Christology and the council of Chalcedon የሚለው ነው እሰኪ ማውረድ ከቻላቹ
❤14
"በፊቴ ማዕድን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት እራሴን በዘይት ቀባኸኝ ፣ጽዋህም እንደ ምን የተመረጠ ነዉ! በእዉነት ቸርነትህና ምሕረትህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ፣ በእግዚአብሔር ቤትም ለዘለአለም እኖራለሁ።"
__መዝሙር (22፣5_6)
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ🤗❤
__መዝሙር (22፣5_6)
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ🤗❤
❤23
"ኃይልን ለደከመዉ ይሰጣል፣ ጉልበትም ለሌለዉም ብርታትን ይጨምራል። ብላቴናዎቹ ይደክማሉ ይታክቱማል ጎበዞቹም ይወድቃሉ ፤እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸዉን ያድሳሉ.."
__ (ኢሳይያስ 40 ፣29_31
በእርሱ ተስፋ እናድርግ፣ እርሱ
ብርታታችን ነዉ።🙏መልካም ዉሎ
__ (ኢሳይያስ 40 ፣29_31
በእርሱ ተስፋ እናድርግ፣ እርሱ
ብርታታችን ነዉ።🙏መልካም ዉሎ
❤24❤🔥5
"ሴት ጨቅላ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? ከማኅፀንዋስ ለወጣዉ ልጅ አትራራምን? እነርሱ እንኳን ይረሱ ይሆናል ፣እኔ አረሳሽም።"
__ትንቢተ ኢሳይያስ,(49፣15)
እናት ልጇን እንደማትረሳ ሁሉ እግዚአብሔርም እኛን በፍጹም አይረሳንም።🙏ታድለን ❤
__ትንቢተ ኢሳይያስ,(49፣15)
እናት ልጇን እንደማትረሳ ሁሉ እግዚአብሔርም እኛን በፍጹም አይረሳንም።🙏ታድለን ❤
❤32
በጣም የሚገርም መግለጫ ነው ለአውሮፓ ሕብረት የቀረበው በተቻላችሁ መጠን እንዲሰራጭ የበኩላችሁን አድርጉ
❤14👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ለእኔ ሞተህልኝ በልቤ ዉስጥ ደግሞ ህያዉ ሆነህ ትኖራለህ።ያ የፍቅርህ ማህተም በህይወቴ ታትሟል። አምላኬ ሆይ ስለ ዘላለማዊ ፍቅርህ ምስጋናዬ ይድረስህ። ስምህ ለዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል🙏❤ተጋበዙልኝ
❤33👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጋራ መኖርያ መካከል ለቸርች ብለው ያጠሩት ቆርቆሮ አፈረሱ ተብለው የአካባቢው ኗሪዎች ታሰሩ በየሚድየው እንደ ትልቅ አጀንዳ እያዘዋወሩት በአርሲ ንፁሃን ኦርቶዶክሳውያን በየቀኑ ደማቸው ሲፈስ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ከምዕመን አልፈው ለሀገር ታሪክ ቅርስ የሆኑ ሲወድሙ ሁሉ ተባብረው ዝም እንደው የቤተክርስቲያን አምላክ ቀን ያምጣላት😭
😭28🙏2
ምን ይባላል ይሄ አሁን ደሞ አራት አይና ናቸው አሉን አንድ አይነኔን ማመን አቃተኝ 😭
🤔2
Forwarded from ኢዮብ_ዘ_ሚካኤል ® (Gadisa)
https://vt.tiktok.com/ZSXUP1Yu5/ ሙሉ ወንጌሎች ጌታችን ኢየሱስ ከእመቤታችን ስጋ ነስቷል ብለው አያምኑም😁
❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእንግሊዝኛ ሀገራችን ላይ ያለው ችግር ለማስረዳት ጀምረህ አንተም ግራ ሲገባህ ቢ😂😂😂
😁29🤣12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፥ ያድናቸውማልና።" (መዝ. 34፥7)
ኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ከክፉ አደጋና ከመከራ ሁሉ ይጠብቅልን፤ ቤተ ክርስቲያናችንን በሰላም፣ በክብርና በልዕልና ይጠብቅልን ምልጃዉ ዘወትር አይለየን መልካም በዓል 🤗❤
ኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ከክፉ አደጋና ከመከራ ሁሉ ይጠብቅልን፤ ቤተ ክርስቲያናችንን በሰላም፣ በክብርና በልዕልና ይጠብቅልን ምልጃዉ ዘወትር አይለየን መልካም በዓል 🤗❤
❤40🥰5