ለነፍሴ ቲዩብ(Lenfse tube)
2.04K subscribers
14 photos
10 videos
11 links
ማቴዎስ 16:26
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
Download Telegram
"በየዕለቱ እባርክሃለሁ ፣ስምህንም ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ። እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ፥እጅግም የተመሰገነ ነዉ፤ታላቅነቱም አይመረመርም። "
__መዝሙር, 145፣2_3)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ 🤗
22
"በእግዚአብሔር የሚታመኑ እንደ ጽዮን ተራራ ናቸዉ ፣ለዘላለም
ይኖራሉ እንጂ አይናወጡም። "
__መዝሙር 125፣1)


የትኛዉም ፈተና ቢገጥመን እኛ በጌታ ስለምንታመን እንደ ጽዮን ተራራ አንናወጥም። እምነታችንን አጥቀን በጽኑ እንጠብቅ።መልካም ቀን🤗
25👍2
"እግዚአብሔር አምላክን የሚፈሩትን በቸርነቱ ይጎበኛል ፣ተስፋ የሚያደርጉትንም በምሕረቱ ይረዳቸዉል። ነፍሳቸዉን ከሞት፣ ለማዳን በረሃብም ጊዜ ይመግባቸዋል
።ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደረገዋለች ፣እርሱ ረዳታችንና መጠጌያችን ነዉና።ልባችን በእርሱ
ደስይለዋልና፥በቅዱስ ስሙም ታምነናልና።"
_መዝሙር, (32፣18_21)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ🤗
23
አዲስ ዝማሬ "ቅድስት ሥላሴ"ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ፣የእግዚአብሔር ፍቅር ፣
የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት
ከሁላችንም ጋር ይሁን።🤗
14👍2🥰1
Christology and the council of Chalcedon የሚለው ነው እሰኪ ማውረድ ከቻላቹ
14
"በፊቴ ማዕድን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት እራሴን በዘይት ቀባኸኝ ፣ጽዋህም እንደ ምን የተመረጠ ነዉ! በእዉነት ቸርነትህና ምሕረትህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ፣ በእግዚአብሔር ቤትም ለዘለአለም እኖራለሁ።"
__መዝሙር (22፣5_6)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ🤗
23
"ኃይልን ለደከመዉ ይሰጣል፣ ጉልበትም ለሌለዉም ብርታትን ይጨምራል። ብላቴናዎቹ ይደክማሉ ይታክቱማል ጎበዞቹም ይወድቃሉ ፤እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸዉን ያድሳሉ.."
__ (ኢሳይያስ 40 ፣29_31


በእርሱ ተስፋ እናድርግ፣ እርሱ
ብርታታችን ነዉ።🙏መልካም ዉሎ
24❤‍🔥5
"ሴት ጨቅላ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? ከማኅፀንዋስ ለወጣዉ ልጅ አትራራምን? እነርሱ እንኳን ይረሱ ይሆናል ፣እኔ አረሳሽም።"
__ትንቢተ ኢሳይያስ,(49፣15)


እናት ልጇን እንደማትረሳ ሁሉ እግዚአብሔርም እኛን በፍጹም አይረሳንም።🙏ታድለን
32
በጣም የሚገርም መግለጫ ነው ለአውሮፓ ሕብረት የቀረበው በተቻላችሁ መጠን እንዲሰራጭ የበኩላችሁን አድርጉ
14👍6
"በመንገድህ ይጠብቅህ ዘንድ ወደ አዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ እነሆ እኔ መላአክን በፊትህ እሰዳለሁ። >>(ዘጸአት 23፣20)

እንኳን ለገናናዉ ለኃያሉ መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃዉ አይለየን መልካም በዓል
🤗
35👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ለእኔ ሞተህልኝ በልቤ ዉስጥ ደግሞ ህያዉ ሆነህ ትኖራለህ።ያ የፍቅርህ ማህተም በህይወቴ ታትሟል። አምላኬ ሆይ ስለ ዘላለማዊ ፍቅርህ ምስጋናዬ ይድረስህ። ስምህ ለዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል🙏ተጋበዙልኝ
33👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጋራ መኖርያ መካከል ለቸርች ብለው ያጠሩት ቆርቆሮ አፈረሱ ተብለው የአካባቢው ኗሪዎች ታሰሩ በየሚድየው እንደ ትልቅ አጀንዳ እያዘዋወሩት በአርሲ ንፁሃን ኦርቶዶክሳውያን በየቀኑ ደማቸው ሲፈስ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ከምዕመን አልፈው ለሀገር ታሪክ ቅርስ የሆኑ ሲወድሙ ሁሉ ተባብረው ዝም እንደው የቤተክርስቲያን አምላክ ቀን ያምጣላት😭
😭28🙏2
✝️"እሳተ መለኮትን የታቀፍሽ እናት ሆይ፣በእሳት ፈተና ዉስጥ እንዳናልፍ በረድኤትሽ ሰዉሪን።🙏

አምላክን የተሸከሙ ማህጸንሽ፣ለእኛም መሸሸጊያ ይሁን።ድንግል ሆይ፣ ቅድስናሽ
በልባችን ይደር።

ቅድስት እናታችን የሁላችንም የልብ ልመና ትስማልን። የሕይወታችንን መንገድ ታቅናልን።የጌታዬ እናት ምልጃዋና በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን። መልካም በዓል❤️
31
ምን ይባላል ይሄ አሁን ደሞ አራት አይና ናቸው አሉን አንድ አይነኔን ማመን አቃተኝ 😭
🤔2