Little Germany | ሊትል ጀርመኒ
89 subscribers
50 photos
1 video
4 links
🛍️ About us : Authentic German imports delivered in Addis Ababa
🚚 Delivery Info : Delivery options within Addis Ababa
📞 How to order : @LittleGermanyET
Download Telegram
ከ4 ዓመት በላይ ለሆኑ ህፃናት እና ለአዋቂዎች — Sanostol Multi-Vitamin Bears! 🧸✨

የበሽታ የመከላከል አቅምን በሚያጠናክሩ አስፈላጊ ቫይታሚኖች የተሞሉ የሚጣፍጡ የከረሜላ ቫይታሚኖች!

📦 ይዘት: 60 ፍሬዎች (ለልጅዎ ለ2 ወር የሚበቃ)
👶 ከ4 ዓመት በላይ ለሆኑ ህፃናት እና ለአዋቂዎች የሚሆን
💊 9 አስፈላጊ ቫይታሚኖች: Vitamin A, D, E, C, B6, B12፣ Niacin, Folic Acid እና Biotin ይዟል
🍓 3 የፍራፍሬ ጣዕሞች: በእንጆሪ (Raspberry)፣ በብሉቤሪ እና በኦሬንጅ የቀረበ
🚫 ከስኳር እና ከጀላቲን ነፃ: 100% ቪጋን (Vegan) እና ያለ ሰው ሰራሽ ቀለሞች የተሰራ
🛡️ ለበሽታ መከላከል: በቫይታሚን C እና D የበለጸገ

💰 4,000 birr

☎️ +251 97 059 8012
Telegram - @LittleGermanyET

☎️ 09 70 59 80 12

🚚 Delivery fee is paid separately upon delivery

ለማዘዝ DM ያድርጉልን!
❤2
🇩🇪 ከጀርመን በቀጥታ የገባው 100% ኦሪጅናል Pediakid Vitaminbuddy ይዘን መጥተናል! ✨

ልጅዎ አትክልት ለመብላት ይቸግራል? 🥦

የዕለት ተዕለት የቪታሚን እጥረት እንዳይኖርበት ፍጹም መፍትሔ!

👶 ከ 3 ዓመት ጀምሮ ለሚገኙ ታዳጊዎች

🍊 ልጆች በጣም የሚወዱት የኦሬንጅ እና አፕሪኮት ጣዕም 

🌿 ምን ይዟል?
17 ቪታሚኖች እና ማዕድናት: የዕለት ተዕለት የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ይሞላል (B-Vitamins, C, D, E እና ሴሌኒየም)። 
ከተፈጥሮ አትክልት የተሰራ: ከካሮት፣ ስፒናች፣ ቀይ-ቢት (Rote-Beete) እና ክሬሴ የተሰሩ ተፈጥሯዊ ኤክስትራክቶች (አትክልት የማይወዱ ልጆች በምግብ ፋንታ እንዲያገኙት ይረዳል)። 
ለጨጓራ ምቹ: ከተፈጥሯዊ አጋቭ ማር (Agave Nectar) እና ፋይበር የተሰራ። 

💰 4,000 birr

☎️ +251 97 059 8012
Telegram - @LittleGermanyET

☎️ 09 70 59 80 12

🚚 Delivery fee is paid separately upon delivery

ለማዘዝ DM ያድርጉልን!
❤1
ለሕፃን ልጅዎ ጤናማ የጥርስ እድገት እና ለእናቶች ምቹ ማታ ማታ! 🍼✨

0-6 month እና 6- 16 months

MAM Perfect Night Pacifiers
✔️ በጨለማ ስለሚያበራ ማታ ለመፈለግ አይከብድም
✔️ የጥርስ አቀማመጥ እንዳይበላሽ ተደርጎ የተሰራ
✔️ ከጀርመን ቀጥታ የመጣ ኦሪጅናል

💰 2,700 birr

☎️ +251 97 059 8012

Telegram - @LittleGermanyET

TikTok- https://www.tiktok.com/@littlegermany.et?_r=1&_t=ZS-9A8cL3IzYMU

📲 ዛሬውኑ ይዘዙ! limited stock available!
❤1
🍼 Mom Easy Drinking Cup 🍼
ልጅዎ በራሱ/ሷ በቀላሉና ያለ ፍሳሽ እንዲጠጣ/እንድትጠጣ የሚያግዝ ምርጥ እቃ!

✨ለድድና ጥርስ ተስማሚ የሆነ ለስላሳ አፍ ያለው
✨Leak-proof
✨ለህፃናት እጅ ለመያዝ በጣም ምቹ
✨ከጎጂ ኬሚካል የጸዳ (100% BPA-free)

💰💰 6,000 birr

📩 ለማዘዝ፡ በቴሌግራም መልእክት
ይላኩልን ወይም
☎️ ይደውሉ፡ 0970 59 80 12
🚚 Fast Delivery - Little Germany
❤1👍1
የልጅዎን ጤናማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አመጋገብ ከፍ ለማድረግ MAM Feel Good Glass Baby Bottle (260 ml) አምጥተናል፦ 

✨ ፕሪሚየም ግላስ (Premium Glass): ለማንኛውም ኬሚካል የማይጋለጥ፣ ፍጹም ንፁህ እና ሽታ የሌለው። 

✨ለስላሳ የጡት ጫፍ: ከእናት ጡት ጋር ተመሳሳይነት ያለው እና ህፃናት በቀላሉ እንዲለማመዱት የተሰራ። 

✨ ለማፅዳት ቀላል: ሰፊ አፍ ያለው በመሆኑ ለመታጠብ እና ለመሙላት እጅግ ምቹ። 

💰3,200 birr

📩 ለማዘዝ፡ በቴሌግራም መልእክት
ይላኩልን ወይም

☎️ ይደውሉ፡ 0970 59 80 12

🚚 Fast Delivery - Little Germany
❤2
Organic Baby Porridge — ምንም ዓይነት ስኳር እና ወተት ያልተቀላቀለበት፣ 100% ኦርጋኒክ የጀርመን የሕፃናት ገንፎ! 🇩🇪

💰1,500 birr

📩 ለማዘዝ፡ በቴሌግራም መልእክት
ይላኩልን ወይም

☎️ ይደውሉ፡ 0970 59 80 12

🚚 Fast Delivery - Little Germany

⚠️ Delivery fee is paid separately upon delivery
❤1