Forwarded from Asmare
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለ7ኛው የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም አደረሰን!
የ2ኛው ቀን ጠቅላላ ጉባኤያችን ዛሬ በአካል ስለምናካሂድ የመርሐግብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ሰዓት፦ 4:00 PM (Melb/Syd) | 2:00 PM (Perth)
ቦታ፦ ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ (5 Grace Way, Ravenhall, VIC 3023)
በአካል መገኘት የማትችሉ እና ሌላ ቦታ ለምትኖሩ በዙም መከታተል ትችላላችሁ። Zoom Link: https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ለሌሎች ወንድሞችና እህቶችም በማጋራት/በማሳወቅ የጉባኤው ተካፋይ ያድርጉ!
ማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማእከል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

Asmare
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለ7ኛው የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም አደረሰን! የ2ኛው ቀን ጠቅላላ ጉባኤያችን ዛሬ በአካል ስለምናካሂድ የመርሐግብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ሰዓት፦ 4:00 PM (Melb/Syd) | 2:00 PM (Perth) ቦታ፦ ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ…
በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን አላችሁ ቤተሰቦች የ2ኛ ቀን ጠቅላላ ጉባኤያችን በጸሎተ ወንጌል ሊጀምር ስለሆነ ሁላችንም ዝግጁ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
በመጋቢ ምሥጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ 2ኛ ነገሥት 6፥6 "የወደቀው ወዴት ነው? በሚል ኃይለ ቃል ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።