በ17/02/2019 ለተማሪዎች የሚሰጠው ፈተና 1 ብቻ በመሆኑ ወላጆች ልጆቻችሁን 4: 00 መጣችሁ እንድተአስዱ የ1ኛ -2ኛ ክፍል ብቻ ነው።
ቀን፦ 19 /02 / 2019 ዓ.ም.
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፦ የ1ኛው ተርም አጋማሽ ፈተና ውጤት አሰጣጥንና ሙሉ ቀን ትምህርትን መኖሩን ስለማሳወቅ
የ2019 አ.ም የ1ኛው ተርም አጋማሽ ፈተና ከጥቅምት 16 -19 ቀን 2019 አ.ም ድረስ ለተማሪዎች ሲሰጥ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም የአጋማሽ ፈተናው ውጤት መመለሻ ቀን ሲሆን በእለቱ ከ3ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ውጤቱ ለራሳቸው ለተማሪዎቹ የሚስጥ ሲሆን ነገር ግን የ1ኛና 2ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ደግሞ በዚሁ ዕለት ለወላጆች የሚሰጥ ይሆናል። ስለሆነም የእነዚህ ክፍሎች ወላጆች በተጠቀሰው ቀን በትምህርት ቤቱ በመገኘት የልጆቻችሁን ውጤት እንድትወስዱ በማለት እናሳስባለን።
በተጨማሪም፣ በዚሁ ዕለት መደበኛው የሙሉ ቀን ትምህርት የሚኖር በመሆኑ ሁሉም ወላጆች ልጆቻቸውን በተለመደው የትምህርት ሰዓት ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ እያልን በእለቱ የማጠናከሪያ ትምህርት አይኖርም ወላጆች ተማሪዎቹን 9:30 ሰአት መታችሁ እንድትወስዱ በማለትእናሳስባለን።
ከሰላምታ ጋር፣
የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር

ማሳሰቢያ የማጠናከሪያ ትምህርት ለምታስተምሩ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፥ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያን ይመለከታል
የ2019አ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ክጥቅምት 2 ቀን 2019 አ.ም ጀመሮ የጀመርን መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም ይህ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያው የሚከፈለው በቅድሚያ በመሆኑና ወር በገባ ከ1-10 መሆኑን አውቃችሁ የጥቅምት ወርን ያልከፈላችሁ ወላጆች እንድትከፍሉ በማለት አሳስባለሁ።
የት/ቢቱ አስተዳደር

ማሳሰቢያ ለ1ኛ እና ለ2ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ
የ2019 አ.ም የ1ኛው ተርም አጋማሽ ፈተና ከጥቅምት 16-18 ቀን 2019 አ.ም ድረስ ተማሪዎች ሲፈተኑ የቆዩና ጥቅምት 19 ቀን 2019 አ.ም ውጤት ለተማሪዎች የተሰጠ መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን የ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት በቢሮ በኩል ውጤቱን ከወላጆች ጋር ተወያይቶ መስጠት በማስፈለጉ የተማሪዎቹን ውጤት ያልወሳዳችሁ ወላጆች ሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2019 አ.ም እስከ 4:30 ሰአት በቢሮ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ በማለት አሳስባለው።የተማሪዎቹ ውጤት በክፍያ ያልተያዘ መሆኑንም እናሳስባለን
የት/ቤቱ አስተዳደር

Forwarded from Addis Ababa Education Bureau