ለወላጂችና ለተማሪዎች በሙሉ
የ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛው ተርም አጋማሽ ፈተና ከጥቅምት 16-19 ቀን 2019 አ.ም ድረስ ለተማሪዎች የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎችን በማስጠናት እንድታግዟቸው በማለት አሳስባለሁ
የት/ቤቱ አስተዳደር

✅#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን
🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው።
🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ።
🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ።
🐘 ዝሆኖች በቀን ከ2 እስከ 3 ሰዓት ይተኛሉ።
🐘 የዝሆኖች የእርግዝና ጊዜ 22 ወር (640 ቀን) ነው።
🐘 ዝሆኖች በቀን እስከ 18 ሰዓት ምግብ በመብላት ያሳልፋሉ።
🐘 የዝሆኖች ኩምቢ እስከ 180 ኪ.ግ ይመዝናል።
🐘 አንድ ወጣት ዝሆን በቀን እስከ 400 ኪ.ግ ምግብ እና እስከ 200 ሌትር ውኃ ይጠቀማል።
🐘 አንድ ዝሆን በቀን እስከ 130 ኪ.ግ እዳሪ ያስወግዳል።
🐘 የዝሆኖች ጥርስ እስከ 200 ኪ.ግ ይመዝናል።
🐘 ሴት ዝሆን እስከ 50 ዓመቷ ድረስ ልጅ መውለድ ትችላለች።
🐘 ዝሆኖች እንደ ሰዎች ቀኞች አሊያም ግራኞች ናቸው።
🐘 ዝሆኖች ልጆቻቸው ሲያጠፉ በኩምቢያቸው ይገርፋሉ።
🐘 የዝሆን ኩምቢ ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ጡንቻዎች አሉ። የሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች በአጠቃላይ 650 ናቸው።
🐘 ዝሆኖች ንብ እና ጉንዳን ይፈራሉ።
🐘 የዓለማችን ግዙፉ ዝሆን 10 ሺህ 886 ኪ.ግ ክብደት እና 4 ሜትር ቁመት ነበረው። ዝሆኑ እ.አ.አ በ1956 አንጎላ ውስጥ ነው የተገኘው።
🐘 የዓለማችን ዕድሜ ጠገቡ ዝሆን ሊን ዋንግ ይባላል ነበር። ሕንድ ውስጥ ተወልዶ ቻይና እና ታይዋን ውስጥ የኖረው ይህ ዝሆን በ86 ዓመቱ ነበር ከዚህ ዓመት በሞት የተለየው።
🐘 የዝሆኖች አንጎል እስከ 5 ኪ.ግ ይመዝናል። ከየብስ እንስሳት በሙሉ ግዙፍ አንጓል ያላቸው ዝሆኖች ናቸው።
🐘 ሳይንስ ማብራራት ካልቻላቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የዝሆኖች ከሰዎች የተሻለ ማሰብ አለማቻል ነው። ዝሆኖች አንጎል ውስጥ ያለው ኒውሮን ሴል ሰዎች አንጓል ውስጥ ካለው በ3 እጥፍ ይበልጣል። ኒውሮን ሴሎች ሥራቸው ማሰብ እና መረጃ ማሰራጨት ነው።
🐘 ለዝሆኖች በነበረው ልዩ ፍቅር የሚታወቀው ደቡብ አፍሪካዊው የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያ ሎውረንስ አንተኒ እ.አ.አ በ2012 ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ዝሆኖች ከየቦታው በጩኸት ተጠራርተው ወደ ቀብር ስፍራው በመንጋ ሔደው ነበር።
🐘 ዝሆኖች የሞቱ ቤተሰባቸውን እያስታወሱ ያዝናሉ፤ ለሞተ የቤተሰብ አባላቸው ዕንባ አውጥተው ያለቅሳሉ።