ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት
1.04K subscribers
749 photos
10 videos
91 files
51 links
Download Telegram
ማሳሰቢያ የማጠናከሪያ ትምህርት ለምታስተምሩ  ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፥ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያን ይመለከታል
የ2019አ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ክጥቅምት 2 ቀን 2019 አ.ም ጀመሮ የጀመርን መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም ይህ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያው የሚከፈለው በቅድሚያ በመሆኑና ወር በገባ ከ1-10 መሆኑን አውቃችሁ የጥቅምት ወርን ያልከፈላችሁ ወላጆች  እንድትከፍሉ በማለት አሳስባለሁ።
               የት/ቢቱ አስተዳደር