LIGHT
5.36K subscribers
125 photos
31 videos
1 file
5 links
ዓይን ስላለህ ብቻ አታይም፤ ማየት ትችል ዘንድ ብርሃን የግድ ያስፈልግኃል። ዓይን ኖሮህ ጨለማ ውስጥ ብትቀመጥ ማየት ታቆማለህ፤ ስለዚህ እንዳትሰናከል በብርሃን ተመላለስ።

Telegram Channel Acc: 👉 @Light_key
Personal Telegram Acc : 👉 @eyasu_Alemu

Facebook Acc:👉https://www.facebook.com/eyasu.alemu.5494
Download Telegram
#አስምርበት

ነቢይ፣ ሐዋሪያ፣ መጋቢ የመሳሰሉትን ተብለው የተዘበራረቀ መርህ አልባ አቆጣጫውን የሳተ ህይወት የሚኖሩ እንዲሁም ሰማያዊ ባህሪ የሌላቸው ብዙ አሉ።

በሕይወት ላይ የሚያነግስህ ሰማያዊ መርህ እና ባህሪ እንጂ፣ የፀጋ ስጦታ አይደለም!

#Character_&_Principle

       🔱
@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
6👏2
በሕልምህ ወንድሞችህ ሲሰግዱልህ አይተህ፣ ስትነቃ ከሸጡህ፣ ሕልሙ ተጀመረ እንጂ አልጨነገፈም!

#እግዚአይሔር_ታማኝ_ነው

    🔱
@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
8👏2
#personal_brand

ለአንተ በጣም የቅርብ የሆኑ ሰዎች አንተ እኔ ነኝ ብለህ ከምታስበው በላይ ስላንተ እውነት ሊናገሩ ይችላሉ። ምክንያቱም እንዲህ ሊሉ የቻሉት አንተ ካንፀባረከው ነገር ላይ ተነስተው ነውና።

ለዚህ ነው ኢየሱስን መጥምቁ ዩሐንስ ነህ፣ አልያስ፣ ኤርሚያስ እንዲሁም ከነቢያት መካከል አንዱ ነህ ሊሉት የቻሉት።

ነገር ግን በጣም የቅርቡ የነበረው ጴጥሮስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው። (ምንም እንኳን ሰማይ ቢገልጥለት)

እንዲሁም መጥምቁ ዮሐንስን ስሙ ዮሐንስ ሆኖ ሳለ፣ ኤልያስ ነህ ሊሉ የቻሉት ዮሐንስ ያንፀባረቀረው ኤልያስ የሚመስለው ማንነቱ ነው።

እኔ እንዲህ ነኝ ብለን ከምናወራው ይልቅ የቅርባችን የሆኑ ሰዎች ናችሁ ብለው የሚያወሩት እውነት ሊሆን ይችላል! ምክንያቱም እኛ ካፀባረቅነው ነገር ላይ ተነስተው personal brandዳችንን ነግረውን ሊሆን ይችላል።

#አንተን_የቅርብ_ጓደኞችህ_ማነህ_ይሉኃል?

    🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
7👍1
በፀሎት ለእግዚአብሔር ይከፈት ያላችሁት በር ሁሉ ያልተከፈተው ምናልባት እየከለከላችሁ ሳይሆን፣ ከክፉ እየጠበቃችሁ ይሆናል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17
. . . እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።
  🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
11
ግቡን ወይም መዳረሻውን ያወቀ ሰው መንገድ ይመርጣል እንጂ፣ ባገኘው ቅያስ ሁሉ አትታጠፍም!

#መንገድ_ምረጡ

  🔱
@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
If You Have Faith, You Have To Plan. Because Faith Demands Plan!

እምነት ካለህ አቅድ፤ ምክንያቱም እምነት እቅድን ይጠይቃል።


     🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
6👍2
ዘር ከአፈር የተጣላ ሰዓት ይሞታል። ከሚሳድጋችሁ ጋር ተጣበቁ።

     🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
7
ከምንጩ ጠጣ ምክንያቱም መሐል ላይ ካንቦራጨቁት ሊደፈርስ ይችላልና።

ገላትያ 1፥12
“ከማንም ሰው አልተቀበልሁትም፤ ከማንም አልተማርሁትም፤ ይልቁንስ በመገለጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበልሁት።”

 
     🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
6
ዘር አንዴ ጊዜ ብቻ ውሃ ስለጠጣ አያድግም።

የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤


     🔱
@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማቆየት በሌለበት መቀበል ከንቱ ነው።

የተቀበላችሁትን አቆዩ


@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
4
በዘላለም ህይወት ያመንከውን እግዚአብሔር በነገ ህይወትህ በነገረህ ቃል አጠርጥረው።

@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
5
እግዚአብሔርን መፈለግ ያለብህ የሆነ ነገር ከእርሱ ስትፈልግ ሳይሆን፣ ራሱ ስለሚያስፈስግህ ነው።

@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
2👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰዎች ያወረዱህንም ያህል አይደለህም
ሰዎች የሰቀሉህንም ያህል አይደለህም


@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
1🔥1