“በእረፍት ላላችሁ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳቹ የጌታችንን የእየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በዘመናችሁ በየስፍራው እድትሰብኩ ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራቹ።ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ በያላችሁበት ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
ወንድሞች እና እህቶች ሆይ እረፍታችሁ መልካም እንዲሆን ፀሎታችን እና እምነታችን ነው።ቤትሰቦች ሆይ እረፍታችሁ በከንቱ እዳታልፍ እና አላማ መር እዲሆን ይህ ስለ እናንተ ፀሎታችን ነው።
ከቅድሞ ይልቅ በእግዛብሔር ቃል የምትበረቱበት፥በፀሎት ክፉ በሆነው አለም የእግዛብሄርን ፊት የምትፉልጉበት፥በትምህርታቹ የምትልቁበት አምት እንዲመጣ ያለመታከት በዚ ክረምት በጌታ ፊት ሁኑ።እኛም በጌታ ፊት ስለ እናንተ ማሳሰብን አንተውም።እንግዲህ እንግዶች ሆይ በቀረውስ በጌታ ፀጋ የበረታቹ ሁኑ።
#from leaders
#jesus
#mattu evasu felloship

We are so proud of you🙌
Congratulations dear Selam and Caleb...
2016 we expect more Christian students...Thank God❤
#Mattu_EvaSUE_Fellowship

ሰላም የእግዚአብሔር ብሩካን እንደምን ከረማቹ እረፍት እንዴት ነበር በድጋሚ ስለተገናኘን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን ምህረት ስላበዛልን አሁንም እድልን ስለሰጠን ደስተኞች ነን እንኳን በደህና ተገናኘን .........
ከፊታችን ባሉ ሶስት ( 3) ተከታታይ ቀናት(ሀሙስ ፣ አርብ እና ቅዳሜ) የጋራ የፀሎት ጊዜ አዘጋጅተናል በነዚህ ቀናት በጋራ አመታችንን ለአባታችን እግዚአብሔር አደራ በመስጠት እንጀምራለን ስለዚህም ሁላችሁም እንድትገኙ እንጋብዛለን ፥ ተባረኩ ።
ቀን ጠዋት ከሰዓት
ሀሙስ 12:00_1:15 11:00_1:00
አርብ 12:00_1:15 11:00_1:00
ቅዳሜ 8:00_11:00
ቦታው ፦
ጠዋት የፀሎት ቤት
ከሰዓት MKC(Adminu ፊት ለፊት ባለው መንገድ )
#ታማኝ_የመንግስቱ _ አገልጋዮች
#እናያለን_እንመለሳለን_እንጠብቃለን

📌📌📌Welcome program 📌📌📌
ሰላም የአባቴ ብሩካን ቅዳሜ #(3/2/2016) ከሰአት በኋላ ከ#8:00 ሰአት ጀምሮ ልዩ የአምልኮ እና የቃል ግዜ በ#MKC_church (Adminu ፊት ለፊት ባለው መንገድ ) ስለምናደርግ ሁላችንም ተገኝተን እንድንካፈል ተጋብዛቹሃል ጌታ አገልግሎታችሁን እና ዘመናችሁን ይባርክ!!!
#ታማኝ_የመንግስቱ_አገልጋዮች

📌📌📌ማስታወቂያ📌📌📌
“በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።” ዕብ 10፥25
ሰላማቹ ይብዛ የአባቴ ብሩካን ፤ እንደሚታወቀው ቅዳሜ ከሰዓት ስናደርግ የነበረው General Fellow(GF) መርሀግብራችንን በአንዳንድ ምክንያቶች ቀን መቀየር አስፈልጓል ስለዚህም ከዚህ ሳምንት ጀምሮ GF ምናደርገው አርብ ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ ስናመልክበት በነበረው ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መሆኑን ልናሳውቃቹ እንወዳለን ጌታ ይባርካቹ !!!

“በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።” ኤር 1፥5
ሰላም የእግዚአብሔር ምርጦች እንደምን ከረማቹ ሁሉ ደና .........አርብ በሚኖረን GF program ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች ስልጠና አንደኛው ክፍል የመጀመሪያው ምዕራፍ ስለሚኖረን ሁላችንም በ12:00 ተገኝተን እንጀምራለን ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ በመያዥ በግዜ እንድንገኝ በአክሮበት እናሳስባችኋለን ። ተባረኩ!

zbible.page.link
መጽሐፍ፡ ቅዱስ
ነጻ ሶፍትዌር (መተግበርያ) በስልክዎ ይጫኑ
•where do you wish to lay your treasure up?
ማቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤
²⁰ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤
²¹ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
*
√ ልብ
• ልብ የ ስሜት፤ የ ፍላጎት፤ የ አመለካከት እና የ ጠባይ መቀመጫ እምብርት ነች፤ እንዲሁም የ ፍቃዳችን እና ህሊናችን ዋና የህይወት መስታወት ነች። ባጠቃላይ የ እኛነታችን ዋና ነች።
• እግዚአብሔር አንተነትህን ሲፈልግ ምትመራበትን የ ህይወት ፍልስፍና ወይም አኗኗርህን፤ መልክህን እና ቁመትህን አያይም…በ አንደኛ ሳሙኤል 16:7 " ሰው ፊትን ያያል፥ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል" ተብሎ ተጽፏል። እንዲሁም
• በ ኢሳያስ 29:13 " ይህ ህዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቅርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከኔ የራቀ ነው፤ " በሁለቱም ጥቅሶች ልንረዳ ምንችለው እግዚአብሔር የአንድ ሰውን ማንነት የሚረዳው ልብን በማንበብ ነው ምክንያቱም ልባችን ኣጠቃላይ የማንነታችን ዋና ተዋናይ ነች።
√ ሃብት እና ልብ
• =>ሃብት ማለት ሰዎች ጋር በብዛት የማይገኝ ያማረ ( ለአይን ማራኪ ) ወይም ውድ የሆነ ነገር አንተ ጋር በብዛት ሲኖር ወይም ለሌላው ሚተርፍ የሚዳሰስ ንብረት ማለት ነው።
• => እኛ አሁን ባለንበት በኛ ዘመን' እግዚአብሔር ሃብት ብሎ ለሰው ልጅ የሰጠው የሚታይ ቁሳዊ ሳይሆን አንዱ ልጁን 'ኢየሱስ' ን ነው። “ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናል።” በልብ ማመን ማለት ቅድም ከላይ በጠቀስናቸው በ ፍላጎት፤ ጠባይ፤ አመለካከት እንዲሁም ፍቃዳችንን እና ህሊናችንን ለ ኢየሱስ ማስገዛት ማለት ነው። ከመዳን ሚበልጥ ኢየሱስን ከማወቅ ሚበልጥ ምድራዊ ህብት የለም። “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
#ታማኝ_የመንግስቱ_ምስክሮች

📌📌📌ማስታወቂያ 📌📌📌
“በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤” 2ኛ ቆሮ 10፥3
Shalom shalom ! በዚህ ሳምንት GF ፕሮግራም የፀሎት ግዜ ስለሚኖረን ተዘጋጅታችሁ ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ በግዜ እንገናኝ ተባረኩ

ታማኝ_የመንግስቱ_አገልጋዮች
እንለያለን ፤ እንመለሳለን ፤ እንጠብቃለን
ኤርምያስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ አቤቱ፥ የሰው መንገድ ከራሱ እንዳይደለ አውቃለሁ፥ አካሄዱንም ለማቅናት ከሚራመድ ሰው አይደለም።
²⁴ አቤቱ፥ ቅጣኝ፤ ነገር ግን እንዳታዋርደኝ በመጠን ይሁን እንጂ በቍጣ አይሁን።

Shalom shalom አርብ ማለት 4/8/2016 ከ 11:30 ጀምሮ እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ከቃለ ህይወት ህብረት ጋር የተዘጋጀ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ በትንሳኤው ምስክሮች ቤተክርስቲያን ይኖረናል ከጓደኞቻችሁ ጋር ተገኝተው እንዲካፈሉ በፍቅር ተጋብዘዋል stay blessed

📌📌📌ማስታወቂያ 📌📌
ሰላማቹ ይብዛ ብሩካን፤ አርብ ማለት 21/9/2016 ከ 12:00 ጀምሮ የሚኖረን የአምልኮ ፕሮግራም ላይ(GC DAY PROGRAM) ስለሚኖረን ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ በግዜ እንገናኝ ተባረኩ
⛪️ሙሉ ወንጌል ቤ/ን
stay blessed

“ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” ኤር 29፥11
ሰላም ሰላም ያባቴ ብሩካን ! በዚህ ሳምንት GF ቅዳሜ ከ8:00 ሰአት ጀምሮ በሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን GC well go ይኖረናል በግዜ እንገናኝ God bless all.
#ታማኝ_የመንግስቱ_አገልጋዮች
#Mattu_EvaSUE_Fellowship
“ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” ኤር 29፥11
ሰላም ሰላም ያባቴ ብሩካን ! በዚህ ሳምንት GF ቅዳሜ ከ8:00 ሰአት ጀምሮ በሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን GC well go ይኖረናል በግዜ እንገናኝ God bless all.
#ታማኝ_የመንግስቱ_አገልጋዮች
#Mattu_EvaSUE_Fellowship
zbible.page.link
መጽሐፍ፡ ቅዱስ
ነጻ ሶፍትዌር (መተግበርያ) በስልክዎ ይጫኑ
Congratulations our blessed .........
#ታማኝ_የመንግስቱ_አገልጋዮች
#እናያለን_እንመለሳለን_እንጠብቃለን
#Mattu_EvaSUE_Fellowship
#ታማኝ_የመንግስቱ_አገልጋዮች
#እናያለን_እንመለሳለን_እንጠብቃለን
#Mattu_EvaSUE_Fellowship