ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ
209 subscribers
1.5K photos
38 videos
36 files
879 links
Mahibere Kidusan Australia
Download Telegram
በወንድማችን አዳነ የ2019 ዓ.ም እቅድ እየቀረበ ይገኛል።
በማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል የሜልበርን እና የፐርዝ ንኡሳን ማዕከላት የ2018 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤያቸውን አካሄዱ
(ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም / July 26, 2026)
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በትናንትናው ዕለት (ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም / July 26, 2026) በማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ሥር የሚገኙት የሜልበርን ንኡስ ማዕከል እና የፐርዝ ንኡስ ማዕከል 2ኛው ጠቅላላ ጉባኤያቸውን አካሂደዋል፡፡ የሜልበርን ንኡስ ማዕከል ጉባኤ በዙም (Zoom) የተካሄደ ሲሆን፣ የፐርዝ ንኡስ ማዕከል ጉባኤ በአካል ተካሂዷል፡፡
የጉባኤዎቹ ዋና ዋና መርሃ ግብሮች እና ዝርዝር እንቅስቃሴዎች
1.         ጸሎት፡- የሜልበርን ንኡስ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ ቀሳውስት አባቶች በበይነ-መረብ (Zoom) በተገኙበት በጸሎት ተከፍቷል፡፡ የፐርዝ ንኡስ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ ደግሞ  አባቶች በአካል ተገኝተው ጸሎተ ወንጌል በማደረግ ተከፍቷል፡፡
2.        ስብከተ ወንጌል፡- በሁለቱም ጉባኤዎች አባላትን በመንፈሳዊ ሕይወት የሚያነቁና የሚያጸኑ፣ እንዲሁም በአገልግሎት እንዲተጉ የሚያደርጉ ስብከቶች ተደርገዋል፡፡ እንዲሁም በዕለቱ ለተሰበሰቡት ምዕመናንና አባላት የማኅበሩን ዓላማ፣ የአገልግሎትን አስፈላጊነት እና የእርስ በእርስ መመካከርን የሚያስረዱ አስተማሪ ትምህርቶች ተሰጥተዋል፡፡
3.        መዝሙር፡ ያሬዳዊ መዝሙራት በአባላት ቀርበዋል፡፡
4.       የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት፡- በ2018 ዓ.ም የአገልግሎት ዘመን የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን የሚዳስሱ አጠቃላይ ሪፖርቶች በጉባኤዎቹ ቀርበዋል፡፡ አባላት በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን በማንሳት ሰፊ ውይይት አድርገውበታል፡፡
5.        የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ማቅረብ፣ ውይይትና ማፅደቅ፡- ለቀጣዩ የአገልግሎት ዘመን የተዘጋጀው ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ለጉባኤው ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በቀጣዩ ዓመት የሚከናወኑ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና መዋቅራዊ ተግባራት ተዘርዝረው የቀረቡ ሲሆን፣ የአባላትን ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ አባላት በማኅበሩ ብቻ ሳይሆን በየአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኑም ጭምር ገብተው በአገልግሎት መሳተፍ እንዳለባቸው ከነባር አባላት ተጠቁሟል፡፡ ጉባኤው በዕቅዱ ላይ አስፈላጊውን ውይይት ካደረገ በኋላ ገንቢ አስተያየቶችን በመጨመር ዕቅዱን በሙሉ ድምፅ አጽድቆታል፡፡
6.       የ2019 ዓ.ም አዳዲስ ሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ፡- የሁለቱን ንኡሳን ማዕከላት አገልግሎት የሚመሩና የሚያስተባብሩ አዳዲስ ሥራ አስፈጻሚዎችን የመምረጥ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ አባላት ለአገልግሎቱ ብቁና ታማኝ የሆኑ ወንድሞችንና እህቶችን በማኅበሩ ምርጫ ሂደት መሠረት መርጠዋል፡፡ አዳዲስ ተመራጮች የተጣለባቸውን ታላቅ የቤተ ክርስቲያን አደራና ኃላፊነት በሚገባ እንዲወጡ እና እግዚአብሔር እንዲረዳቸው ከምርጫው በፊትና በኋላ ጸሎት ተደርጓል፡፡
7.        አጋፔ (የፍቅር ማዕድ)፡- በፐርዝ ንኡስ ማዕከል የተካሄደው ጉባኤ መርሃ ግብሩን ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ሲያበቃ፣ አባላት በፍቅርና በአንድነት የተካፈሉበት አጋፔ (የፍቅር ማዕድ) ተዘጋጅቶ ጉባኤው በደስታ ተጠናቋል፡፡
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

እንኳን ለ7ኛው የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም አደረሰን!  ጠቅላላ ጉባኤያችንን  ሐምሌ 25 እና 26 ቀን 2018 ዓ.ም (Aug 1–2, 2026) በዙም እና በአካል ስለምናካሂድ የመርሐግብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
የጉባኤው መርሐግብር፡
ቀን 1 (በዙም ብቻ) — ቅዳሜ ሐምሌ 25 (Aug 1)
ሰዓት፡ 7:00 PM (Melb/Syd) | 5:00 PM (Perth)
Zoom Link: https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ቀን 2 (በአካል) — እሑድ ሐምሌ 26 (Aug 2)
ሰዓት፦ 4:00 PM (Melb/Syd) | 2:00 PM (Perth)
ቦታ፦ ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ (5 Grace Way, Ravenhall, VIC 3023)
ለሌሎች ወንድሞችና እህቶችም በማጋራት/በማሳወቅ የጉባኤው ተካፋይ ያድርጉ!
ማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማእከል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች።

ዘወትር ዓርብ ማታ
ጸሎትና ትምህርት

"ነገረ ክረምት (ወቅቶች) ምሥጢር ከሰው ሕይወት ጋር ያላቸው ተዛምዶ" በሚል ተከታታይ ይኖረናል።
በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል MK አውስትራሊያ ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
ማኅበረ ቅዱሳን በአውስትራሊያ pinned «በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች። ዘወትር ዓርብ ማታ ጸሎትና ትምህርት "ነገረ ክረምት (ወቅቶች) ምሥጢር ከሰው ሕይወት ጋር ያላቸው ተዛምዶ" በሚል ተከታታይ ይኖረናል። በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤  በፐርዝ ሰዓት 7pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051 ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ…»
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

እንኳን ለ7ኛው የማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማዕከል ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም አደረሰን!  ጠቅላላ ጉባኤያችንን  ሐምሌ 25 እና 26 ቀን 2018 ዓ.ም (Aug 1–2, 2026) በዙም እና በአካል ስለምናካሂድ የመርሐግብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
የጉባኤው መርሐግብር፡
ቀን 1 (በዙም ብቻ) — ቅዳሜ ሐምሌ 25 (Aug 1)
ሰዓት፡ 7:00 PM (Melb/Syd) | 5:00 PM (Perth)
Zoom Link: https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ቀን 2 (በአካል) — እሑድ ሐምሌ 26 (Aug 2)
ሰዓት፦ 4:00 PM (Melb/Syd) | 2:00 PM (Perth)
ቦታ፦ ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ (5 Grace Way, Ravenhall, VIC 3023)
ለሌሎች ወንድሞችና እህቶችም በማጋራት/በማሳወቅ የጉባኤው ተካፋይ ያድርጉ!
ማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማእከል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
መርሐግብራችን በጸሎት ተጀምሯል
የማእከሉ መልእክት በማእከሉ በሰብሳቢ በወንድማችን ብሩክ እየቀረበ ይገኛል።
በአሁኑ ሰዓት የዋና ማእከል ልዑክ ዲ/ን ሙልጌታ የዋና ማእከልን መልእክት እያቀረቡ ይገኛሉ።
አሁን የማእከሉ ፀሀፊ ወንድማችን ፍፁም የ2018 ዓም እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል።
Forwarded from Asmare
የማእከሉ ፋይናንስ ሪፖርት በወንድማችን ዶ/ር ብሩህ እየቀረበ ይገኝል።
አሁን የማእከሉ ኦዲት ክፍል ሪፖርት በወንድማችን ዳዊት እየቀረበ ይገኛል።
የማኅበረ ቅዱሳን የ5ኛው መሪ ዕቅድ አጋማሽ ዘመን ግምገማ ሪፖርት በዲ/ን ሙልጌታ ቀርቦ በአባላት ውይይት ተደርጎ የመፍትሔ ሐሳብ ተሰጥቶ የቅዳሜው የቨርቹዋል 7ኛ ጠቅላላ በጸሎት ተጠናቋል። ነገ የሚቀጥል ሲሆን በሜልበር 4pm በፐርዝ 2pm ሁላችንም እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።