#ጥሪን_ማወቅ
ራዕይህ ምን እንደሆነ የማታውቅ ከሆነ፣ ሌላው ሰው የእርሱን ራዕይ ይሰጥኃል።
ወዴት እንደምትሄድ የማታውቅ ከሆነ፣ ሌላው ሰው በራሱ መንገድ ይወስድሃል።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ራዕይህ ምን እንደሆነ የማታውቅ ከሆነ፣ ሌላው ሰው የእርሱን ራዕይ ይሰጥኃል።
ወዴት እንደምትሄድ የማታውቅ ከሆነ፣ ሌላው ሰው በራሱ መንገድ ይወስድሃል።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤7👍1
መሬት ቶሎ ለመድረስ ብለህ በኢየሱስ ስም ብለህ ከፎቅ ላይ ብትዘል ትሰበራለው ወይም ትሞታለህ። ( ጌታ በደረጃ ወይም በሊፍት ውረዱ ይላቹኃል)
ፀሎት እና የኢየሱስ ስም የእግዚአብሔር መርህ፣ የእግዚአብሔርን ፍቃድ እና የእግዚአብሔርን እጅ መጠምዘዣ መሳሪያዎች አይደሉም።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ፀሎት እና የኢየሱስ ስም የእግዚአብሔር መርህ፣ የእግዚአብሔርን ፍቃድ እና የእግዚአብሔርን እጅ መጠምዘዣ መሳሪያዎች አይደሉም።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤8👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Priority
የሚቀድመው ሲቀድም የሚከተለው ሊከተል ግድ ነው።
ማቴዎስ 6:33
"እናንተ ግን፥ #አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን ፈልጉ፤ የቀረው ነገር ሁሉ ይጨመርላችኋል፤"
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
የሚቀድመው ሲቀድም የሚከተለው ሊከተል ግድ ነው።
ማቴዎስ 6:33
"እናንተ ግን፥ #አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን ፈልጉ፤ የቀረው ነገር ሁሉ ይጨመርላችኋል፤"
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤7😱2
#የእግዚአብሔር_ብርሃን_ኃይላችን_እና_ድላችን_ነው።
መዝ 44:3
ምድሪቱን የወረሱት #በሰይፋቸው አልነበረም፤ ድልንም የተጐናጸፉት #በክንዳቸው አይደለም፤ አንተ #ወድደሃቸዋልና ቀኝ እጅህ፣ ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አደረገ።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
መዝ 44:3
ምድሪቱን የወረሱት #በሰይፋቸው አልነበረም፤ ድልንም የተጐናጸፉት #በክንዳቸው አይደለም፤ አንተ #ወድደሃቸዋልና ቀኝ እጅህ፣ ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አደረገ።
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤10
#እንማር
ማደግህን የምታቆመው ሁሉንም እንደምታውቅ የተሰማህ ቅፅበት ነው።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ማደግህን የምታቆመው ሁሉንም እንደምታውቅ የተሰማህ ቅፅበት ነው።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6
ዳዊት ጎልያድን ለመግጠም ልቡ ሙሉ የሆነው የብዙ አመት የወንጭፍ ችሎታውን ተማምኖ ሳይሆን፣ ውጊያው የእግዚአብሔር መሆኑን ስላወቀ ነው።
1ኛ ሳሙኤል 17:45
"ዳዊትም እንዲህ ሲል መለሰ “አንተ ሰይፍ፥ ጦርና ሾተል ይዘህ መጥተህብኛል፤ እኔ ደግሞ አንተ #በምትፈታተነውና በእስራኤል ሠራዊት አምላክ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ፤"
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
1ኛ ሳሙኤል 17:45
"ዳዊትም እንዲህ ሲል መለሰ “አንተ ሰይፍ፥ ጦርና ሾተል ይዘህ መጥተህብኛል፤ እኔ ደግሞ አንተ #በምትፈታተነውና በእስራኤል ሠራዊት አምላክ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ፤"
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤11🔥3
#እግዚአብሔር_ያዘጋጃል(#jehovah_jireh)
ዮሴፍ ህልም ተርጓሚ ስለነበር፣ ዋጋ የሚኖረው ሕልመኛ ሲኖር ብቻ ነው።
ስለዚህ ዮሴፍ እስር ቤት ሲገባ፣ እግዚአብሔር እስረኞችን ሕልመኛ ያደረጋቸዋል። (የዮሴፍ ስጦታ ዋጋ እንዲኖረው)
ቤተ መንግስት እንዲገባ ሲፈልግ ደግሞ፣ ፈርኦን ሕልም እንዲያይ ያደርገዋል። (መፅሐፍ ቅዱስ ፈርኦን ሕልም ያየው ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሆነ ይነግረናል)

ዘፍጥረት 41:25🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
ዮሴፍም ፈርዖንን አለው። የፈርዖን ሕልሙ አንድ ነው እግዚአብሔር ሊያደርገው ያለውን ለፈርዖን ነግሮታል።
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤7
#ዋጋ_ይኑረን
ህልም ተርጓሚው፣ ህልመኞች መንደር ትኩረት ያገኛል።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ህልም ተርጓሚው፣ ህልመኞች መንደር ትኩረት ያገኛል።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6
#መና ወደ ከነዓን በሚደረግ ጉዞ ላይ እንጂ፣ በግብፅ ተቀምጦ የለም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እግዚአብሔርን እየጠበኩት ነው ባላችሁት ጉዳይ እግዚአብሔር ራሱ እየጠበቃችሁ ቢሆንስ?
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔱 @eyasu_Alemu (josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤5👏2
#ትልቁ_ጥበብ_መያዝ_ሳይሆን_ይዞ_መቆየት_እና_ማቆየት_ላይ_ነው።
ማገልገል ቀላል ነው፤ እያገለገሉ መቆየት ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።
ገንዘብ ማግኘት ቀላል ነው፤ ቀዳዳ ኪስ ውስጥ (ያለ አግባባብ አለመበተን) ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።
👉 ከነዓን በብዙ ውጊያ የገባ ህዝብ፣ በባቢሎን ምርኮ በመወሰዱ ምክንያት ከነዓንን ለቆ ወጥቶ ነበር። (በከነዓን መቆየት እንጂ፣ ከነዓን መግባት ብቻውን ግብ አይደለም)
ወ.ዘ.ተ . . . #ማቆየት እንዲሁም #መቆየት
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ማገልገል ቀላል ነው፤ እያገለገሉ መቆየት ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።
ገንዘብ ማግኘት ቀላል ነው፤ ቀዳዳ ኪስ ውስጥ (ያለ አግባባብ አለመበተን) ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።
👉 ከነዓን በብዙ ውጊያ የገባ ህዝብ፣ በባቢሎን ምርኮ በመወሰዱ ምክንያት ከነዓንን ለቆ ወጥቶ ነበር። (በከነዓን መቆየት እንጂ፣ ከነዓን መግባት ብቻውን ግብ አይደለም)
ወ.ዘ.ተ . . . #ማቆየት እንዲሁም #መቆየት
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤8
#አስምርበት
ነቢይ፣ ሐዋሪያ፣ መጋቢ የመሳሰሉትን ተብለው የተዘበራረቀ መርህ አልባ አቆጣጫውን የሳተ ህይወት የሚኖሩ እንዲሁም ሰማያዊ ባህሪ የሌላቸው ብዙ አሉ።
በሕይወት ላይ የሚያነግስህ ሰማያዊ መርህ እና ባህሪ እንጂ፣ የፀጋ ስጦታ አይደለም!
#Character_&_Principle

❤6👏2
በሕልምህ ወንድሞችህ ሲሰግዱልህ አይተህ፣ ስትነቃ ከሸጡህ፣ ሕልሙ ተጀመረ እንጂ አልጨነገፈም!
#እግዚአይሔር_ታማኝ_ነው
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
#እግዚአይሔር_ታማኝ_ነው
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤8👏2
#personal_brand
ለአንተ በጣም የቅርብ የሆኑ ሰዎች አንተ እኔ ነኝ ብለህ ከምታስበው በላይ ስላንተ እውነት ሊናገሩ ይችላሉ። ምክንያቱም እንዲህ ሊሉ የቻሉት አንተ ካንፀባረከው ነገር ላይ ተነስተው ነውና።
ለዚህ ነው ኢየሱስን መጥምቁ ዩሐንስ ነህ፣ አልያስ፣ ኤርሚያስ እንዲሁም ከነቢያት መካከል አንዱ ነህ ሊሉት የቻሉት።
ነገር ግን በጣም የቅርቡ የነበረው ጴጥሮስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው። (ምንም እንኳን ሰማይ ቢገልጥለት)
እንዲሁም መጥምቁ ዮሐንስን ስሙ ዮሐንስ ሆኖ ሳለ፣ ኤልያስ ነህ ሊሉ የቻሉት ዮሐንስ ያንፀባረቀረው ኤልያስ የሚመስለው ማንነቱ ነው።
እኔ እንዲህ ነኝ ብለን ከምናወራው ይልቅ የቅርባችን የሆኑ ሰዎች ናችሁ ብለው የሚያወሩት እውነት ሊሆን ይችላል! ምክንያቱም እኛ ካፀባረቅነው ነገር ላይ ተነስተው personal brandዳችንን ነግረውን ሊሆን ይችላል።
#አንተን_የቅርብ_ጓደኞችህ_ማነህ_ይሉኃል?

በፀሎት ለእግዚአብሔር ይከፈት ያላችሁት በር ሁሉ ያልተከፈተው ምናልባት እየከለከላችሁ ሳይሆን፣ ከክፉ እየጠበቃችሁ ይሆናል።
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
. . . እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤11
ግቡን ወይም መዳረሻውን ያወቀ ሰው መንገድ ይመርጣል እንጂ፣ ባገኘው ቅያስ ሁሉ አትታጠፍም!
#መንገድ_ምረጡ
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
#መንገድ_ምረጡ
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
If You Have Faith, You Have To Plan. Because Faith Demands Plan!
እምነት ካለህ አቅድ፤ ምክንያቱም እምነት እቅድን ይጠይቃል።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
እምነት ካለህ አቅድ፤ ምክንያቱም እምነት እቅድን ይጠይቃል።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6👍2
ዘር ከአፈር የተጣላ ሰዓት ይሞታል። ከሚሳድጋችሁ ጋር ተጣበቁ።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤7
ከምንጩ ጠጣ ምክንያቱም መሐል ላይ ካንቦራጨቁት ሊደፈርስ ይችላልና።
ገላትያ 1፥12
“ከማንም ሰው አልተቀበልሁትም፤ ከማንም አልተማርሁትም፤ ይልቁንስ በመገለጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበልሁት።”
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ገላትያ 1፥12
“ከማንም ሰው አልተቀበልሁትም፤ ከማንም አልተማርሁትም፤ ይልቁንስ በመገለጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበልሁት።”
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤6
ዘር አንዴ ጊዜ ብቻ ውሃ ስለጠጣ አያድግም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤5