[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
6.66K subscribers
1.21K photos
660 videos
99 files
3.86K links
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
Download Telegram
✍️የሱንና ወንድሞቼ ሆይ!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱


♦️ አላህ የፈቀደላችሁ ነገር ነዉ ተዓዱድ ዘዉጃት ግን ወንድሞችዬ እንደዉ ስለተፈቀደ ብቻ ዘላችሁ ኦየገባችሁ የሰዉ ሂወት አታበላሹ።

♦️ከመግባታችሁ በፊት አስቡበት!!እንደዉ ኢንተርኔት ላይ የተለያዪ ሴቶች ስላሉ ስለተመቸህ እያመጣህ አትደራርብ! አግብተህ በፍትህ ከጎናቸዉ ልትሆንጂ አረብ ቤት ልታስቀምጥ አይደለም።

♦️ለመሆኑ አረብ ሀገር ያሉት ላይ ከመምጣት በፊት እዉነት አላህ የደነገገዉ ለመፈፀም ከሆነ በየ ሰፈራችሁ ስንት እህቶች ናቸዉ ያሉት ትዳር የሌላቸዉ. በየ አስባልት ዳር የተለያዩ እቃዎች ይዘዉ ብርዱ፣ ፀሀዉ፣ የሰዉ ትችት ፣በኒቃባቸዉ የተነሳ የሚደርስባቸዉ ስትና ስንት ናቸዉ።እስቲ ወንድ ከሆናችሁ እነሱ ሰትሮቸዉ!!ስንትና ስንት ጀግኖቻችን ከእናተ ችላ ማለት፣ ከአደብ፣ አኽላቅ፣ ጉድለት የተነሳ አህባሺ፣ኢኽዋን፣ሶፍያ፣ሀጆሪ የወሰዳቸዉስ ስንት ናቸዉ ቤት ይቁጠረዉ።

♦️እናም እባካችሁ አረብ ቤት ያሉት ተዋቸዉ እነሱ ስራቸዉ ይስሩበት ከፈለጋችሁዋቸዉም ሀገር ሲገቡ ይደርሳል እስከዛ በሰፈራችሁ ያሉት ፍቀዷቸዉ። በሩቅ ስለተመቼ ቤት ያለችዉ ሚስትህም ጠብቃት አሁን ቀላል መስሎ ሊታይህ ይችላል መዘዙ ኋላ የሚመጣ ይችኛዋ ሀገር የገባች ቀን እና እባካችሁ ወንዶች ኢንተርኔት ያሉ እህቶች ተዋቸዉ ከቻላችሁ አስተምሩ አለዛ ትዳር እያላችሁ አትዝረክረኩ። ኮፍጣና ሁኑ!


♦️ወንድ ኮሽታራ ከሆነ ሴትም አትቀርበዉ በሩቅ የምትሸሺ የእናተ መዝረክረክ ግን የብዙዎች ሂወት እያበላሸ ነዉ። አተዝረክረኩ በቃ!!

♦️መደመር ከፈለጋችሁ በየ ሰፈራችሁ ያሉ ደምሩ ሩቅ ያሉ ተዉልን አታስለቅሱብን! በነጋ በጠባ የናተን ግፍ በደል መስማት ሰለቸን! በየሚድያም እድዝረከረኩ አታድርጓቸዉ በቃ እናተ ኮፍጣና ጀግና ሁኑ!!


✍️ስህተት ካለ እረሙኝ ኡሙ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍5
🔮ሱንይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️
እህቴ ልገርሽ ስሚኝ በዝግታ
እደው በትንሹ ስላቺ ውለታ
ባወራውየማያልቅ አለብኝ ውለታ
አለልኝ ጌታዬ ከፋዩ ውለታ
እኔ አቅም የለኝም የምመልስበት አላህ ያስደስትሽሁሌምባለሽበት


🔮ሰለፍይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️
ሰለፍይ እህቴ ሁሌም ድንቅ ነሽ
ከሩቅ የሚጣራው ግርማ ሞገስሽ:
ኒቃብሽን ለብሰሽ የተዋብሽ ነሽ
ማንም ሰው ያውቅሻል ባለባበስሽ


አወራርሽ ሁሉ ስረአት ያለሽ
አረማመድሽም ስረአት አለሽ የማትልከፈከፍ በጣም ቁጥብ ነሽ የሀያእን ካእባ የለበስሽ ነሽ :


በጣም የምታዝኒ ለህት ወድምሽ
በስጋና በደም ዝምድና የለሽ
ለአላህ ብለሽ ነው በቃ ውደታሽ
የማትሽጎጠጎጥ በጣም ግልፅ ነሽ
የዱኒዊይ ስልጣንና ደስታ አይደለም ጥምሽ
ሙሽሪክን የማትወድ ተፀያፊ ነሽ
ማስመሰል የማታውቅ በጣም ግልፅነሽ


ደምቃ ትታያላች በዳእዋ ቦታላይ
ዲኗን በመማር በማስተማርም ላይ
አትመለከትም ኳስና ድራማ ደሞም አትገኝም ጭፈራ ነሺዳ ቦታላይ እሷማ ትኩረቷብቻነው ዲኗላይ::


➧ነገር ከዛ ከዚህ አታሯሩጥም በየኮሜንቱላይ አትለቀልቅሞ ዉድናት ግዜዋ ለድኗ ብሎም ለዱኒያዋ ለድኗ ብቻ ነዉ ዉድናት ጊዜዋ
ለድኗም ብሎም ለዱኒዋም ለድኗ ብቻ ነዉ ሁል ጊዜም አሳቧ


የማይረባ ቦታ አይረግጥም እግርሽ
ከራስሽም በላይ ከቤተሰብሽ
ቅድሚያ የምሰጭው ሁሌም ለድንሽ
ድርድር የማታውቅ ሁሌም በድንሽ ፍረሀት የማታውቅ ጀግና ጀግና ነሽ

አበባው ፈዲቋል ገና ጅማሪችን
ፍሬው ይቦርቃል ልፋት ድክመታችን
በጀሊሉ ፍቃድ እስከአለም ዳርቻ ይሰፋል ደእዋችን
ረቢ ጌታችን አለ ከጎናችን


ሽርክን አኮታኩተን ተውሂድ እዘራለን
ቢድአን ገርስሰን ሱና እገነባለን
ስኬት በስኬት ላይ እንደራርባለን
!!

ወደተውሂድ ጥሪ ዳእዋ እናስፋፋለን
ህልማችን ይሰምራል እንደሰታለን
ባለማቱ ጌታ በረህማን ተስፍ አለን!


ልዩ እህቴነሽ የረህማንስጦታ ዬ
የጭቄ ተካፋይ የሀሳቤ ተጋሪዬ
በደስታ ኑሪልኝበተውሂድ ፅኝልኝእድሜሽ


🌸ለውድ ለሱና እህቶቸ ትሁንልኝ 🌸

✍️በእህታችን ቢንት አብዲላህ

በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች! በርቱልኝ ጀግኖች✍️

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍3
➡️ጥቆማ ለውድ እህቶቸ

🔊ውዷ እህቴ አድምጭኝ ልንገረሽ ጧትም ማታም እንማራለን ለምን የተግባር ሰው መሆን አቃተን ተምረን ለምን እንዳልተማርን ለምን እንሆናለን!?

🔸አሁን ላይ ሀቂቃ በብዙ ቦታ የምንወቀሰው እኛ ነን ግንባር ለምን ደሞምኮ እያጠፋን ጥፋታችንን አናምንም ሱብሀንአላህ

➡️ውዷዬ በአንቺ እና በእኔ ምክንያት ስነ ስርዓት ያላቸው እህት ወንድሞች አብረው እየተሰደቡ እየተወቀሱ መሆኑን አትዘንጊ

🔊እህቴ ከነፈሰው ጋር አብረሽ አትንፈሽ በአቋምሽ ፅኒ ስርዓት አደብ ይኑርሽ መልካም ስነምግባርን ተላበሽ አውሬ አትሁኒ ከጮኸው ጋር አብረሽ አትጩሂ

🔸ስንት ጠንኳራ የሚባሉ እህት ወንድሞች ዲናቸውን ሲያስተማሩ የነበሩ አሁን ላይ እየራቁ ይገኛሉ ይህ ምንድነው በእኔ እና በአንቺ ስርአት አጥነት ምክንያት መሆኑን እዳትረሺ

➡️ደሞ ግርም የሚለኝ ነገር አሁን ላይ አበድኩ ሰከርኩ ብለሽ ለሁለተኛ ሚስትነት ትገቢና ክብሬ ነህ ምኔ ነህ እያልሽ በየቦታው ስታሽሞረሙሪ ትቆይና አንድ ነገር ሲፈጠር ከላይ የጠቀስኩል ይቀርና አይኔን አፈር ያረገው ትያለሽ

♦️ውዷዬ ይህንን ስልሽ ለምን ለሁለተኛ አገባሽ ወይም ሱናን አየተፃረርኩ አደለም ሁሉም ነገር ልክ አለው በልክ ሁኒ ስርዓት ይኑርሽ

▪️አላህ ፈቅዶ አግብተሻል ሰህ ፍቅራችሁን እንድጨምርላችሁ ዱአ አርጊ በሶላትሽ እንጅ ፓናዶሌ ምኔ እያልሽ በየቦታው አታውሪ

♦️ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናም ዝም በይ

💬በሚድያ እየለጣጠፍሽ ሰው አትረብሽ ስንት እህት ወንድሞች አሉ አንገታቸውን ሰብረው ፈርተው የሚኖሩ ለነሱ አታስቢም እንደ

➤ደሞ ይህን ስልሽ ቀንታችሁ ነው እዳትይ ይህ የሚቀናበት አደለም እና እናም ውዷ እህቴ ለሰው ፊትና አትሁኒ አደብ ይኑርሽ ስነምግባር ይኑርሽ የቀደምት እናቶቻችንን እነ አዒሻን አስታወሺ

➡️አንተም ወንድሜ ጭራሽ መዘዝህን በእህቶችህ ላይ አታድርግ በፊት ትስቅና ቡኋላ ችግር ሲፈጠር ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ሲጀመር እሷ ጋር ምን ታደርጋለህ ወንድሜ እባክህን አንድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር አብረህ ኩብሽሽ አትበል በያዝከው አቋም ላይ ፅና ጠንክር ግፋበት በኔ እና በአንተ ምክንያት አድበው የተቀመጡ ወንድም እህቶች አንረብሻቸው በዚህ ሰበብ ተውሂድ ከማስተማር ወደኋላ አትበሉ

♦️ከተሳሳኩ እረሙኝ እህታችሁ 👇

🖋أُمُ سْـــــلَــيْمْ
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/LetusfearAllah
https://t.me/LetusfearAllah
👍3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

«ማስታወቂያ»

እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መፅሃፎችን ለምትፈልጉ በሙሉ ይድረሳችሁ ፣ያሉት መፅሃፎች ውስን ስለሆኑ እጃችን ላይ ያሉት እንደሚከተሉት ናቸው።⬇️⬇️

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነው " ሐፊዞሁሏህ

1 ↪️ የአርበኢን ሃድስ ትርጉም ከነማብራሪያው ጭምር።

2↪️ የኡሱሉ ሰላሳ ፣የቀዋኢደል አራባ ትርጉም።

🖊 በኡስታዝ ሳዳት ከማል" ሐፊዞሁሏህ

1↪️ ተውሂድና ሽርክ የሚለው ወሳኝ መፅሃፍ ለገጠር አስፈላጊ ነው።

2↪️ መንዙማ መርዞቹና መዘዞቹ ምንድናቸው በሚለው የተዘጋጀ ነው።

" መፅሃፎቹን ለማዘዝ ይሄን ይጠቀሙ↙️↙️
@abuaisha1233
@abuaisha1233

በተረፈ የቀሩትን በሌላ ጊዜ ጠብቁን ኢንሻ አላህ።

https://t.me/maktabashamilaAbuaisha
https://t.me/maktabashamilaAbuaisha
👍3
አንድ ወጣት የታላቁን ታቢዒይ ልጅ "የሱፍያን ኢብኑ ዑየይናን ልጅ ለትዳር ሊጠይቅ ይመጣል" ፡

ይህ ወጣት የራሱ የሱፍያን ኢብኑ ዑየይና የወንድሙ ልጅ ነው፡

ወጣቱ ለሱፍያን እንዲህ አለው፡ አጎቴ ሆይ ! ሴት ልጅህን ለትዳር ፈልጌያት ነበርና እርሷን እንድትድረኝ ልጠይቅህ ነው የመጣሁት ፡


ሱፍያን እንዲህ አሉት፡ ጥሩ ደስ ይለኛል

ከዛም ሱፍያን እንዲህ አሉት ፡ አስር ሀዲሶችን አንብብልኝ ?

ወጣቱ ማንበብ አልቻለም !

ከዛም ፡ እሺ አስር የቁርአን አንቀጾችን ቅራ አሉት

አሁንም መቅራት አልቻለም

ሁለቱንም ሳይችል ሲቀር ሱፍያን እንዲህ አሉት

ልጄ ወይ ቁርአን ማንበብ አልቻልክ ወይንም ሀዲስ ማንበብ አልቻልክ ታዲያ ውድ ሴት ልጄን ካንተ ጋ እንዴት እንድትኖር ላደርጋት እችላለሁ ??!!

ከዛም ሳይድሩት ተመለሰ

📝
ምንጭ፦ ቡስታኑል አሪፊን (377)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍2
↪️ አድስ ምርጥ ምክር 1⃣

📝ጥሩ ጓደኛን መምረጥ እንዳለብን ።
መልካም ነገር ሲያብህ ከሚሸሽግ መጥፎ ነገር ሲያገኝብህ ከሚበትን ከሚያሰራጭ ጓደኛ መጠንቀቅ እንዳለብን የለገሱን ምርጥ ምክር ነው ።


🎙በሸይኽ ሙሳ አቡ አህመድ አልቀጧኒ ሀፊዘሁሏህ

🕌በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ የተደረገ


https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from طيبة صالح
منكرات_شائعة_في_المجتمعات_يجب_الحذر.pdf
1.1 MB
📚 كتاب منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها

للشيخ أبي عبد الله محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
Audio
↪️ አድስ ምርጥ ምክር 2⃣ አረበኛ ለምትችሉ

📝ምላስን መያዝ በተለይ በሰዎች ክብር ላይ ምላሳችንን ከመሰንዘር መቆጠብ እንዳለብን።

🎙#በሸይኽ_ሙሳ_አቡ_አህመድ_አልቀጧኒ (ሀፊዘሁሏህ)

🕌በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ የተደረገ

ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
متن أصول الثلاثة ۱
Abu Useymin
አድስ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

➧ክፍል~ { ⓵}

📃የኪታቧ Pdf
https://t.me/abuUseyminabdurehman/7474

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7475
◼️የቀልብ መድረቅ መንስኤዎች‼️


➡️ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

♦️የቀልብ ድርቀት የሚመጣው፦ እነዚህን አራት ነገራቶች አስፈላጊ ከሆነው መጠን በላይ በመጠቀም ነው። እነሱም፦
①) ምግብ
②) እንቅልፍ
③) ንግግርና
④) ከሰዎች ጋር መቀላቀል ናቸው።

📚 الفوائد 154

➤ቴሌግራም ቻናል

https://t.me/LetusfearAllah
https://t.me/LetusfearAllah
👍1
Audio
↪️ አድስ ምርጥ ምክር 3⃣

📝 በዚህ ፈተና በበዛበት ጊዜ ራሳችሁንን #በጀርህና_በተዕድል_ቢዚ_አታድርጉ ይሉናል ።
↪️ በሰዎች ክብር ላይ መዘባረቅ እንዴሌለብን
↪️ አላህን ማውሳት መድሀኒት ነው ሰዎችን ያለ አግባብ ማንሳት በሽታ ነው ብለዋል ከፊል ሰለፎች የሰዎችን ስም ያለ አግባባ ባናነሳ ኑሮ ይሄ ፊትና አይፈጠርም ነበር ይሉናል።
↪️ ወንድሞቼ ሆይ አደራ አደራ ያለ እውቀት ከመናገር በጀርህና በተዕድል ስም የሰዎችን ስም ማብጠልጠል ሰይጣናውይ ተኮልና ሴራ ነው ይሉናል

ሌሎችም ጠቃሚ ምክሮች ተዳሰውበታል

🎙#በሸይኽ_ሙሳ_አቡ_አህመድ_አልቀጧኒ (ሀፊዘሁሏህ)

🕌በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ የተደረገ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍3
➧ሴት ልጂ ካገባች ቡኋላ እራሷን ጣለች የምትል ወንድ(ባል ሆይ አይንህን ስትጥልባት የነበራት ዉበት የቤተሰቦቿ እንክብካቤ ሲሆን አንተን ስታገባተ እራሷን መጣሏ የአንተ እንክብካቤ ጉድለት ስለሆነ እራስህን ተመልከት።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
➡️አቡሁረይራ ባስተላለፉት ረዥም በሆነ ሀድስ ውስጥ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።

◾️ሁለት አይነት ክፍል የሆኑ የእሳት ጎዶች አሉ። እነርሱንም እኔ አላየሗቸውም ።

♦️አንዱ የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው
በዚያ ሰውን ያለአግባብ የሚገርፉ ሲሆኑ
ሌሎቹ ደግሞ

♦️የለባሽ እርቃን መስፈርቱ ያልጠበቀ ልብስ ለባሾች ተዘንባዮች እና አዘንባዮች አሳሳቾች እራሳቸ ፀጉራቸውንእንደ ግመል ሻኛ ያቆሙ የሆኑ ናቸው።

እነዚህ በፍጹም ጀነት አይገቡም
📌ኧረ እንዲያውም ሽታዋንም አያገኟትም።

📒ሙስሊም ዘግበውታል።

🔊የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/LetusfearAllah
https://t.me/LetusfearAllah
የሰለፊ ሴት ዋና መገለጫዋ በተውሂዷ ነው።

♦️ከአላህ ውጭ ያለን ነገር አጠቃላይ አታመልክም
♦️ከአላህ ውጭ ላለ አካል ስለት አትገባም
♦️ከአላህ ውጭ ባለ ነገር አትምልም
♦️ካአላህ ውጭ ላለ አካል ድረሱልኝ ሀጃየን አውጡልኝ አትልም።

➡️ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባሳዩት መልኩ ትክክለኛ ሱናዋን፣ አቂዳዋን፣ ተውሂዷን ይዛ እምትጓዝ ናት። ይህ የሰለፊ ሴት ዋና መገለጫዋ ባህሪዋ ነው።

قُل إنَّ صلاتى وَنُسُكى وَمَحياىَ وَمَماتى لِله رَبِّ الْعٰلمين
⚡️ስግደቴ ፣መገዛቴም ሕይወቴም ፣ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው ።በል።

➡️ይህም ማለት ስራዋን ባጠቃላይ ከሽርክ ትጠብቃለች ። ለአላህ ብላ ብቻ ትሰራለች። የሰዎችን እይታ አትፈልግም በማንኛውም ስራዋ ፣ሰዎች እንዳሞግሷት አትፈልግም።
በስራዋ በአላህ ውደታ የአላህን ፊት እንድሁም ጀነትን ለማግኘት ከዛ ውጭ የምትፈልገው ምንም ዱኒያዊ ሀጃ የለም። ይህ ነው የሰለፊ ሴት ዋና አቋሟ።

🔺ሰለፊ የሆነች ሴት ቢድዓ ከተባለበት ቦታ ትርቃለች ።
🔺ተዉሂድና የተውሂድ ባለቤቶችን የሱና ባለቤቶችን አጥበቃ መያዝ እንዳለባት ሁሉ፣
ሽርክና ከሽርክ ባለቤቶች ፣ የቢድዓ ባለቤትን ባጠቃላይ ትርቃለች። ሱናን አጥብቃ ትይዛለች።
🔺ሰለፊ ሆና ሌሎች የሽርክ ባለቤትና የቢድዓ ባለቤቶች የሚፈጽሙትን ቢድዓዎች ሽርካ ሽርኮች አትፈጽምም።

🔺ሰለፊ የሆነች ሴት ዐጅኒቢ ባለበት ቦታ ላይ እንደፈለገች አቶንም ።ቁጥብ ፣ ስትር፣ትላለች።

➡️ ምክንያቱም ሰለፊ ብሎ ማለት ትክክለኛ ቁርአንና ሀድስ ይዞ በሱና ላይና በተውሂድ ላይ ቀጥ ማለት ነውና።

➡️አሁን ባለንበት ዘመን ሰለፊነትን ይሞግታሉ። በኢባዳ ላይ ደካማ ሆነው ይታያሉ አላህ የከለከላቸውን ወንጀሎች በችልተኝነት ሲዳፈሩ ይታያሉ።

➡️ሰለፊ ሴት ማለት እኮ በኢባዳ ላይ ጠንካራ ነች ፣ የጧት የማታ ዚክሮችን ሰዓቷን ጠብቃ ትላለች። እህቶቿን በመልካም ስራ ላይ ታነሳሳለች ። ከመጥፎ ነገር እንድርቁ ትገስጻለች። መጥፎ ነገር አይታ ዝም አትልም ታወግዛለች። በማንኛውም ነገሯ ሀያዓና አደብ የተላበሰች ነች ።

♦️ሰለፍይ ሴት ማለት እኮ እውነተኛ የሴት አለቃ ማለት እሷ ናት። አላህ ሆይ !እህቶቻችንን በሱና ላይ ቀጥ አድርግልን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
📚አድስ የደርስ ማስታወቂያ በቀጥታ ስርጭት

ዘወትር ከአሱር ቡሀላ ከ11:00 ከነገ ሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል::

✍️ የሚቀራው ኪታብ
➠➠➠➠➠➠➠
1️⃣ ሸርህ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ በሸይኽ ዑሰይሚን ሸርህ

📚(شرح لمعة الإعتقاد الهادي إلى سبيل الرشاد)
የኪታቡ PDF ለሚፈልግ👆
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11261

2️⃣ ተንቢሀት አላ አህካሚ ተኽተሱ ቢልሙዕሚናት

📚(تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات)

የኪታቡ PDF ለሚፈልግ👆
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/11262
✍️ የሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን የፃፏት ኪታብ

➧ደርሱን የሚሰጠው 👇👇👇👇
🎙በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

➧ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ 👇👇
🕌ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጅድ ለሴቶች

ደርሱን በonline ለመከታተል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍1
🌸نصيحة الى المرأة المسلمة🌸

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

(احرصي على تنظيم وقتك ،حتى يكون عملك متعة، واجعلي البيت دائمًا ↞كالروضة؛
- ↞نظافة
- ↞وترتيبًا
↲فالبيت دليل على صاحبته.


⇦وبالنظافة والترتيب يكون البيت بأجمل صورة ولو كان الأثاث متواضعًا والعكس بالعكس).

🎙محاضرة بعنوان/دور المرأة في تربية الأسرة.


➧ምክር ለሙስሊሟ እንስት

➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንድህ ይላሉ


⇨"ጊዜሽን በስርአት በመጠቀም ላይ ጉጉት አድርጊ ፣ስራሽ ጠቃሚ እስኪሆን ድረስ፣ ቤቱን በንፅህናና ስርአት በማስያዝ/ በማስተካከል ልክ እንደ መናፈሻ እስኪሆን ድረስ ፣

☞ቤቱ በባለቤቱ (ማንነት) ላይ አመላካች/ ማስረጃ ነው።


በንፅህናና በማስተካከል ቤቱ በጣም ያማረ ቅርፅ ይሆናል/ ይይዛል ፣ ምንም እንኳ ተቃራኒው በተቃራኒ መሰረቱ ውዳቂ / ደካማ ቢሆንምኳ (በንፅህናና ስርአት በማስያዝ ከተያዘ ያምራል)"
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍3
➧ዛሬ ምሺት ይጠብቁን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman