መቼ ዲሽ 🔥🔥🔥
81 subscribers
312 photos
17 videos
10 files
27 links
Welcome To mache dish
🎁 አዳዲስ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች
📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
የዲሽ ስራ ካለ 👇👇
አድራሻ : ሻሸመኔ
📞 0988097141
0987846035
INBOX @davifo
@Machedish
Download Telegram
ለባትሪዎ መፍትሔ




1 . በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን
አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
Setting battery
2 . e-mail, Twitter, Instagram,
messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3 . Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search
ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም
የበለጠ አደገኛ ነው።
4 . ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra
power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ
ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት
እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ # ባትሪዎን ለረጅም ሰአት
መጠቀም ይችላሉ።
5 . background process የሚያደርጉ አፖችን
ማስቆም።
Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6 . animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7 . የስልክዎን brightness ይቀንሱ።
ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto
brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8 . ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ
ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal strength
ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ
ያልቃል።
9 . ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ አይበሉ።
10 . ኦርጅናል # ባትሪ ይጠቀሙ።
11 . battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ
ይጠቀሙ።
12 . የስልክዎ የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን
የተሻለ ነው።
እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው
ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን
ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
@Machedish. @davifo
0987846035
ሰላም ቤተሰብ @Machedish 👉ዛሬ በተወሰነ መጠን እንዴት 👉 Amos 4°w መስራት እንደመንችል እናያለን።
👉 Amos 4°w የ ኢስዝኤል package የሆኑት yes package ስርጭታቸው ያለበት satellite ነው። 👉ሀገራችን ላይ ጥሩ ሚባል coverage አለው። ከ nilesat ጋር አንድ ላይ ለመስራት በጣም ቀላል ነው።
1.ለመስራት ሚያስፈልጉ ነገሮች
👉1.HD receiver
2. አንድ 0.5 or 0.3 or 0.1db LNB
3. ተጨማሪ ገመድ። switch ውጪ ጣራ ላይ ለምትጠቀሙ ብዙ ገመድ አይፈልግም።ግን ያው switch ጣራ ላይ አድርጎ መጠቀም የራሱ disadvantage አለው።
👉4.CCCAM ACCOUNT ግድ ነው።
👉receiveraችው server supported ከሆነ CCCAM ACCOUNT አያስፈልግም። ለምሳሌ 👉LIFESTAR6060,8080,8585(Funcam),LIFESTAR 9090(FOREVER SERVER)

TIGER( FOREVER SERVER),

STARSAT(forever server),etc...

2.strong TP 11030 V 27500 finderአችን ላይ እንሞላለን። DISHአችን NILESAT 7°w ላይ ከነበረ ትንሽ ከፍ አድርገን ወደ ግራ እናደርጋለን። Quality be GT media V8 meter(አዲሱ) እስከ 60 ይመጣል። ከዛ nilesatን ከ Amos ላይ ትንሽ ወደ ግራ ጠጋ አአድርጎ መደረብ ብቻ ነው። Quality እስከ 85 ይመጣል።
3.👉 CCCAM ACCOUNT
👉Amos Dishun ከላይ ባለው መንገድ ካስተካከልን በኋላ የሚገቡት channels በ NDS or video guard encryption system የተዘጉ ስለሆኑ ለመክፈት 1.cccam account + 3G/4G internet connection ያስፈልጋል።
👉 cccam account ማለት ህጋዊ ተጠቃሚዎች share ሚያደርጉልን ወይም የተለያዩ app በመጠቀም ሚሸጡን code ነው።
👉cccam 4 ዋና parts አሉት።
1.Host/server/url.
2.port
3.user name.
4.password. አሉት። ልክ እንደ bisskey አንሞላዋለን። ወይም ስልካችን ላይ እነደምንሞላው የ mobile card ከ ሚሸጡ ሰዎች ገዝተን እንሞላዋለን።
4. Wifi antenna
👉receiveraችንን ከ active network ጋር ለማገናኘት የግድ wifi antenna ያስፈልጋል። ከ ውጪ ምንገዛው ወይም እንደ tiger built in(አብሮ የተሰራ)ሊሆን ይችላል።
👉ከዛ የስልካችንን hotspots on እናደርጋለን። receiveraችን wifi setting ገብተን የ ስልካችንን hotspots ስናገኘው connect እናደርገዋለን። ከዛ channeሎቹን ከፍተን መመልከት እንችላለን።

📡📡 @Machedish
#Call📲09-87846035
Friday, May 22
🖥 Football-HD
Germany Bundesliga
Hertha Berlin - FC Union Berlin
3:30 ETH Local 🇪🇹
9:30 PM
GMT 21:30
@Machedish
0987846035
0988097141
ለኳስ አፋቃሪያን አስደሳች ዜና

📡Belintersat 51.5°E C_band
📺ETV Sport
📶3705.H.12293

📡📡 @Machedish
#Call📲0987846035
Forwarded from Qualitybuttonbot
😂 9ነኛው ሺ 😂

በቀላሉ ለማግኘት
አሁኑኑ በመቀላቀል ፈታ ይበሉበት
👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from Qualitybuttonbot
ጋዜጠኛ ዳናይት ከ ቃና ተባረረች‼️

የቃና TV ጋዜጠኛ እና የ # Time አቅራቢ የሆነችዉ ዳናይት መክብብ ባለፈዉ አደንዛዠ እፅ (ሺሻ) በማጨስ በለቀቀችዉ ቪድዮ እና የኮማንድ ፖስቱን መመሪያዎች በመጣስ በአንድ ቦታ በመሰብሰብ በጣሰችዉ ህግ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋለች እና ከቃና TV በጊዛዊነት.…
ሙሉ መረጃው
📡TURKSAT 42°E
📺PK SPORTS
📶12422.H.30000
🔑Biss:88E845B5437DEAAA

📡📡 @Machedish
#Call📲0987846035
​​በYamal601 49°E ላይ የሚገኘው ታዋቂው Match! TV ለመስራት ምን ያስፈልጋል ለሚለው ይህንን ይመልከቱ።

ቻናሎቹ ለመስራት
•180CM ሰሀን ያስፈልጋል።
•Cband LNB ከሳሙና(Dielectric Plate) ጋር የሚያስፈልግ ሲሆን ( Supermax VH-777 ቢሆን ይመረጣል።)
•ሪሲቨር ደሞ ሁሉም የForever Server ያላቸው ሪሲቨሮች የሚሰሩ ሲሆን ለምሳሌ

💥ከውጪ ሀገር Brand እና Original ከሆኑ ሪሲቨሮች መካከል።

•Starsat Sr-T14,T-13,2000 Extreme,90000 Extreme,2050 Extreme,2300 Extreme,Sr-X1 Pro
•Tiger T3000 Mega,T8,T8 Hd Ultra,T8 mini ultra,T8 High class v2,ሌሎችም
•Icone Irone Pro,Wegoo በተጨማሪ
•Mediastar ሁሉም Forever Server ያላቸው ሞዴሎች ይገኙበታል።

💥 ከሀገር ውስጥ Local ሪሲቨሮች መካከል
•Lifestar 9090 እና Lifestar 9090 Mini ይገኙበታል።

ቻናሉን ለመስራት ቀላል Frequency ይህንን ይጠቀሙ።
• 3743/H/34075 - Rossiya RTR የሚል ቻናል ያለበት ሲሆን ይህንን Yamal 49°E Satellite ለመስራት ከNSS12 57°E(Ethiosat) ካለበት Satellite ከሰሀኑ ኋላ በመሆን ትንሽ ከፍ አርገን ትንሽ ወደ ቀኝ ዞር ስናደርግ ይመጣልናል።

በመቀጠል የመጣልንን Quality በመጨመር በዚህ Frequency Match! Tvን ማስገባት እንችላለን።
•3704/H/15284

የCband ቻናሎችን በDigital Finder በምንሰራበት ወቅት ከላይ ያለው LNB Frequency 05150/00000 መሆን እንዳለበት እንዳትረሱ።

📡 @Machedish
#Call📲0987846035
Forwarded from ኒኒ ዲሸ
👉 በአለማችን ላይ ከ4,200 ሃይማኖች በላይ አሉ ተብሎ ይገመታል ከነዚ እምነቶች መካከል አንዱ የሆነው Adonitology ሲሆን የAdonitology ሃይማኖት ተከታዮች ትልቅ መቀመጫ ያላቸውን ሴቶች ነው የሚያመልኩት !

@Ninidish @Ninidish
@Ninidish @Ninidish
@Ninidish @Ninidish
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በሙሉ እንኳን ለ1441ኛው የኢድ ኤል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።

በዚህ አጋጣሚ በኢትዮሳት የሚተላለፉ ቻናሎች በቀጥታ በኤችዲ የሚያስተላልፏቸውን የበዓል ፕሮግራሞች እንድትከታተሉ እየጋበዝን። በዓሉ የአብሮነት፣ የሰላም እንዲሁም የጤንነት አንዲሆን ልባዊ ምኞታችንን አናስተላልፋለን።
@Machedish
Saturday 23 May 2020

AMOS 4 W YES Packa❤️ge
❤️On CCcam Server
ዕለተ እሁድ / ግንቦት -16-2012

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ

እንኳን ለ1441ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሳችሁ፡፡

#ኢድ ሙባረክ #stay home




••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Germany Bundesliga
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••


8:30
☞ Schalke 04 🆚 Augsburg
📺 Sport 1
📺 Football HD
📺 TV Varzish HD


10:30
☞ Mainz 05 🆚 RB Leipzig
📺 Sport 1
📺 Football HD
📺 TV Varzish HD


1:00
☞ Köln 🆚 Fortuna Dusseldorf
📺 Sport 1
📡 Amos 4°W 11057V13750
📺 TV Varzish HD
📡Yahsat 52°E 11785H27500

📡 @Machedish
Forwarded from Qualitybuttonbot
ጋዜጠኛ ዳናይት ከ ቃና ተባረረች‼️

የቃና TV ጋዜጠኛ እና የ # Time አቅራቢ የሆነችዉ ዳናይት መክብብ ባለፈዉ አደንዛዠ እፅ (ሺሻ) በማጨስ በለቀቀችዉ ቪድዮ እና የኮማንድ ፖስቱን መመሪያዎች በመጣስ በአንድ ቦታ በመሰብሰብ በጣሰችዉ ህግ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋለች እና ከቃና TV በጊዛዊነት.…
ሙሉ መረጃው
Yahsat 52.5°E
📺 TV VARZISH HD
📶 11785 H 27500
@Machedish