ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
209 subscribers
1.5K photos
38 videos
36 files
879 links
Mahibere Kidusan Australia
Download Telegram
«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ»ተዘጋጅቷል።
መንፈስዎን የሚያድሱ ትምህርተ ወንጌል፣ ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት ምክረ አበው እንዲሁም በተጋበዙ ዘማሪያን በቀጥታ ሥርጭት የሚቀርቡ ዝማሬዎች የመርሐ ግብሩ አካል ናቸው።

ጳጉሜን 1 ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ
ትኬቱን፡- 100ብር ለአንድ ሰው
ለቤተሰብ 1000 ብር
ከአገር ውጭ $10
በመቁረጥ አንድም ሚዲያችን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያደርገውን ጉዞ እየደገፉ በሌላ በኩል በቴሌቭዥኖ እና በሁሉም የድጅታል አማራጮቻችን የሚተላለፉትን የሕወት ስንቅ ይቋደሱ
አሁኑኑ ትኬቱን በመቁረጥና በመቀላቀል የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ ይሁኑ!
አዲሱን ዘመን በአዲስ የዲጂታል ጉዞ
©የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ አገልግሎት ተቋ

የባንክ አካውንት ቁጥር አማራጮች
****
ንግድ ባንክ 1000010822657 (BETH.TEW.SENBET.TBET MAHIB.KID
+++++++++++++++++++++++++
ወጋገን ባንክ 0039595010103
+++++++++++++++++++++++++
አቢሲንያ ባንክ 4753388
+++++++++++++++++++++++++
ዳሸን ባንክ 0088872166011
+++++++++++++++++++++++++
አዋሽ ባንክ 01304800017700
±++++++++++++++++++++++
አሐዱ ባንክ 0003488710101
+++++++++++++++++++++
አማራ ባንክ 9900017695658
+++++++++++++++++++++
ኦሮምያ ኅብረት ስራ ባንክ 1033100028173
በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች።

ዘወትር ዓርብ ማታ
ጸሎትና ትምህርት

"ነገረ ክረምት (ወቅቶች) ምሥጢር ከሰው ሕይወት ጋር ያላቸው ተዛምዶ" በሚል ተከታታይ ይኖረናል።
በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል MK አውስትራሊያ ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች። ዘወትር ዓርብ ማታ ጸሎትና ትምህርት "ነገረ ክረምት (ወቅቶች) ምሥጢር ከሰው ሕይወት ጋር ያላቸው ተዛምዶ" በሚል ተከታታይ ይኖረናል። በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ…»
የማኅበረ ቅዱሳን 17ኛው ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

ጠቅላላ ጉባኤው «አንድ ልብ አንድ ሐሳብ ለተናበበ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት» በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው።

ማኅበረ ቅዱሳን በየሁለት ዓመቱ በሚያካሂደው በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ በዘንድሮው ከ800 በላይ ተሳታፊዎች ለመታደም ችለዋል።

ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ (ዶ/ር) የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ከመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ካህናት ጋር መርሐ ግብሩን በጸሎት ወንጌል አስጀምረዋል።

በጠቅላላ ጉባኤው ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች የሚዳሰሱበት፣ የማኅበሩ የሁለት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት የሚቃኝበት እንዲሁም የቀጣይ የአገልግሎት አቅጣጫ የሚቀመጥበት ነው::
«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ»ተዘጋጅቷል።
መንፈስዎን የሚያድሱ ትምህርተ ወንጌል፣ ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት ምክረ አበው እንዲሁም በተጋበዙ ዘማሪያን በቀጥታ ሥርጭት የሚቀርቡ ዝማሬዎች የመርሐ ግብሩ አካል ናቸው።

ጳጉሜን 1 ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ
ትኬቱን፡- 100ብር ለአንድ ሰው
ለቤተሰብ 1000 ብር
ከአገር ውጭ $10
በመቁረጥ አንድም ሚዲያችን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያደርገውን ጉዞ እየደገፉ በሌላ በኩል በቴሌቭዥኖ እና በሁሉም የድጅታል አማራጮቻችን የሚተላለፉትን የሕወት ስንቅ ይቋደሱ
አሁኑኑ ትኬቱን በመቁረጥና በመቀላቀል የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ ይሁኑ!
አዲሱን ዘመን በአዲስ የዲጂታል ጉዞ
©የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ አገልግሎት ተቋ

የባንክ አካውንት ቁጥር አማራጮች
****
ንግድ ባንክ 1000010822657 (BETH.TEW.SENBET.TBET MAHIB.KID
+++++++++++++++++++++++++
ወጋገን ባንክ 0039595010103
+++++++++++++++++++++++++
አቢሲንያ ባንክ 4753388
+++++++++++++++++++++++++
ዳሸን ባንክ 0088872166011
+++++++++++++++++++++++++
አዋሽ ባንክ 01304800017700
±++++++++++++++++++++++
አሐዱ ባንክ 0003488710101
+++++++++++++++++++++
አማራ ባንክ 9900017695658
+++++++++++++++++++++
ኦሮምያ ኅብረት ስራ ባንክ 1033100028173
በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች።

ዘወትር ዓርብ ማታ
ጸሎትና ትምህርት

"ነገረ ክረምት (ወቅቶች) ምሥጢር ከሰው ሕይወት ጋር ያላቸው ተዛምዶ" በሚል ተከታታይ ይኖረናል።
በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል MK አውስትራሊያ ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች። ዘወትር ዓርብ ማታ ጸሎትና ትምህርት "ነገረ ክረምት (ወቅቶች) ምሥጢር ከሰው ሕይወት ጋር ያላቸው ተዛምዶ" በሚል ተከታታይ ይኖረናል። በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ…»
📢 Mahbere Kedusan Media — "Hawire Hiwot at Your Home"

If you would like to purchase tickets for the "Hawire Hiwot at Your Home" program or make a financial contribution to support the service, please use the link below:
🌐 International & Online Contributions (WegenFund):

https://www.wegenfund.com/causes/mkmedia/
📌 Important Note: After completing your payment, please send a screenshot of your payment receipt via Telegram to: 👉 @mkcenterofexcellence
በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች።

“አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።" መዝ 101፥27”

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ አሸጋገረን።

ዘወትር ዓርብ ማታ ጸሎትና ትምህርት  ይኖረናል:: 
በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል MK አውስትራሊያ ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!