መንፈሳዊ እውቀት እየጨመራቹ በሄዳቹ ቁጥር ሰይጣን እናንተን የማጥቃት አቅሙ እየቀነሰ ይመጣል።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤5
#ይነበብ
imagine ማለትም በምናብህ የሆነ ነገር ደጋግመህ ስላየህ የእግዚአብሔር ፍቃድ የሌለበትን ነገር ትስባለህ ማለት አይደለም።
ለዚህ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ፀሎትን እንኳን እንደ ፍቃዱ ከፀለይን ብቻ እንደምንሰማ የሚነግረን።
📖 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:14
¹⁴ በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።
#ፍቃዱን_ማወቅ_ይብዛልን

❤6👍1
ሰይጣን ዛሬህን ሊቀማህ ሲፈልግ ነገ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርግ እና የማይጨበጥ የነገ ባዶ ተስፋ ሊሰጥህ እንደሚችል እወቅ።
ዛሬን በጥበብ እንኑር ለነገም እናቅድ
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ዛሬን በጥበብ እንኑር ለነገም እናቅድ
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6👍2
#በጊዜ_ሂደት_የተማርኩት_እውነታ
እግዚአብሔር ማስተዳደር የምትችሉትን እንጂ፣ የምትፈልጉትን አይሰጣችሁም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
እግዚአብሔር ማስተዳደር የምትችሉትን እንጂ፣ የምትፈልጉትን አይሰጣችሁም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6
እንኳን ለአዲስ አመት በእግዚአብሔር ምህረት አደረሳችሁ።
መልካም አዲስ አመት!
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
መልካም አዲስ አመት!
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤3
ሐይማኖተኝነትን የሚገድለው ብቸኛ መንገድ መንፈሳዊነት ነው።
ሐይማኖተኛ መሆን ማለት ነገሩ ሳይገባህ በደፈናው ስርዓት ነው ስለተባልክ ብቻ ስርዓቱን መፈፀም እና ምንኑም ሳይገባህ ነው ተብለህ ስለተነገረህ ብቻ መስስማት ማለት ነው።
#መንቃት_ይሁንልን
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ሐይማኖተኛ መሆን ማለት ነገሩ ሳይገባህ በደፈናው ስርዓት ነው ስለተባልክ ብቻ ስርዓቱን መፈፀም እና ምንኑም ሳይገባህ ነው ተብለህ ስለተነገረህ ብቻ መስስማት ማለት ነው።
#መንቃት_ይሁንልን
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤3👏1
የሚሰማ ጆሮ ካለ እግዚአብሔር አሁን ድረስ እየተናገረ ነው፤ ከመናገር አልቦዘነም።
የዮሐንስ ራእይ 2:7
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን #ጆሮ_ያለው_ይስማ።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
የዮሐንስ ራእይ 2:7
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን #ጆሮ_ያለው_ይስማ።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤1👍1
#ለሚመለከታችሁ_ሁሉ
የባለጠግነት ኮንፍረስ የሚል ፕሮግራም በመካፈል እውነትም ሀብታም የሚኮን ቢሆን ኖሮ ጌታን የማያውቀው አላሙዲን ደሃ ይሆን ነበር።
በዚህ አይነቱ ፕሮግራም የሚበለፅገው ያዘጋጀው አካል ብቻ ነው።
እግዚአብሔር የብልፅግና መርህን አዘጋጅቷልና እሱን ተከተሉ።

❤3🔥3
ለእግዚአብሔር ሳትገኙ ለነቢይ ተገኝታችሁ ዘይት ቢያፈስባችሁ ፀጉራችሁ ይወዛ ይሆናል እንጂ፣ አትቀቡም።
#ለእግዚአብሔር_ተገኙ
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
#ለእግዚአብሔር_ተገኙ
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤3🔥2
ጠያቂው፥ ፖስተር ማይልስ ለምን ደሃ ክርስቲያን በዛ ?
ማይልስ ሙንሮ፥ ስራን በፀሎት ለማምለጥ ስለሚሞክሩ እና በስራ ሰዓት ቤተክርስቲያን ስለሚገኙ
@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ማይልስ ሙንሮ፥ ስራን በፀሎት ለማምለጥ ስለሚሞክሩ እና በስራ ሰዓት ቤተክርስቲያን ስለሚገኙ
@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤2👍2👏1
#መልካም_አይተኃል
የሚታየው አንድ ነገር ብቻ (ማለትም የለውዝ በትር ብቻ) ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ለኤርሚያስ ምን ታያለህ የሚል ጥያቄ ማቅረብ ለምን አስፈለገው?
የሚታየው አንድ ነገር ብቻ ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ለሁለተኛ ጊዜ የኤርሚያስን እይታ መፈተሽ ባስፈለገው ነበር።
ምን ታያለህ?
#ከብዙ_ከሚታዩ_ነገሮች_መካከል_የእግዚአብሔር_የሆነውን

❤1