ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት
1.04K subscribers
749 photos
10 videos
91 files
51 links
Download Telegram
ለወላጆች በሙሉ
የ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የማጠናከሪያ ትምህርት ከጥቅምት 2 ቀን 2019 አ.ም ጀምሮ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎቹን እንድታስመዘግቡ በማለት እያዳሰብኩ በተለይም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው ሁሉም ተማሪቆች መሳተፍ ያለባቸው መሆኑን አውቃችሁ ወላጆች ምዝገባውን እንድታከናውኑ በማለት እናሳስባለን።
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች በሙሉ
የስብሰባ ቀን ማስተካከያን በተመለከተ
ጥቅምት 2 ቀን 2019 የተባለው ጥሪ እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 አ.ም በሚል ይስተካከል።
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
የ2019 አ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት የጀመርን በመሆኑ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ወደ ማጠናከሪያ ትምህርቱ እንድታስገቡ በማለት እናሳስባለን።
ጥቅምት በትምህርትቤታችን በተካሄደው ወርሃዊ የክፍል ለክፍል ውድድር ተካሂዷል
በውድድሩ አሸናፊ የሆኑ ክፍሎች
1A 1ኛ
2A 2ኛ
1B 3ኛ ሆነው ያዝሰነፉ ሲሆን በውድድሩ ከ20 በላይ ተማሪዎች 100 አምጥተዋ