀመርያ ሽንሽን የመጀመርያ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር።
ባለ 2 ሪሞት
Forwarded from Qualitybuttonbot
🔞ጉድ ጉድ አርቲስት ማሪያምዊት አባተ የሰራችዉ የሀበሻ .... ሊንኪ በመጫን ሙሉ ይመልከቱ👇👇🙉🙉🙉🙈
🔞 https://t.me/Alexodish/AAAAAFhfVlfXQX🔞
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞
👍ላይክ ማለቶን አይርሱ

----------------- @Alexodish ---------------------

በቴሌግራም ቻናላችን የበለጠ መረጃ ያገኛሉ
👉 https://t.me/Alexodish
📲+251924332523
📲+251935530207
👍ላይክ ማለቶን አይርሱ

----------------- @Alexodish ---------------------

በቴሌግራም ቻናላችን የበለጠ መረጃ ያገኛሉ
👉 https://t.me/Alexodish
📲+251924332523
📲+251935530207
Forwarded from Qualitybuttonbot
Smart Button:
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #ቦሌ_ማነቂያ
ሙሉ ፊልም ተለቀቀ

ጆይን በማለት ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from Qualitybuttonbot
❤️እስኪ በእናታቹ የማታፍሩ ካለቹ የእናታቹን ስም የመጀመሪያ ፊደል በመምረጥ 😍በሚያገኙት ነገር ይደሰታሉ❤️
ሰላም @Machedish Dish ቤተሰቦች ዛሬ በ NSS12 57EAST ላይ ወይም ኢትዮሳት ላይ የሚገኙ የሀገራችን እንዲሁም ሌሎች ቻናሎችነን ወቅታዊ ዝርዝር ይዘን ቀርበናል።

👉 ከዚህ በፊት በሰፊው እንዳየነው ኢትዮሳት በሚል የጋራ ስብስብ ወይም SATTELITE PLATFORM PACKAGE የሀገራችን ቻናሎች ከ ናይልሳት እና ኢውተልሳት በመልቀቅ ወደ NSS12 57ESAT አዲስ ሳተላይት ለመዘዋወር እንቅስቃሴ ውስጥ እንዳሉ ይታወቃል።

👉 አሁን ላይ በዚ ሳተላይት በ ሁለት ትራንስፖንደሮች ወደ 43 የሚጠጉ ቻናሎች ይገኛሉ። በየጊዜው ሌሎች ቻናሎች ሊጨመሩ ስለሚችሉ ፍሪክዌንሲዎቹን በመጠቀም ሰርች በማድረግ ያስገቡ ።

👉 መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ SHARE ማድረግዎን አይርሱ።

🛰 NSS 12
🌍 57EAST
📡 KU-BAND LNB ከ 60CM ጀምሮ

📟 11105 H 27500 📟

🖥 EBS HD
🖥 EBS CINEMA
🖥 EBS MUSICA
🖥 TV ETHIOPIA HD
🖥 BLACK MAX
🖥 CNBC AFRICA
🖥 DW TV HD
🖥 DW TV SD
🖥 AFRIHEALTH
🖥 BALAGERU
🖥 NHK WORLD JAPAN
🖥 FRANCE 24 ENGLISH
🖥 FANA TV HD
🖥 FANA TV SD
🖥 ASHAM TV
🖥 LTV HD
🖥 MOAA Tv
🖥 EVANGELICAL
🖥 AHADU
🖥 TMH (TIGRAY MEDIA HOUSE)
🖥 TV 9 ETHIO HD
🖥 BISRAT TV
🖥 AMANILOAD TV


📟 11165 H 45000 📟

🖥 ETV NEWS HD
🖥 ETV NEWS SD
🖥 ETV ENTERTAINMENT
🖥 ETV LANGUAGE
🖥 OBN HD
🖥 OBN SD
🖥 AMHARA TV HD
🖥 AMHARA TV SD
🖥 AMHARA TV 2
🖥 TIGRAY TV HD
🖥 TIGRAY TV SD
🖥 SOUTH TV
🖥 ADDIS TV (AMN) HD
🖥 FARIS TV
🖥 TRT WORLD
🖥 SOMALI NATION TV H
🔧📡 @Machedish

👉💪💪

📡ዲሽ 🛠ማሰራትም ሆነ ማስገጠም 📡የምትፈልጉ 👇👇👇👇

👉ዲሽ መግጠም
👉ማስተካከል
👉ነጻ የኳስ ቻናል Channel
👉የልጆች ቻናል
👉Nat geo wild
👉Film Channel
👉News Channel
👉የመዝናኛ
👉የ መብራት ዝርጋታ
👉DSTV
👉 ምጣድ
👉 ፋሪጅ
👉ማንኛውንም የቤት ኤሌክትኒክ እቃዎች
💪ሙሉ የዲሽ📡 እቃ 👌እናቀርባለን

..ማሰራት ከፈለጉ 👇👇👇
ለየት ባለ ኪያ ዲሽ ሀዋሳ

#ኪያ ዲሽ ሀዋሳ ይህ በ ከተማችን ሀዋሳ አለ የተባለ የዲሽ ባለሙያ!

#ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን!
#ጥራት መለያችን ነው!

#ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪

በቴሌግራም ቻናላችን የበለጠ መረጃ ያገኛሉ
📡📡 @davifo
#Call📲0987846035
በአሁን ሰአት OSN ቻናሎችን የሚከፍት በዋጋ ቀነስ ብሎ ምርጥ ጥቅም የሚሰጥ ረሲቨር LIFESTAR 8585 ነው OSN ላይ አንዳንድ ቻናሎች ላይ ድምፅ የማይሰራውን አስተካክለነዋል 0987846035
🌼ዛሬ እለተ ማክሰኞ በነፃ የኳስ ቻናሎች የሚተላለፉ አጓጊ ና ተጠባቂ የጀርመን ቦንደስሊጋ ጨዋታዎች ፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 01:30 ሰዓት
ዶርትሙንድ 🆚 ባየርሙኒክ
🖥 Sport1 SD (YES ፓኬጅ)
📺 🅃🅅 🅅🄰🅁🅉🄸🅂🄷
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ምሽት 03:30 ሰዓት
ባየርሊቨርኩሰን 🆚 ወልቭስበርግ
🖥 Sport2 SD/HD (YES ፓኬጅ)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ምሽት 03:30 ሰዓት
ወርደር ብሬመን 🆚 ቦርስያሞንቼግላድባ
🖥 Sport4 SD/HD (YES ፓኬጅ)
📺 🅃🅅 🅅🄰🅁🅉🄸🅂🄷
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📺 🅃🅅 🅅🄰🅁🅉🄸🅂🄷 🄷🄳
📟 Frequency - 11785 H 27500
🔐 Biss key: 20 20 AB EB CD 01 03 D1

📺 🄵🄾🄾🅃🄱🄰🄻🄻 🄷🄳
📟 Frequency - 11785 H 27500
🔐 Biss Key: 12340046ABCD0078

💎 SPORT 1 - 4 ( AMOS 4°W ላይ በCccam Account , Forever Server , FunCam Account ና Nashare Pro በነዚህ ፖኬጆች የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው።
===============================
🧩 እነዚህን ለማስሞላትም ሆነ አዳዲስ ምርጥ የሚባሉና ዋስትና ያላቸው ሪሲቨሮችን ና ፋይንደሮችን መግዛት ከፈለጋችሁ ከስር ባለዉ መደወልና ማናገር ይችላሉ።
N.B ⚠️ ጥያቄ ካላቹህ ብቸኛ የምታገኙኝ ቦታ. @davifo @Machedish ላይ መወያየት እንችላለን።

Admin 👤 @davifo
☎️ +251987846035
☎️ +251988097141
NEW CHANNEL*****

ሶደሬ TV ስርጭቱን በEthiosat ጀምረዋል

Ch.Name:-Sodere Tv
Sat:- Nss 57°E
Freq:- 11162
Pol:- H
S.r:- 45000
@Alexodish
@Alexodish
@Alexodish
@Alexodish
📲+251924332523
📲+251935530207
Forwarded from Qualitybuttonbot
❤️እስኪ በእናታቹ የማታፍሩ ካለቹ የእናታቹን ስም የመጀመሪያ ፊደል በመምረጥ 😍በሚያገኙት ነገር ይደሰታሉ❤️
Forwarded from Qualitybuttonbot
❤️እስኪ በእናታቹ የማታፍሩ ካለቹ የእናታቹን ስም የመጀመሪያ ፊደል በመምረጥ 😍በሚያገኙት ነገር ይደሰታሉ❤️
Forwarded from LIFESTAR
LS-9090HD_28_04_2020.bin
7.7 MB
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR 9090 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Forever 132 Server
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
28_4_2020
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Криштиану Роналду Ювентус билан машғулотларга қайтди ва карантиндан кейинги дастлабки голини урди