ለነፍሴ ቲዩብ(Lenfse tube)
2.04K subscribers
14 photos
10 videos
11 links
ማቴዎስ 16:26
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
Download Telegram
"እኔ ግን ለኃይልህ እቀኛለሁ ፥በማለዳም በምሕረትህ ሐሤት አደርጋለሁ ፣በመከራዬ ቀን መጠጌያዬ ሆነኸኛልና ።ረዳቴ ሆይ ላንተ እዘምራለሁ፤አምላኬ መጠጊያዬ ምሕረቴም ነዉና ።"
__መዝሙር (58፥16_17)

ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ🙏 እንዴት አደራችሁ
29
እነሱ መሞት ሳይደክማቸው እኛ መጻፍ እየደከመን ዝም ብለን ነበር። ሻማዋ አልቅሳ አስለቅሳ እየጨረሰች ይመስላል።

በእውነት በሃይማኖታቸው በየቀኑ በቁማቸው ለሚሞቱ፣ የሚወዱትን በአሰቃቂ ሁኔታ ለሚነጠቁ፣ ሕዝቤና ልጄ የሚላቸው ላጡ የምሥራቅ አርሲ ኦርቶዶክሳውያን ምን ያጽናናቸዋል? ከሚደርስባቸው ግፍ በላይ ባለቤት አልባ መሆናቸው ያቆስላል።

ሐውለት አሕመድ ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ ጥሩ አድርጋ ከተበችውና አጋራነው!

ይቺም ሻማ ሰልችታለች‼️
===============

"በአገራችን ለሚቀጥሉት ብዙ አሥርት ዓመታት ምናልባትም አሁን በሕይወት የምንገኝ ሰዎች በአጠቃላይ ሳናይ የምንሞተው ነገር የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ''ኃላፊነቴን በአግባቡ ስላልተወጣሁ ሥራዬን በፈቃዴ ለቅቄያለሁ፤ ከ'ኔ የተሻለ ሰው ይምራው'' የሚለው ነው።

በአርሲ ዞን በኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች እና አብያተ-ክርስትያናት ላይ በተደጋጋሚ ጥቃቶች እየተሰነዘሩ ብዙ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ሞተ፤ አብያተ-ክርስትያናት እና ቅርሶችም ወደሙ፤ በነዋሪዎቹ ዘንድ ሥጋትና ጥርጣሬ ሰፈነ።

ይሄን ተደጋጋሚ ጥቃት ለማስቀረት የተሠራ ሥራ አለ? ሰላም ማስከበር 100% የክልሉ መንግሥት ሥራ አይደለም እንዴ? ምን አድርጓል? ሰላም ማስከበር ካቃታቸው በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት ''አልቻልንም፤ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ይግባልን'' ይባላል እኮ! መቼም ''እኔ ለዚህ ኃላፊነት ብቁ ሆኜ አልተገኘሁም፤ የተሻለ ብስለትና ልምድ ያለው ሰው ይተካኝ'' የሚሉ ኃላፊዎችን በሕይወት እያለን እንደማናይ ዕሙን ነው።

ሰው ባለቀ ቁጥር ይቺን ሻማ ብልጭ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው? ይሰለቻል።

ወደ ስራ ብንገባ ሁላቺንም ባለንበት ቦታ ሆነን መደራጀት ያስፈልጋል ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ ፍራቻ አስወግዱ
💔243👍3
"በእንባ የሚዘሩ በደስታ ያጭዳሉ። ዘራቸዉን ተሸክሞ እያለቀሱ የሚሄዱ ፥ፍሬያቸዉን ተሸክመዉ በደስታ ይመለሳሉ። "
__መዝሙር, (126፣5_6)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ🤗
22👍3
ስለ ሲኖዶስ ትዝብቴን ላካፍላችሁ

የዛኔ ከመንግስት ጋር ሲፋለጡ የነበሩት እነማን ነበሩ?

መልሳችሁ አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ!! መልካም ምን ነበረ ስራቸው
አቡነ አብርሃም:-የመንበረ ፓትርያሪኩ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራአስኪያጅ
አቡነ ጴጥሮስ:- የሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ

አሁን እነዚህን አባቶች ዳር አስይዘው ዋናው የአቡነ አብርሃምን ቦታ የያዙት አቡነ ሳዊሮስ:: በምን አይነት አሰራር ነው ትናንት የራሳቸው ሲኖዶስ ካላቋቋምን ሲሉ የነበሩት በአንዴ ተመልሰው የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ፈጣሪ ይወቀው :: በዚህ የሚያበቃ አይመስለኝም ብፁዕነታቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ፍራቻዬ ለመንበሩ ብለው አንድ ነገር እንዳያረጓቸው ነው!!!

ይሔ የኔ እይታ ነው
👍2510🥰1😭1
"በጭንቀቴ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት ፥ወደ አምላኬም ጮዉኩ
ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ ፥ጩኸቴም
በፍቱ ወደ ጆሮዬ ገባ። እግዚአብሔር
መታመኛዬ ሆነ፣ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፥ወዶኛልና አዳነኝ። "
__መዝሙር (17፣6)

የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።🤗
21🙏3
Audio
"በፊቱ እንደ ቡቃያ ፥ከደረቅ መሬት እንደ ሥር አድጓልና ፤ ደም ግባትና ዉበት የለዉም ፤ ባየነዉም ጊዜ እንወደዉ ዘንድ አምሳያ የለዉ።"
__ትንቢተ ኢሳይያስ. (53፣2

ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ🤗
20🙏5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጣም የሚገርም ነው እኮ ጊዜው😭

ገዳዬች በስትራቴጂ ተደራጅተው በአደባባይ እናጠፋታለን እያሉ ሲዝቱ ኦርቶዶክስ ያነጣጠረ ጥቃት ይብቃ ሕዝቤ እያለቀ ነው ብላ ስለሕዝቦቿ ድምፅ በመሆኗ ጭራሽ የአመፅ ቀስቃሽ ነች?


ምን ግራ የሆነ ጊዜ ነው😭
😭31💔7😁1
ስሙኝእማ

1️⃣, ከሰው ጋር ስትኖር ሆደ ሰፊ መሆን አለብህ ምክንያቱም አንተ በምትፈልገው መንገድ ሳይሆን እነሱ በሚችሉት መንገድ ብቻ ስለሆነ የሚያስቡት!

2️⃣, የኔ ሀሳብ ብቻ ልክ ነው ብለህ አትሞግት ማሳመን እንኳን ብትችል እና ሀሳብህ ትክክል ካልሆነ እዛ ቦታ ላይ ዳግም እምነትን ታጣለህ!

3️⃣, ሰው አረገ ብለህ ያለ አቅምህ ምንም ነገርለማድረግ አትጣር ለ ቀናት ቢሳካልህም ከዛ በኋላ ወደነበርክበት መመለስህ አይቀርም ስትመለስ ግን የድሮው እንደቀድሞ ምቾት አይኖረውም ።

4️⃣, ለሰው ብለህ የውሸት ማንነትን አትገንባ በውስጥህ ሁለት ማንነት ያድግና ከራስህ ጋር ያጣላሀል!

5️⃣, እቅድህን ለሰው አትንገር ፍሬው ይጨፈግግብሀል የዚህ ምሳሌ ደሞ ጓሮህ የምትተክለው ጤናዳም እና ከግቢህ ውጪ መንገድ ዳር እንደምትተክለው ተክል ማለት ነው ከሰው አይን የገባ ሁሉ የማደግ እድሉ አናሳ ነው።አይመስላችሁም🤔
🔥124
💔19😭121
"በየዕለቱ እባርክሃለሁ ፣ስምህንም ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ። እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ፥እጅግም የተመሰገነ ነዉ፤ታላቅነቱም አይመረመርም። "
__መዝሙር, 145፣2_3)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ 🤗
22
"በእግዚአብሔር የሚታመኑ እንደ ጽዮን ተራራ ናቸዉ ፣ለዘላለም
ይኖራሉ እንጂ አይናወጡም። "
__መዝሙር 125፣1)


የትኛዉም ፈተና ቢገጥመን እኛ በጌታ ስለምንታመን እንደ ጽዮን ተራራ አንናወጥም። እምነታችንን አጥቀን በጽኑ እንጠብቅ።መልካም ቀን🤗
25👍2
"እግዚአብሔር አምላክን የሚፈሩትን በቸርነቱ ይጎበኛል ፣ተስፋ የሚያደርጉትንም በምሕረቱ ይረዳቸዉል። ነፍሳቸዉን ከሞት፣ ለማዳን በረሃብም ጊዜ ይመግባቸዋል
።ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደረገዋለች ፣እርሱ ረዳታችንና መጠጌያችን ነዉና።ልባችን በእርሱ
ደስይለዋልና፥በቅዱስ ስሙም ታምነናልና።"
_መዝሙር, (32፣18_21)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ🤗
23
አዲስ ዝማሬ "ቅድስት ሥላሴ"ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ፣የእግዚአብሔር ፍቅር ፣
የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት
ከሁላችንም ጋር ይሁን።🤗
14👍2🥰1
Christology and the council of Chalcedon የሚለው ነው እሰኪ ማውረድ ከቻላቹ
14
"በፊቴ ማዕድን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት እራሴን በዘይት ቀባኸኝ ፣ጽዋህም እንደ ምን የተመረጠ ነዉ! በእዉነት ቸርነትህና ምሕረትህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ፣ በእግዚአብሔር ቤትም ለዘለአለም እኖራለሁ።"
__መዝሙር (22፣5_6)


ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ🤗
23
"ኃይልን ለደከመዉ ይሰጣል፣ ጉልበትም ለሌለዉም ብርታትን ይጨምራል። ብላቴናዎቹ ይደክማሉ ይታክቱማል ጎበዞቹም ይወድቃሉ ፤እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸዉን ያድሳሉ.."
__ (ኢሳይያስ 40 ፣29_31


በእርሱ ተስፋ እናድርግ፣ እርሱ
ብርታታችን ነዉ።🙏መልካም ዉሎ
24❤‍🔥5
"ሴት ጨቅላ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? ከማኅፀንዋስ ለወጣዉ ልጅ አትራራምን? እነርሱ እንኳን ይረሱ ይሆናል ፣እኔ አረሳሽም።"
__ትንቢተ ኢሳይያስ,(49፣15)


እናት ልጇን እንደማትረሳ ሁሉ እግዚአብሔርም እኛን በፍጹም አይረሳንም።🙏ታድለን
32
በጣም የሚገርም መግለጫ ነው ለአውሮፓ ሕብረት የቀረበው በተቻላችሁ መጠን እንዲሰራጭ የበኩላችሁን አድርጉ
14👍6