Audio
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር
📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?
【ክፍል፦ ①】
🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር
📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?
【ክፍል፦ ①】
🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
📝 ማህበረሰብህን አንቃ አትዘናጋ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።
✅ ሰዎች ከዙልሒጃ አስር ቀናቶች በመዘናጋት ላይ ናቸው። እውቀት ፈላጊ ተማሪዎች ስለነዚህ ቀናት ትሩፋት ለማህበረሰቡ ግልፅ ሊያደርጉ ይገባል። ሰፊው ማህበረሰብ መልካም ነገርን ይወዳል። ነገር ግን ጣሊበል ኢልሞች እነርሱን በዚህ ላይ ከማንቃት ሲዘናጉ ይስተዋላል።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
📚{مجموع فتاوى ورسائل الشيخ ابن عثيمين (٢٥/١٨٩)}

♦️አል ኢማም አህመድ አል ነጅሚ رحمه الله እንዲ ይላሉ
◾️ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ...
◾️ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ
تأسيس الأحكام بشرح عمدة الأحكم ١٢
➡️ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/LetusfearAllah

Forwarded from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
" ምን ያክል ለቁርአን ትኩረት ሰተናል ወንድም እህቶች እጅግ በርካቶች ማሻ አላህ እኪታብ ላይ በመማርም ይሁን በማስተማር ተሳትፈናል ነገር ግን ሃቂቃው አላህ ካዘነላቸው ሰወች በስተቀር ቁርአን አንስተው አይቀሩም ለምን !
" ቁርአንኮ ከንግግሮች ሁሉ እውነተኛ የአላህ ንግግር ነው የላቀው ጌታችን እንድህ ይላል፣↙️
اللَّهُ نَزَّلَ أَحْسَنَ الْحَدِيثِ كِتَابًا مُّتَشَابِهًا مَّثَانِيَ تَقْشَعِرُّ مِنْهُ جُلُودُ الَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ ثُمَّ تَلِينُ جُلُودُهُمْ وَقُلُوبُهُمْ إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُدَى اللَّهِ يَهْدِي بِهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُضْلِلِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ هَادٍ
አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን፣ ተመሳሳይ፣ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ፡፡ ከእርሱ (ግሣጼ) የእነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ፡፡ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ (ተስፋ) ማስታወስ ይለዝባሉ፡፡ ይህ የአላህ መምሪያ ነው፡፡ በእርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ስለዝህ ቁርአንን እናብበው እንማረው በአግባቡ ተጅዊዱን ጠብቀን።
አደራ አደራ ቁርአንን አንራቅ ወላሂ ሳትቀራ ውለህ ልብህ እማይረበሽ ከሆንክ እራስህን ፈትሽ ።
( አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው)
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abuebrahim22322

Telegram
«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል»
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
(« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ)
{ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ
@Awel_kasaw_Bot
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
(« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ)
{ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ
@Awel_kasaw_Bot
👍2
ሸርሑ ሱና፡ ክፍል -1
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ቁረአት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲ሸርሑ ሱና ሊልበርበሃሪ
▪️ክፍል አንድ
♦️ሶፍት ኮፒውን በዚህ ማግኘት ይቻላል። (መትኑ የሚጀምረው ከገፅ 35 ነው።)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/LetusfearAllah
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲ሸርሑ ሱና ሊልበርበሃሪ
▪️ክፍል አንድ
♦️ሶፍት ኮፒውን በዚህ ማግኘት ይቻላል። (መትኑ የሚጀምረው ከገፅ 35 ነው።)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/LetusfearAllah
👍2
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
⭕️👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️الحمد لله ثم الحمد لله!!
📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።
✅
💦ተውበት በማድረግ
💦ፃም በመፃም
💦ተክቢራ በማለት
💦ከወንጀል በመራቅ
💦ቁርአንን በመቅራት
💦ሰደቃ በመስጠት
💦ሌሊት በመቆም
💦ዚክር በማብዛት
💦ዱአ በማብዛት
💦ኢልም በመፈለግ
💦ዳእዋ በማድረግ
💦ሱና ሶላቶች በማብዛት
💦ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ
💦ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና
♦️ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ።
◾️አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️الحمد لله ثم الحمد لله!!
📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።
✅
እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም የእድሜያችን የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላልና በኢባዳ ልንጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ ድረስ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን በህይወት ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህንን ትልቅ እድል ተጠቅመን ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል።
✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ሸይጧንና ነፍሳችን መርታት ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች በበለጠ መልኩ በኢባዳ ለየት ልናደርግባቸው ይገባል።💦ተውበት በማድረግ
💦ፃም በመፃም
💦ተክቢራ በማለት
💦ከወንጀል በመራቅ
💦ቁርአንን በመቅራት
💦ሰደቃ በመስጠት
💦ሌሊት በመቆም
💦ዚክር በማብዛት
💦ዱአ በማብዛት
💦ኢልም በመፈለግ
💦ዳእዋ በማድረግ
💦ሱና ሶላቶች በማብዛት
💦ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ
💦ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና
♦️ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ።
◾️አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
ተንቢሀት ክፍል 1️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
📚ተከታታይ የኪታብ ደርስ
〰〰〰〰〰〰〰
➧ተንቢሀት
▪ክፍል ⓵
♦️የኪታብ Pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11262
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11325
〰〰〰〰〰〰〰
➧ተንቢሀት
▪ክፍል ⓵
♦️የኪታብ Pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11262
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11325
ተንቢሀት ክፍል 2️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
📚ተከታታይ የኪታብ ደርስ
〰〰〰〰〰〰〰〰
➧ተንቢሀት
▪ክፍል ⓶
♦️የኪታብ pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11262
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11326
〰〰〰〰〰〰〰〰
➧ተንቢሀት
▪ክፍል ⓶
♦️የኪታብ pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11262
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11326
ሸርህ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ 1️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
➡️አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
♦️ክፍል ❶
📃የኪታብ pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11261
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11327
➖➖➖➖➖➖➖
📚ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
♦️ክፍል ❶
📃የኪታብ pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11261
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11327
ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ 2️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
➡️አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
♦️ክፍል ❷
📃የኪታብ pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11261
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11328
➖➖➖➖➖➖➖
📚ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
♦️ክፍል ❷
📃የኪታብ pdf
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11261
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11328