Chapter 02 Solutions FL (1).pptx
10.7 MB
Clinical chemistry ppt https://t.me/Laboratorypractice
❤1👍1
የፀጥታ ሀይል የህክምና ተቋም ውስጥ ምን ይሠራል?
1. ዱላ እና ድንጋይ ይዘን ወጥተን እንስበር አላልን!
2. ታካሚ እና አስታማሚን አንቀን እንግደል አላልን!
3. ዘረፋ ወንጀል ውስጥ አልገባን!
4. እርስ በርሳችን እንጫረሥ አላልን!
ወይስ ታጥቀዋል ወዴ ____ ተፈርቶ ነው
ወ.ዘ.ተ ወሬወችን ተውት እስኪ በተረጋጋ መንፈስ
የፀጥታ ሀይል አካላት
1. ስራ አድረን ደክሞን ስንወጣ ስልካችንን የሚሠርቀንን ሌባ ያዙልን
2. ስራ ቦታ እየመጡ የሚደነፉብንን ስርአት አሥይዙልን
3. ወቶ መግባት ብርቅ በሆነባት ሀገር ሆስፒታል ጫካ አደለም እና ሽፍቶችን ያዙልን
4. አስገድዶ ደፋሪዎችን ያዙልን
5. የእኛን አሳሪወች ህግ ፊት አቅርቡልን
እንጅ እኛ እናንተን እና ከእናንተ ብዙ ርቀት ያሉ ወገኖቻችን አሳስበውን ስራ በከፊል ብለናል!!
ቢረሳ ቢረሳ ያች የሠሜን ጦርነት ጊዜ በየሆስፒታሉ (specially for addis ababa millinium hall treatment center) የምታለቅሷት እንባ እና የምስጋና ቃል, በኮቪድ ወረርሽኝ ጊዜ ፍርሀት እና ምን እናድርግ ነፍሳችን በእናንተ ናት ተማፅኖ ይረሳል??? በየቀኑ በየሆስፒታሉ ያለውን እሮሮ እማ አልጠቅሠውም!!!!! ይረሳል ???
ስታለቅሡ የሚያለቅሠው አሳዝናችሁት እና የራሡ ብሶት በሠበቡ እንደ እሳተ ገሞራ መፈንዳቱ ነው።
የፀጥታ ሀይሎች ተቸግረናል ተውን የሚመለከተው አካል ይይልን!!
የስራ አጋሮቻችንን ፍቱልን!!
ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ አትያዙን ምን አጠፋ በሉ❗️
እኛን ከመያዝ ሚኒስተር መሥሪያ ቤቱን ጠይቁልን!!!
መ.ካ.ወ ነኝ ከ St Paulos Laboratory Department

💯7❤1
CHAPTER 8.pdf
1.4 MB
https://t.me/Laboratorypractice
Clinical chemistry ppt ll
Clinical chemistry ppt ll
💯3