Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጋራ መኖርያ መካከል ለቸርች ብለው ያጠሩት ቆርቆሮ አፈረሱ ተብለው የአካባቢው ኗሪዎች ታሰሩ በየሚድየው እንደ ትልቅ አጀንዳ እያዘዋወሩት በአርሲ ንፁሃን ኦርቶዶክሳውያን በየቀኑ ደማቸው ሲፈስ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ከምዕመን አልፈው ለሀገር ታሪክ ቅርስ የሆኑ ሲወድሙ ሁሉ ተባብረው ዝም እንደው የቤተክርስቲያን አምላክ ቀን ያምጣላት😭
😭28🙏2
ምን ይባላል ይሄ አሁን ደሞ አራት አይና ናቸው አሉን አንድ አይነኔን ማመን አቃተኝ 😭
🤔2
Forwarded from ኢዮብ_ዘ_ሚካኤል ® (Gadisa)
https://vt.tiktok.com/ZSXUP1Yu5/ ሙሉ ወንጌሎች ጌታችን ኢየሱስ ከእመቤታችን ስጋ ነስቷል ብለው አያምኑም😁
❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእንግሊዝኛ ሀገራችን ላይ ያለው ችግር ለማስረዳት ጀምረህ አንተም ግራ ሲገባህ ቢ😂😂😂
😁29🤣12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፥ ያድናቸውማልና።" (መዝ. 34፥7)
ኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ከክፉ አደጋና ከመከራ ሁሉ ይጠብቅልን፤ ቤተ ክርስቲያናችንን በሰላም፣ በክብርና በልዕልና ይጠብቅልን ምልጃዉ ዘወትር አይለየን መልካም በዓል 🤗❤

❤40🥰5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የማቴዎስ ወንጌል 12:39-45 (AMH)
••••••••••
³⁹ እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው። ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም።
⁴⁰ ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።
⁴¹ የነነዌ ሰዎች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና፥ እነሆም፥ ከዮናስ የሚበልጥ ከዚህ አለ።
⁴² ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ።
⁴³ ርኩስ መንፈስ ግን ከሰው በወጣ ጊዜ፥ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፥ አያገኝምም።
⁴⁴ በዚያን ጊዜም። ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ ይላል፤ ቢመጣም ባዶ ሆኖ ተጠርጎና አጊጦ ያገኘዋል።
⁴⁵ ከዚያ ወዲያ ይሄድና ከእርሱ የከፉትን ሰባት ሌሎችን አጋንንት ከእርሱ ጋር ይወስዳል፥ ገብተውም በዚያ ይኖራሉ፤ ለዚያም ሰው ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛው ይብስበታል። ለዚህ ክፉ ትውልድ ደግሞ እንዲሁ ይሆንበታል።

❤34👏1