መቼ ዲሽ 🔥🔥🔥
81 subscribers
312 photos
17 videos
10 files
27 links
Welcome To mache dish
🎁 አዳዲስ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች
📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
የዲሽ ስራ ካለ 👇👇
አድራሻ : ሻሸመኔ
📞 0988097141
0987846035
INBOX @davifo
@Machedish
Download Telegram
Paksat 38E c
PTV Sport 4004 v15555
Yahsat 52.5°E
📺FOOTBALL HD
📶11785 H 27500
BISS: 12340046ABCD0078
Amos 4w
Sport 2 11030 v27500
CCCM server
Yamal 49°E በ C-Band
#MATH_TV

ለመስራት ያሰባችሁ አብዛኞቹ ፍሪኩዌንሲዎች T2-MI ናቸው ስለዚህ እኛ ሀገር ከሚሸጡ ረሲቨሮች ውስጥ LIFESTAR 9090 አይነት ሪሰቨር ነው Support ማድረግ የሚችለው። ለመስራት 3743 V 34075 ሳሙና ያስፈልገዋል ሁሉንም ሊጎች የሚያስተላልፍ አሪፍ የኳስ ቻናል አለው። @Machedish
Welcome To mache dish
🎁 አዳዲስ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች
📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
የዲሽ ስራ ካለ 👇👇
አድራሻ : ሻሸመኔ
📞 0988097141
0987846035
INBOX @davifo
@Machedish
Forwarded from Qualitybuttonbot
🔞ጉድ ጉድ አርቲስት ማሪያምዊት አባተ የሰራችዉ የሀበሻ .... ሊንኪ በመጫን ሙሉ ይመልከቱ👇👇🙉🙉🙉🙈
🔞 https://t.me/Alexodish/AAAAAFhfVlfXQX🔞
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞
ይህ ነገ በገበያ ላይ የሚዉለ አዲሱ ረሰቨር
#ለጀመሪያ ግዜ ባለ 2 ሪሞት ሪሰቨር በገበያ ላይ

ስለ አዲሱ Superstar ሪሲቨሮች ላስተዋውቃቹ ይህ ሪሲቨር በ ሁለት አይነት ሞዴል የተሰራ ሲሆን Superstar v8 እና Superstar V8 plus በመባል ይታወቃሉ ሁለቱም አንድ አይነት ሶፍትዌር ሲጠቀሙ የተለያየ ሪሞት እና የተለያየ front panel አላቸው ግን ሁለቱም ውስጣቸው ተመሳሳይ ነው ደስ ሚለው ነገር ዋጋው ደሞ በኖርማል HD ዋጋ ስለሆነ ለዲሽ ሰሪዎች እና ለተጠቃሚ ምርጥ ነው ለአጠቃቀም ደሞ ቀላል ነው ውስጡ ሙሉ ለሙሉ የ G SKY V6 menu style ነው የያዘው ቢዝ ኪ ለመሙላት ሪሞቱ ላይ BISS የሚለውን መጫን ነው

👉ሪሲቨሮቹ በናይልሳት OSN PACKAGE በ ts cam server መክፈት ይችላሉ

👉እንደዚሁም YES HD&SD መክፈት ይችላሉ

👉ከፈለጋቹም CCCAM በመጠቀም YES HD & OSN ይከፍታል

👉YouTube ፅድት አድርጎ ይሰራል

👉 በ biss key የተቆለፉ ቻናሎችን Auto role አርጎ ይከፍታል ከፈለጋቹም DVB FINDER በመጠቀም መክፈት ጥችላላችሁ

👉powervu & tandburg key auto roll ያረጋል

👉ሁለት ፍላሽ ነው ሚቀበሉት

ሪሲቨሮቹ ሪሞታቸው ፅድት ያሉ እና ጠንካራ ናቸው ሚገርመው ነገር የኛ ሪሞት ቢበላሽባቹ እንኳን አዲስ በሰራነው ሶፍትዌር የኛን ሪሲቨር ሌሎች ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል በተጨማሪም የኛ ኦሪጅናሉ ሪሞት ብዛት ስላለ ገበያ ላይም በቀላሉ ታገኙታላቹ

😍አዳዲስ ሶፍትዌር ቶሎ ቶሎ አፕዴት ስለሚደረግ በሶፍትዌር ጉዳይ ለኔ ተውት በቀጣይም ብዙ የዲሽ እቃዎች እየገቡ ነው በአንድ ሞዴል የምናቆም አይደለም ጉዞ ከ ሱፐር ስታር ጋር 👌

ሪሲቨሩ የራሱ የሆነ official ዌብሳይት አለው በተለያዩ ጊዜ አዳዲስ ሶፍትዌሮች tutorial እና መረጃዎችን ከዌብሳይቱ ያገኛሉ
--------------------------------------------------
ሪሲቨሩ @Machedish ከ ነገ ሰኞ ጀምሮ ያገኙታል
-------------------------------------------------
@Machedish

Contact 📩 @davifo
#Call 📱 +251988097141
#Call 📱 +251987846035

Join @Machedish
ተወዳጆቹ OSN PACKAGE በሁሉም HD Receiver በጥራት ይሰራል
❤️NATIONAL GEOGRAPHY❤️
❤️DISCOVERY SCIENCE❤️
❤️የዘፈን ቻናሎችን ❤️
❤️የፊልም ቻናሎች❤️
በ OSN PACKAGES በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ CCCAM ACCOUNT በጥራት ይሰራል። በተጨማሪ በ CCCAM SERVER ሁሉንም AMOS 4°W የሚገኙትን SD እና HD ቻናሎች በጥራት በሁለም Hd Receiver ይከፍታል። እቤትዎ HD Receiver ካለ ተጨመሪ Receiver አያስፈልግም 🙂
ማስገጠም ከፈለጉ ያሉበት ሀገር ድረስ ባለሙያ እንልኮለታለን።
🗣 @Machedish
📲 +251987846035
Forwarded from ኒኒ ዲሸ
​​​​​​የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 1080P Full HD ነው።
2. ረሲቨሩ 265 ወይም HEVC Support ያደርጋል ይሔ ማለት በ HEVC የተቆለፍ ቻናሎችን መክፈት ይችላል።
3. ረሲቨሩ Beout Q Sport ወደ አየር ቢመለስ መክፈት ይችላል።
4. ረሲቨሩ አንድ ከፊት አንድ ከሗላ USB Port አለው ይህ ማለት በአንዱ Port ፍላሽ በአንዱ Port ደግሞ ዋይፋይ አንቴና ሰክተን መጠቀም እንችላለን።
5. ረሲቨሩ DLNA Option ስላለው ከስልካችን ወይም ከኮንፒውተራችን ያለምንም ኬብል ወይም ኢንተርኔት Video, Audio, Photo በረሲቨሩ አማካኝነት ወደቲቪው እንዲተላለፍ እና እንዲታይ ማድረግ እንችላለን ይሔ ማለት Smart ቲቪ የሚሰጠንን ጥቅም ረሲቨራችን ይሰጠናል ማለት ነው።
6. ረሲቨሩ Sat2IP Option ስላለው ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በHotspot ወይም በ wifi አገናኝተን በ VLC Player እና በ Bubble UPNP App አማካኝነት በስልካችን ወይም በኮንፒውተራችን በሚገርም ጥራት ማየት እንችላለን በተጨማሪም በአንድ ረሲቨር ሁለት የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ያስችለናል ለምሳሌ በቲቪያችን ቃና እያየን በስልካችን ወይም በኮንፒውተራችን ደግሞ ፋና ማየት እንችላለን በተጨማሪም ቲቪውን ሳይበራ በስልካችን እና ኮንፒውተራችን ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትና ቻናሎች ከፈለግን መኝታ ቤት ሆነን ከፈለግን ደግሞ ሽንት ቤት ሆነን እየቀያየርን ማየት እንችላለን።
7. ረሲቨሩ Sat Finder Option ስላለው ስልካችን ላይ DVB Finder App በመጫን ረሲቨራችንን እና ስልካችንን በ Hotspot በማገናኘት እንደ ዘመናዊ Digital(Smart) ሳተላይት ፋይንደርነት መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ያለምንም የዲሽ ቴክኒሻን እኛው እራሳችን የራሳችንን ዲሽ ማስተካከል እንችላለን ማለት ነው።
8. ረሲቨሩ በሁለት አይነት መንገድ በ Biss Key የተቆለፍ ቻናሎችን በቀላሉ መክፈት እንችላለን አንደኛው ረሲቨሩን ከኢንተርኔት ጋር ስናገናኘው ራሱ biss key ሞልቶ ቻናሉን ይከፍትልናል ሁለተኛው ደግሞ በ biss key የተቆለፈው ቻናል ላይ ስናደርገው ወዲያው QR Code ያመጣልናል ያንን QR Code Scan ስናደርገው ቢስኪውን ይነግረናል ማለት ነው ከዛ አረንጓዴውን በተን ተጭነን ቢስኪውን መሙላትና የተቆለፈውን ቻናል መክፈት እንችላለን።
9. ረሲቨሩ PowerVU Autoroll ያደርጋል
10. ረሲቨሩ ላይ biss key ለመሙላት ምንም አይነት Software አያስፈልገውም አረንጓዴውን በተን ተጭነን መሙላት እንችላለን።
11. የረሲቨሩ ሪሞት ኦርጅናል ነው ካልጠፋብን በስተቀር አይበላሽም ምናልባት ሪሞቱ ጠፍቶባችሁ ወይም ተሰባብሮባችሁ ከሆነ ገበያ ላይ በብዛት ስላለ ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ረሲቨሩን የማያዘው ሪሞት የለም።
11. ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ Canal ሰርቨር አለው OSN መክፈት ይችላል።
12. ረሲቨሩ የአንድ አመት የካንፓኒው ሙሉ ዋስትና ስላለው ይበላሽ ይሆን ብሎ መስጋት የለም።
13. ረሲቨሩ ከጥቁሙ አንፃር ዋጋው በጣም አነስተኛ ነው።
14. ረሲቨሩ በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ስለሚለቀቅለት በቴሌግራም
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT ውስጥ ገብታችሁ ሶፍትዌርን አውርዳችሁ መጫን ትችላላችሁ።
15. ረሲቨሩ IPTV እና YouTube ለመጠቀም ያስችለናል።
16. ረሲቨሩ USB Boot Recovery Option አለው ይሔ ማለት ረሲቨራችን በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ ያለምንም RS232 ኬብል ወይም ኮንፒውተር የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር gxrom ብላችሁ rename አድርጋችሁ በፍላሽ ረሲቨራችሁ ላይ ሰክታችሁ ረሲቨራችሁን ብታበሩት እራሱ Update አድርጎ ይከፍትላችሗል።
17. ረሲቨሩ Unwanted Satellite Delete and Hide Option አለው ይሔ ማለት ሶፍትዌር ስትጭኑ የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለው ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን ነክታችሁ መርጣችሁ ማጥፋት ወይም መደበቅ ትችላላችሁ።
18. ረሲቨሩ Online Upgrade Option አለው ይሔ ማለት አዳዲስ ሶፍትዌሮችን በራሱ በረሲቨሩ Download አድርጋችሁ መጫን ትችላላችሁ የግድ ከዌብሳይቶች ላይ አውርዳችሁ መጫን አይጠበቅባችሁም።
19. ረሲቨሩ YouTube App አለው ስለዚህ በረሲቨራችን YouTube ከፍተን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም የራሳችን YouTube አካውንት ኖሮን API key ካስገባን subscribe ያደረግናቸው የ YouTube ቻናሎች ከፊትለፊት ያመጣልናል።
20. ረሲቨሩ Dolby Digital Sound Support ያደርጋል ይሔ ማለት ለምሳሌ ሁሉንም የ OSN ቻናሎች ድምፅ በጥራት መክፈት ይችላል ማለት ነው።
21. ረሲቨሩ በቅርቡ በአዲስ Stable በሆነ ሰርቨር OSN እና Amos መክፈት ይጀምራል አሁን በ Canal ሰርቨር OSN እየሰራ ነው።
22. በረሲቨሩ የተለያዩ ጥቅሞችን እንዴት እንደምንጠቀም በ YouTube ኢትዮ ዲሽ መረጃ የሚለው ቻናል ላይ ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።
23. ረሲቨሩ በ Codic 4:4:2 ኮድ የተቆለፉ ቻናሎችን ይከፍታል ይሔ ማለት Asiasat 100.5°E ላይ ያሉትን Laliga Santander ቻናሎችን በሙሉ ይከፍታል ሌላ የትኛውም ረሲቨር እነዚህን ቻናሎች አይከፍትም።
24. ረሲቨሩን በብዛትም ሆነ በፍሬ መግዛት ለምትፈልጉ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኔ በምርጥ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ
0911001481 ቤኪ አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ያሉት የመጀመርያ ሽንሽን የመጀመርያ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር።