በማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል 7ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ሐምሌ 25 እና 26 አካሄደ።
ሐምሌ 27/2018
ሜልበርን፣ አውስትራሊያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል 7ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ሐምሌ 25 እና 26 አካሄደ።ቅዳሜ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም (ኦገስት 1, 2026) በቨርቹዋል (በዙም) በተካሄደው የመክፈቻ መርሐግብር ላይ የሜልበርን መካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መላከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ በጸሎተ ቡራኬ ጉባኤውን አስጀምረዋል። በዕለቱም በዲያቆን ክንዳለም አታለል ወረብ የቀረበ ሲሆን፣ የማዕከሉ ሰብሳቢ አቶ ብሩክ ሻልመኖ እና የዋና ማዕከል ልዑክ ዲያቆን ሙሉጌታ ነጋ የመክፈቻ መልእክት አስተላልፈዋል። በመቀጠልም የማዕከሉ የ2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በማዕከሉ ጸሐፊ በአቶ ፍጹም መንገሻ፣ የፋይናንስ ሪፖርት በዶ/ር ብሩህ ገብረፃድቅ እንዲሁም የኦዲት ሪፖርት በአቶ ዳዊት ቁምላቸው ቀርበዋል። ሰፊ ውይይት ከተደረገባቸውና ገንቢ አስተያየቶች ከተካተቱባቸው በኋላም ሪፖርቶቹ በሙሉ ድምፅ ጸድቀዋል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ የ5ኛው የማኅበረ ቅዱሳን መሪ ዕቅድ የአጋማሽ ዘመን አፈጻጸም ግምገማ በዋና ማዕከል ተወካይ በዲያቆን ሙሉጌታ ነጋ ቀርቦ በአባላት ዘንድ በስፋት ውይይት ተደርጎበታል። በውይይቱም ወቅት ማዕከሉ ያሉበትን የሥራ አስፈጻሚ አካላትና የአገልግሎት ክፍተቶች በግልጽነትና በኃላፊነት ስሜት በመመልከት፣ በቀጣይ አገልግሎቱን በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል የሚያስችሉ የመፍትሔ ሐሳቦችና አቅጣጫዎች ተመላክተዋል።
እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም (ኦገስት 2, 2026) በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ በአካልና በቨርቹዋል (በዙም) በተካሄደው ሁለተኛ ቀን ጉባኤ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና፣ የምሥራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ሀገረ ስብከት እና የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፀሐፊ ቀሲስ ተሾመ ጌታሁን፣ የምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መጋቢ ምሥጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ፣የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ቄሰ ገበዝ እና አገልጋይ መጋቤ ጥበብ ቀሲስ ቴዎድሮስ ጌታቸው እንዲሁም ወንድሞች ዲያቆናት በተገኙበት በጸሎተ ወንጌል መርሐግብሩ ተከፍቷል። በዕለቱም በተተኪ ትውልድ እና በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት መዘምራን ያሬዳዊ መዝሙራት የቀረቡ ሲሆን፣ የቀጣይ ዘመን አገልግሎትን የሚቃኙ ዋና ዋና ውሳኔዎችም ተላልፈዋል። በዚህም መሠረት በዶ/ር ብሩህ ገብረጻድቅ የቀረበው የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ በአባላት ዘንድ ጥልቅ ውይይት ተደርጎበት በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።
በዕለቱ መጋቢ ምሥጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ "የወደቀው ወዴት ነው?" (2ኛ ነገሥት 6፥6) በሚል ቃል ባቀረቡት ትምህርተ ወንጌል፤ የማኅበሩ አባላት፣ አባቶች ካህናት እና መነኮሳት እንደ ማዕረጋቸውና እንደ ኃላፊነታቸው መንፈሳዊ ቅናታቸውን አድሰውና ቀድሞ ወደነበሩበት ንቁ የአገልግሎት ትጋት ተመልሰው የቤተ ክርስቲያንን አደራ እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።
ወቅቱ የሚጠይቀውን የቤተ ክርስቲያን ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች ለማለፍ ከቅዱሳን አባቶች ካህናት፣ ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት፣ ከሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ከሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤዎች ጋር በቅንጅት፣ በትህትና እና በፍቅር ለመሥራት መላው አባላትና የሥራ አስፈጻሚዎች ቁርጠኝነታቸውን ገልጸዋል። ቤተ ክርስቲያናችን ከተደቀኑባት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎችና ማዕበሎች ተጋፍጣ፣ እውነትን አጽንታና አሸንፋ እንድትቀጥል፤ ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን በእምነታቸው የከፈሉትን ዓይነት ዋጋና መስዋዕትነት ለመክፈል መላው አባላት መነሳት እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡ በዚህም እያንዳንዱ አባል የተቀበለውን መንፈሳዊ ኃላፊነት በንቃት እንዲወጣ፣ በጸሎት፣ በዕውቀት፣ በገንዘብና በጉልበት ቤተ ክርስቲያኑን የሚያገለግልበት መንፈሳዊ መነቃቃት ተፈጥሯል።
በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ የውጭ ማዕከላት ኃላፊ አቶ ኤልያስ እና የዋና ማዕከል ልዑክ ዲያቆን ሙሉጌታ ነጋ የማጠቃለያ እና የሥራ መመሪያ መልእክቶችን አስተላልፈዋል። መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና ባስተላለፉት አባታዊ ምክርና ቡራኬ፡ "ማኅበረ ቅዱሳን በመኖሩ ቤተ ክርስቲያን በፈተናዎች ውስጥ እንድትቋቋም አድርጓታል" በማለት የማኅበሩን አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተልዕኮ ካደነቁ በኋላ፣ አባላት ከቀደመው በላይ በትህትናና በትጋት ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ አባታዊ አደራቸውን አስተላልፈዋል። ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታና ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች የተገነዘበው የዘንድሮው ጠቅላላ ጉባኤ፤ አባላት፣ የአገልግሎት ክፍሎችና የሥራ አስፈጻሚ አባላት የታዩ ጉድለቶችን በመፈተሽ፣ ራሳቸውን ለአዲስ የአገልግሎት ምዕራፍ እንዲያዘጋጁም ጥሪ ቀርቧል፡፡
በመጨረሻም፣ 7ኛው የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ በካህናት አባቶች ጸሎትና ቡራኬ፣ አባላት በቀጣዩ የአገልግሎት ዘመን በቅናትና በትጋት ለመሥራት ባደረጉት ታላቅ መንፈሳዊ ስምምነት እና በአጋፔ ማዕድ ተጠናቋል።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

ከዚህ ዜና መጨረሻ አካባቢ የጠቅላላ ጉባኤያችን ዜና ተካቷል፡፡
ቤተክርስቲያናችን እየደረሰባት ያለውን ፈተናም አንስቷል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=0EEcwG21c0o&t=331

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል

ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 1ኛ ቀን!

Zoom
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise cloud communications.
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 1ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…»
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 2ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 2ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Zoom
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise cloud communications.
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 3ኛ ቀን!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 3ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 4ኛ ቀን!

ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 4ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…»
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 3ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 5ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 5ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Zoom
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise cloud communications.
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 5ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…»
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 3ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 6ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 6ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Zoom
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise cloud communications.
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 6ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…»
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 3ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 7ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ 7ኛ ቀን!
ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል።
ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025)
ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
የአውስትራሊያ ማእከል ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Zoom
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise cloud communications.
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዛሬ 7ኛ ቀን! ዘወትር የዘወትር ጸሎት፤ የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜ ይቀርባል። ቀን፦ ከነሐሴ 1-15/2017 ዓ.ም (August 7-22/2025) ዘወትር ምሽት በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web…»