[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
6.66K subscribers
1.21K photos
661 videos
99 files
3.86K links
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
Download Telegram
📚አድስ የደርስ ማስታወቂያ በቀጥታ ስርጭት

ዘወትር ከአሱር ቡሀላ ከ11:00 ከነገ ሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል::

✍️ የሚቀራው ኪታብ
➠➠➠➠➠➠➠
1️⃣ ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ በሸይኽ ዑሰይሚን ሸርህ

📚(شرح لمعة الإعتقاد الهادي إلى سبيل الرشاد)
የኪታቡ PDF ለሚፈልግ👆
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11261

2️⃣ ተንቢሀት አላ አህካሚ ተኽተሱ ቢልሙዕሚናት

📚(تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات)

የኪታቡ PDF ለሚፈልግ👆
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11262
✍️ የሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን የፃፏት ኪታብ

➧ደርሱን የሚሰጠው 👇👇👇👇
🎙በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

➧ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ 👇👇
🕌ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጅድ ለሴቶች

ደርሱን በonline ለመከታተል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍1
🌸نصيحة الى المرأة المسلمة🌸

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

(احرصي على تنظيم وقتك ،حتى يكون عملك متعة، واجعلي البيت دائمًا ↞كالروضة؛
- ↞نظافة
- ↞وترتيبًا
↲فالبيت دليل على صاحبته.


⇦وبالنظافة والترتيب يكون البيت بأجمل صورة ولو كان الأثاث متواضعًا والعكس بالعكس).

🎙محاضرة بعنوان/دور المرأة في تربية الأسرة.


➧ምክር ለሙስሊሟ እንስት

➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንድህ ይላሉ


⇨"ጊዜሽን በስርአት በመጠቀም ላይ ጉጉት አድርጊ ፣ስራሽ ጠቃሚ እስኪሆን ድረስ፣ ቤቱን በንፅህናና ስርአት በማስያዝ/ በማስተካከል ልክ እንደ መናፈሻ እስኪሆን ድረስ ፣

☞ቤቱ በባለቤቱ (ማንነት) ላይ አመላካች/ ማስረጃ ነው።


በንፅህናና በማስተካከል ቤቱ በጣም ያማረ ቅርፅ ይሆናል/ ይይዛል ፣ ምንም እንኳ ተቃራኒው በተቃራኒ መሰረቱ ውዳቂ / ደካማ ቢሆንምኳ (በንፅህናና ስርአት በማስያዝ ከተያዘ ያምራል)"
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍3
➧ዛሬ ምሺት ይጠብቁን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች


♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?

ክፍል፦ ①

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
📝 ማህበረሰብህን አንቃ አትዘናጋ


◾️ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

ሰዎች ከዙልሒጃ አስር ቀናቶች በመዘናጋት ላይ ናቸው። እውቀት ፈላጊ ተማሪዎች ስለነዚህ ቀናት ትሩፋት ለማህበረሰቡ ግልፅ ሊያደርጉ ይገባል። ሰፊው ማህበረሰብ መልካም ነገርን ይወዳል። ነገር ግን ጣሊበል ኢልሞች እነርሱን በዚህ ላይ ከማንቃት ሲዘናጉ ይስተዋላል።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

📚{مجموع فتاوى ورسائل الشيخ ابن عثيمين (٢٥/١٨٩)}
👍1
" ምን ያክል ለቁርአን ትኩረት ሰተናል ወንድም እህቶች እጅግ በርካቶች ማሻ አላህ እኪታብ ላይ በመማርም ይሁን በማስተማር ተሳትፈናል ነገር ግን ሃቂቃው አላህ ካዘነላቸው ሰወች በስተቀር ቁርአን አንስተው አይቀሩም ለምን !
" ቁርአንኮ ከንግግሮች ሁሉ እውነተኛ የአላህ ንግግር ነው የላቀው ጌታችን እንድህ ይላል፣↙️


اللَّهُ نَزَّلَ أَحْسَنَ الْحَدِيثِ كِتَابًا مُّتَشَابِهًا مَّثَانِيَ تَقْشَعِرُّ مِنْهُ جُلُودُ الَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ ثُمَّ تَلِينُ جُلُودُهُمْ وَقُلُوبُهُمْ إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُدَى اللَّهِ يَهْدِي بِهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُضْلِلِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ هَادٍ

አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን፣ ተመሳሳይ፣ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ፡፡ ከእርሱ (ግሣጼ) የእነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ፡፡ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ (ተስፋ) ማስታወስ ይለዝባሉ፡፡ ይህ የአላህ መምሪያ ነው፡፡ በእርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ስለዝህ ቁርአንን እናብበው እንማረው በአግባቡ ተጅዊዱን ጠብቀን።
አደራ አደራ ቁርአንን አንራቅ ወላሂ ሳትቀራ ውለህ ልብህ እማይረበሽ ከሆንክ እራስህን ፈትሽ ።

( አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው)

⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322
👍2
ሸርሑ ሱና፡ ክፍል -1
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ቁረአት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸርሑ ሱና ሊልበርበሃሪ

▪️ክፍል አንድ

♦️ሶፍት ኮፒውን በዚህ ማግኘት ይቻላል። (መትኑ የሚጀምረው ከገፅ 35 ነው።)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/LetusfearAllah
👍2