[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
6.64K subscribers
1.21K photos
661 videos
99 files
3.87K links
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
Download Telegram
Forwarded from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 አስደሳች ዜና
📢 بشرى سارة

🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
🔶 ዛሬ ማታ በአላህ ፈቃድ ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube) ሙሀደራ ይኖረናል።

🔹 محاضرة بعنوان - "حاسبوا أنفسكم قبل أن تحاسبوا."

🔹 የሙሀደራው ርእሰ "ሒሳብ ሳይደረግባችሁ በፊት ነፍሳችሁን ተሳሰቡ።"      

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 አርብ ዙል-ቀዕደህ 18/1443 ሂጅሪ, ሰኔ 10,2014)
ሰዐት: ማታ 3፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

🌐
https://t.me/AbumuslimAlarsi
✍️ቁርኣን 📖


የጌታየ ቃል ነው ከላይ የወረደ
የሂወቴ መምሪያ ነው የቀብር ጓደ
የልቤ ብርሃን የሃዜኔ መርሻ
ብስራት የተሞላ የመንፈስ ማደሻ
ፀጥ ብየ ብሰማየው የሚታዘንልኝ
ባንድት ፊደል ብቻ 10 ሀሰናት የሚታሰብልኝ
ማናለ እንዳሏህ ቃል ደሞ እንደቁር ኣን
በኪታቦች ሁላ የሆነ ሙሃይምን
በንግግር ምጥቀት ጥግ የደረሰ ነው
ማንም ታናገሪ የማይፎካከረው
!!

✍️ተነሽ አስተምሪ!!
➛➛➛➛➛➛➛

አላህ አግርቶልሽ ቁር ኣን የቀራሽው
እህቴ በይ ተነሽ ምን ያስቀምጥሻል
አንችይ ያላገዝሻት ማን ያግዝልሻል
እህትሽ ቸግሯት ፊደል ማስተካከል
ቁር ኣን ለመቅራት አድርጋ በተርቲል
መኻሪጁ ጠፍቷት ሁሌ ስትቸገር
ዛሬውኑ ወስኝ እሷን ለመቀየር
አንችይ የቀራሽው አላህ አግርቶልሽ

ተነሽ አስተምሪ የት ትደበቂያለሽ
የነብዩን ሃድ ምነው ዘንጋሽው
¹`ከናንተ በላጩ ቁርኣ ንን ቀርቶ የስተማረው ሰው ነው "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ". رواه الترمذي

እናታዳ እህቴ ምን ያስቀምጥሻል
የሰው በላጭ መሆን ላንችይ ምን ያንስሻል
ቁር ኣኑን እንደሁ ጌታሽ አግርቶልሽ ይሄው ተምረሻል!!


እውቀት ሲያስቀምጡት አይደለም የሚደልብ
ባስተማሩት ቁጥር ቢሆንጅ የሚያብብ!!

✍️ እህቴ አንችይ ተማሪዋ !!
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲

ቁር ኣን ለመቅራት አትበይ ከበደኝ
ሾጧን አያታልሽ በርችይ እህቴ ጀግኝ
ብትነተባተቢም ምንም ቢያስቸግርሽ
²' ጠንክሪ ጀግናየ ሁለት አጅር አለሽ
ትኩረትሽን ሰተሽ ጠንክረሽ ተማሪ
ከማይጠቅም ወሬ ራስሽን አጥሪ
ከቲላዋ በፊት ቃኢዳሽን ቅሪ
አስተማሪም ሆነ እውቀት አትንናቂ
የኢልም መሰረት ቁር ኣን መሆኑ ጠንቅቀሽ እወቂ
ደሞ እንድገራልሽ ስጁድ ውረጅና ጌታሽን ጠይቂ
ቁር ርኣን ለያዘው በጣሙኑ ገር ነው
አሏህ አግርቶላት ልንሸመድደው!!

በእህታችን አይከል/ E

➧በኢብኑ ተይሚያህ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ፕሮግራም ላይ የቀረበ!በርቱ ጀግኖችዬ!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
➻እንደዚህም አይነት ምርጥ ሴት አለች !

➻ሁለመናዋ ተሟልቶ የተፈጠረች ፣

➻ክብረንፅናዋ ሁሌም የማይለየት፣

➻በማራኪ ቃላቶቿ፣ ባማረው ውበቷና ንግግሯ፣ እንዲሁም በአፍቃሪነቷ ዘለኣለም ባሏ የሚወዳት፣

እርሷ ማለት እኮ…
➻ብትናገር አእምሮን የምታሳርፍ፣ አድማጭ ንግግሯን ፍፁም ባይቆረጥ የሚመኝላት ፣ በተለይም ውስጥን በሚያስደስቱና እርካታን በሚሞሉ ቅላፄዎች ስታዜም ድምፇ ልዩ ነው፣

➻ስርኣቷን፣ ዝምታዋን እና እርጋታዋን ሲያይ የባሏን ልብ በደስታና በድሎት ትሞላዋለች፣

ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ብቅ ስትል ይህ ቦታ ምርጥ መዓዛና ብርሃን ይሞላል፣ ብዙ ብዙ…

➻ያልተጠቀሱት ከተጠቀሱት ባህሪት ይበልጥ ያጓጓሉ…

➻ይህች ሴት የጀነቷ ሁሩልዓይን العروب ነች የሚሽቀዳደም ይሽቀዳደም!!


📚ምንጭ (تيسير الكريم الرحمن 799 س. الواقعة)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ


➧የአላህ ቤት መገንባት ያለዉ ጥቅም!!

📲በጃማ ደጎሎ ሰለፍዪች መርከዝ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
!


🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ
حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Jamadegolo
የዛሬው ደርሳችን

የሠላሠቱል ኡሱል ኪታብ ደርስ ክፍል -02- 👇👇👇

https://youtu.be/T1axg8QHmUs

ለመቅራት በሚመች መልኩ ከነ ፒዲኤፉ


⭕️ በትእግስት ሙሉውን አዳምጡ ትጠቀማላችሁ
⭕️ ካዳመጣችሁ ቡኋላ ለእህት ወንድሞቻችሁ ሼር አድርጉ
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

አሳዛኝ የጅምላ ጭፍጨፋ በወለጋ

↪️ በአለተ ቅዳሜ ሰኔ 11 2014 አ . ል በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ወለጋ ጊንቢ ዙረያ ወረዳ በ5 ቀበሌ ሰዎች ከባድ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የኦነግ ታጣቂዎች ፈጭመዋል

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን

↪️ እነዝህ 5 ቀበሌዎች

ጉትን ሰፈር
ጨቆርሳ
ሰኔ
አሶሳ ሰፈር
ስልሳው።


↪️ ሓቂቃ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ ሣሥበው ራሱ ይዘገንነኛል የአንድ አመት ህፃን ሳይቀር እናቶችንን እና ልጆችን ምንም ሳይራሩ እንዳለ በጅምላ ጭፍጭፍ አደረጓቸው ።

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን

↪️ ምን አይነት አረመኔዎች ናቸው ግን በአላህ ወንዶችንስ እሽ ገደሉ .እንደው ልጅ ያለው ሰው ህፃን ልጅን ይገላል ?? እናት ያለው ሰው እናቶችን ይገላል ??

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን

↪️ ብቻ አንድ ላይ ከ100 በላይ ሰው በትላንት ቀን ብቻ እንደረገፈ እንደሞተ ነው የተነገረኝ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ህፃናት እናቶች በብት የተገደሉት ናቸው ።

↪️ አንዱን የቅርብ የሱና ወንድሜን ስደውልለት ለካስ ውንድሙ እና አክስቱም ጭምር ተገለውበታል ያአላህ . የሱና ወንድሞች ራሱ የሞቱ ብዙ ናቸው ይህንን ትልቅ ግፍ ተመልከቱልኝ በአላህ ።

↪️ እኔ የማውቃቸው ራሱ ከጎረቤት እና ጓደኞች ከ20 በላይ ሰው ሙቷል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ይገርማችኋል አንድ ቤት ውስጥ ቤተሰቡ ሙሉውን 10 ሰው በአንዴ ነው የተጨፈጨፈው ያአላህ ።

↪️ አላህ በእዝነቱ የኔ ቤተሰቦች አላህ ጠበቀልኝ አልሀምዱሊላህ አቆየልኝ ጊያቸው እስከሚደርስ ለአላህ ምስጋና ይገባው ።

↪️ ዋናው በሂወት መትረፉ እንጅ የንብረትን ነገር ተውት እንዳለ ወድሟል ብቻ አላህ ይድረስላቸው ሓቂቃ ሂደን እንዳናመጣቸውም ምንም መንገድም የለም ብቻ ጨነቀን ሓቂቃ ።

↪️ በነዝህ 5 ቀበሌዎች የደረሰው ጭፍጨፋ ወላሂ በጣም ዘግናኝ ነው እንደውም ስልሳው በሚባለው ቦታ ላይ እንዳለ አሰልፈው ነው በሰልፍ ነው የገደሏቸው አሉኝ ሰው አልተረፈ ።

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ።

↪️ ከአንድ ቤት ውስጥ ምንም ሰው ያልሞተበት ቤት የለም እንደው አላህ የጠበቀው ሲቀር ታላቅ ጠባሳ ነው አላህ በዳዮችን የሚተው አምላክ አይደለም የእጃቸውን ይስጣቸው ያረቢ ።

↪️ እኔ ግን በጣም ያሳነኝ ነገር ይህ የዋህ ህዝብ በሌላው ጦስ እሱ መገደሉ ነው ሓቂቃ ከፖለቲካውም የሉበት ስራቸውን ብቻ እንጅ ።

↪️ ከዝህም በላይ በጣም ያሳዘነኝ ይህንን ጭፍጨፋ ምንም የዘገበም ሚድያም የለም እኔ እስካማውቀው ድረስ ።

↪️ አሁንም ስደውል የሞተውን ገና ልናይ ነው ሰውም የለም ጭር ብሏል ነው የሚሉኝ እንዳለ የሞቱት #ሙስሊሞች ናቸው አላህ ይማራቸው ያሉትንም ደግሞ ከዝህ ጭንቅ አላህ ይጠብቃቸው ።

↪️ አማና አደራ በዱዓቸሁ እላለሁኝ ወንድም እህቶች የአንድ ሙስሊም ሞት ማለት ከባድ ነው አንድ ሙስሊም ከሚሞት ዱንያ ብትጠፋ ይሻላል ነው የተባለው አደራ በዱዓችሁ አትሷቸው እነዝህን ሚስኪን ሰዎች ።

↪️ አይ ዱንያ አባት ለስራ ወደ ስራው ሂዶ ሲመለስ እንዳለ የሚወዳቸው ልጆቹም የሚወዳት ሙስቱም በጥይት ተመተው እንዳለ አልቀው ብቻውን ሲቀር ፈያሱብሃነላህ !!

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን

ወንድማችሁ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman
👎1
Forwarded from ሒዳያ ኢስላማዊ ድርጅት
#ቀብር_ላይ_መቀመጥ_ያለው_አደጋ
~~~~
አቢ ሁረይራ አላህ ስራውን ይውደድለትና ባስተላለፈው ሃዲስ
ረሱልﷺ እንዲህ ብለዋል
" ከእናንተ አንዳችሁ የእሳት ፍም ላይ ተቀምጦ ልብሱን እና ቆዳውን ቢያቃጥለው ይሻለዋል ቀብር ላይ ከሚቀመጥ"

#ምንጭ [ሙስሊም 971]
አድስ የተቆረጠ ንፁህ ማር አስገብተናል ሳያልቅ ቶሎ ይዘዙ ።

አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ
#በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ ....... በሌሎች ቦታዎችም ብዛት ለሚመፈልግ በትእዛዝ እናመጣለን ።

ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን ይደውሉልን ።

በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።


ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ጧት ማታ እኛን በማስተማር ለሚደክሙ
#ለውድ_ኡስታዞቻችን በስጦታ መልኩ መስጠት ለምትፈልጉ ገዝታችሁ መስጠት ትችላላችሁ ።

09 30 32 05 04
09 83 71 76 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።

ወይም

በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ ደሴ አራዳ


አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
አኺ በትዳርህ ደስተኛ መሆን የምትሻ ከሆነ ውጭ ስትውል just lower ur gaze ዐይንህን ስበር ፡፡

➻ሚስትህንም ከሌሎች ሴቶች ጋር አታወዳደር ፡፡ ሁሌም የአንተዋ የተለየች መሆኗን አስብ ' ጥሩ ጥሩ ጎናንም እያነሳህ ደጋግመህ ለራስህ ንገረው !
°

➻ኡኽታ አንቺም በተመሳሳይ በትዳርሽ ላይ ደስተኛ መሆን የምትሺ ከሆነ ባልሽን ከሌሎች ወንዶች ጋር አታወዳድሪው ፡፡ ዐይንሽንም ከሌሎች ባዕድ ወንዶች ላይ ስበሪ ፡፡በሌሎች ወንዶች አፈ ቀላጤነት ፣ ሀብትና ተክለሰውነት ሚዛን ላይ ባልሽን አታኑሪው ፡፡ የአንቺው የተለየ መሆኑን አስቢ ' ደግሞም እውነት ነው የአንቺው ይለያል ፡፡ መልካም መልካም ጎኑንም ደጋግመሽ አስቢ !
°
➻ባለትዳሮች ሆይ ተፋቀሩ ' ተዋደዱ ፡፡ መዋደዳችሁ ዐጅር እንደሚያስገኝላችሁም አትዘንጉ ፡፡

መልቁል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🔘 طهارة القلب የቀልብ ንፅህና!!
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤

📝قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى :

🖋 فاحرص يا أخي على طهارة قلبك قبل طهارة جوارحك.


👉"ወንድሜ ሆይ! አካልህን ከማፅዳትህ በፊት ልብህን ለማፅዳት ትጋ።

⬅️ كم من إنسان يصلي ويصوم، ويتصدق، ويحج لكن قلبه فاسد.

👉የሚሰግድ፣የሚፆም፣የሚመፀውት፣ሐጅ የሚያደርግ ሆኖ ሳለ ልቡ የተበላሸ ስንትና ስንት ሰው አለ?!!

🖋وهاهم الخوارج حدّث عنهم النبي ﷺ أنهم يصلون ،ويصومون ،ويتصدقون ،ويقرؤون القرآن ،ويقومون الليل ،ويبكون ،ويتهجدون ،ويحقر الصحابي صلاته عند صلاتهم،،،

ይሄውና ኸዋሪጆችን አስመልክቶ ነብዩ ﷺ እንደሚሰግዱ፣ እንደሚፆሙ፣ እንደሚመፀውቱ፣ ቁርኣንን እንደሚቀሩ፣ ሌሊቱን እንደሚቆሙ፣ እንደሚያለቅሱ ፣ ተሀጁድ እንደሚሰግዱ፣ ሶሐባ እንኳን ከነሱ ሶላት ጋር ሲያነፃፅር ሶላቱን እንደሚንቅ ከመናገራቸው ጋር

🔘 لكن قال النبي ﷺ:

« لا يجاوز إيمانهم حناجرهم »

👉ነገር ግን እራሳቸው ነብዩ ﷺ የነዚህ ሰዎች ኢማን ጎሮሯቸውን አያልፍም ይላሉ❗️

⛔️ لا يدخل الإيمان قلوبهم مع أنهم صالحو الظواهر، لكن ما نفعهم.

⛔️ ኢማን ከልባቸው አይገባም።‼️ ውጫቸውን ቢያሳምሩም አልጠቀማቸውም።


⛔️ فلا تغتر بصلاح جوارحك، وانظر قبل كل شيء إلى قلبك،،،

⛔️ስለዚህ በውጫዊ ገፅታህ መስተካከል እንዳትሸወድ!!ከሁሉ በፊት ወደ ልብህ ተመልከት።


أسأل الله أن يصلح قلبي وقلوبكم.
👈 أهم شيء هو القلب.

✍️ቀልቤንም ቀልባችሁንም እንዲያስተካክልልን አላህን እለምናለሁ።

👉 ከሁሉም አንገብጋቢው ልብ ነውና።"

📙 شرح رياض الصالحين [327/2]

➧ወደ ቻናላችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍1