MELLO STUDIO
116 subscribers
79 photos
1 video
1 file
171 links
እዚህ በቅንነትና በመልካምነት የተሰሩ ሙዚቃዎችን
ሲከፋንና ስንደሰት ትናንትን በትውስታ ነገን በተስፋ
እያሰብን በፍቅር ሆነን የነፍስ ደስታችንን በጆሯችን
የምንሰማበት ስፍራ ነው።
🎼🎹🎤🎸🎺🎷
Download Telegram
አርቲስት ደሳለኝ መርሻ ነኝ ከ1994ዓም ጀምሮ የጉራጊኛ ሙዚቃዎች በመጫወት እታወቃለው እስከ 2015ዓም 6 አልበሞች እና 18 ነጠላ ዜማዎችን ለህዝብ አበርክቼአለሁ አሁን ደግሞ ቁጥር 7 አልበሜ ጨርሼ በራሴ ዩቲዩብ ለመልቀቅ እየተዘጋጀሁ ስለሆነ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው።
https://youtube.com/@desalegnemershatraditional?si=t4GUhpSL9Yy_KjK_
Subscribe to my YouTube channel and be ready for the next new music videos 🙏🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@wondechane?si=5gaULZF2KqGSBzex
https://youtube.com/shorts/cKQSvQ5livA?feature=share
ሃርሜ ቲያ ለሁሉም ብርቱ ጠንካራ እና ከራሳቸው ይልቅ የልጆቻቸው ደስታ እና ስኬት የሚያስደስታቸው እራሳቸውን ጥለው ለልጆቻቸው ብቻ ለኖሩና እየኖሩ ላሉ እናቶቻችን የተዜመ ሙዚቃ ነው ትልቅ ክብር🙏 እና ፍቅር ለሁሉም እናቶች ይሁን አመሰግናለው። አፄ ትንሱ

https://youtu.be/hljVSUBt1ec?si=Z6tYsIcTOr2sjJwF
ውድ የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ይህ ይፋዊ የዩትዩብ ቻናሌ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እየገባችሁ ቪዲዮዎችን እንድትመልከቱና ሰብስክራይብ እንድታደርጉልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ፖስቱን ሼር ማድረግ እንዳይረሳ

https://m.youtube.com/channel/UCNza96gWQWt9cDkCbkUvRCA

#ወንድማገኝ_ጫኔ

https://m.youtube.com/channel/UCNza96gWQWt9cDkCbkUvRCA