ማሳሰቢያ ለ1ኛ እና ለ2ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ
የ2019 አ.ም የ1ኛው ተርም አጋማሽ ፈተና ከጥቅምት 16-18 ቀን 2019 አ.ም ድረስ ተማሪዎች ሲፈተኑ የቆዩና ጥቅምት 19 ቀን 2019 አ.ም ውጤት ለተማሪዎች የተሰጠ መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን የ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት በቢሮ በኩል ውጤቱን ከወላጆች ጋር ተወያይቶ መስጠት በማስፈለጉ የተማሪዎቹን ውጤት ያልወሳዳችሁ ወላጆች ሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2019 አ.ም እስከ 4:30 ሰአት በቢሮ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ በማለት አሳስባለው።የተማሪዎቹ ውጤት በክፍያ ያልተያዘ መሆኑንም እናሳስባለን
የት/ቤቱ አስተዳደር

ማሳሰቢያ የማጠናከሪያ ትምህርት ለምታስተምሩ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፥ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያን ይመለከታል
የ2019አ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ክጥቅምት 2 ቀን 2019 አ.ም ጀመሮ የጀመርን መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም ይህ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያው የሚከፈለው በቅድሚያ በመሆኑና ወር በገባ ከ1-10 መሆኑን አውቃችሁ የጥቅምት ወርን ያልከፈላችሁ ወላጆች እንድትከፍሉ በማለት አሳስባለሁ።
የት/ቢቱ አስተዳደር

Forwarded from Addis Ababa Education Bureau