Lule Tech - ሉሌ ቴክ
27.2K subscribers
4 photos
1 video
2 links
Lule Tech
👇👇👇
@luleacc

Welcome
Download Telegram
📱 ስልክዎ ቢጠፋስ? "Find My Device" — የዲጂታል ዘበኛዎ!

​ስልክዎ ከመጥፋቱ በፊት ወይም ከጠፋ በኋላ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች።

​1. ስልኩ ሳይጠፋ አሁኑኑ መስተካከል ያለባቸው

ስልክዎ ቢጠፋ በቀላሉ ለማግኘት እነዚህን 3 ነገሮች ቼክ ያድርጉ፦

​Find My Device: ወደ Settings > Google > Find My Device በመግባት On ማድረጋችሁን አረጋግጡ።

Offline Finding: በዚያው ሴቲንግ ውስጥ With network in all areas የሚለውን ይምረጡ። ይህ ስልኩ ኢንተርኔት ባይኖረውም በብሉቱዝ እንዲገኝ ይረዳል።

Location: የቦታ መገኛ (GPS) ሁልጊዜ ክፍት መሆን አለበት።

2. ስልኩ ቢጠፋባችሁስ?

​ስልኩ በጠፋ በደቂቃዎች ውስጥ በሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር google.comandroid/find ላይ ገብተው በጂሜይልዎ ይግቡ። ከዚያ እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ ይችላሉ፦

​Play Sound: ስልኩ በአቅራቢያዎ ካለ (Silent ቢሆንም እንኳ) ለ5 ደቂቃ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል።

​Secure Device: ስልኩን በፓስወርድ መቆለፍ እና ላገኘው ሰው የሚታይ መልዕክት በስክሪኑ ላይ መላክ።

​Erase Device: ስልኩ መመለሱ ካጠራጠራችሁ መረጃችሁ ለሌባ እንዳይጋለጥ በሩቅ ሆኖ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት።

​3. "Offline" ቢሆንም ይገኛል?

​አዲሱ የአንድሮይድ ሲስተም ስልክዎ ኢንተርኔት ባይኖረው እንኳ በአቅራቢያ ካሉ ሌሎች አንድሮይድ ስልኮች ጋር በብሉቱዝ በመገናኘት ያለበትን ቦታ ለእናንተ ያሳውቃል።

የጂሜይል (Gmail) አካውንታችሁንና ፓስወርዳችሁን በጥንቃቄ መያዝ እንዳትረሱ! ስልኩ ሲጠፋ ዋናው ቁልፋችሁ እሱ ነው።
12🥰1
Android ስልካችን ላይ የምንጭናቸዉ ነፃ የኳስ,ፊልም የሚባሉ አፕሊኬሽንዎች ሊያበቃላቸዉ ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ።😭

Soon Google will have you wait 24 hours before sideloading Android apps from unverified devs
2👍1
💬ድንገት ቴሌግራም ላይ "Log out" ብታደርጉ ያለምንም code እንደገና ለመግባት passkey feature ን ይጠቀሙ !

😀 ይህን setting on ለማድረግ Telegram setting ላይ በመግባት -> privacy and security -> passkeys -> create passkeys የሚለውን በመጫን passkey ይፈጠሩ !

📌 ይህ ለምን ይጠቅማል ? ድንገት ከ telegram log out ብትሉ በቀላሉ በ አሻራ / pattern/screen lock ወይ face በቀላሉ እንድንገባ ያደርጋል !

📌• ይህም code አልላክ የሚለውን ችግር ይቀርፍልናል !👍
👍32🔥1
ኦንላይን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተቀላቀሉት አሪፍ ስራ ነው,

https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033
https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033

USDT Mining ማድረግ ነው በጣም ቀላል ነው ስራው ገብታችሁ ቼክ አድርጉት እንዲሁም አንዳንድ አሰራሩ ምናምን ያልገባችሁ ነገር ካለ በዚህኛው @luleacc ማውራት ትችላላችሁ።
6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Orex App አሰራሩን ለጠየቃችሁኝ ይሄን ቪዲዮ እዩት

https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033
https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033
👍3🔥21🥰1