ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
209 subscribers
1.5K photos
38 videos
36 files
879 links
Mahibere Kidusan Australia
Download Telegram
የማእከሉ መልእክት በማእከሉ በሰብሳቢ በወንድማችን ብሩክ እየቀረበ ይገኛል።
በአሁኑ ሰዓት የዋና ማእከል ልዑክ ዲ/ን ሙልጌታ የዋና ማእከልን መልእክት እያቀረቡ ይገኛሉ።
አሁን የማእከሉ ፀሀፊ ወንድማችን ፍፁም የ2018 ዓም እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል።
Forwarded from Asmare
የማእከሉ ፋይናንስ ሪፖርት በወንድማችን ዶ/ር ብሩህ እየቀረበ ይገኝል።
አሁን የማእከሉ ኦዲት ክፍል ሪፖርት በወንድማችን ዳዊት እየቀረበ ይገኛል።
የማኅበረ ቅዱሳን የ5ኛው መሪ ዕቅድ አጋማሽ ዘመን ግምገማ ሪፖርት በዲ/ን ሙልጌታ ቀርቦ በአባላት ውይይት ተደርጎ የመፍትሔ ሐሳብ ተሰጥቶ የቅዳሜው የቨርቹዋል 7ኛ ጠቅላላ በጸሎት ተጠናቋል። ነገ የሚቀጥል ሲሆን በሜልበር 4pm በፐርዝ 2pm ሁላችንም እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
Forwarded from Asmare
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለ7ኛው የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም አደረሰን!
 የ2ኛው ቀን ጠቅላላ ጉባኤያችን ዛሬ  በአካል ስለምናካሂድ የመርሐግብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ሰዓት፦ 4:00 PM (Melb/Syd) | 2:00 PM (Perth)
ቦታ፦ ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ (5 Grace Way, Ravenhall, VIC 3023)
በአካል መገኘት የማትችሉ እና ሌላ ቦታ ለምትኖሩ በዙም መከታተል ትችላላችሁ።  Zoom Link: https://us04web.zoom.us/j/3382355051

ለሌሎች ወንድሞችና እህቶችም በማጋራት/በማሳወቅ የጉባኤው ተካፋይ ያድርጉ!
ማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማእከል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በካህናት አባቶች ጸሎተ ወንጌል ተጀምሯል
በተተኪ ትውልድ መዝሙር እቀረበ ይገኛል
የ2019 ዓ.ም ስትራቴጂ ዕቅድ በዶ/ር ብሩህ ገ/ጻድቅ እየቀረበ ይገኛል
በ2019 ዓ.ም በቀረወሰ እቅድ ላይ ሐሳብ አስተያየት ተሰጥቶ ጸድቋል።