LD CASTING & VOICE OVER
411 subscribers
5 photos
43 links
Download Telegram
LD Casting
አስቸኳይ ለምንሰራው  የምርጫ ማስታወቂያ ስራ ላይ መሳተፍ የምትችሉ እና ፍላጎት ያላቹ

👉 ወንድ እድሜ  25_60
👉 ሴት እድሜ 25_60
ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ እና ስልክ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
1🖕1
ሰላም እንዴት ናችሁ

👉አስቸኳይ ካስቲንግ ለሴቶች

👉እድሜ ከ23- 26 ብስክሌት መጋለብ የምትችሉ ሴቶች ብቻ

👉 ፎቶ ስም እና ስልክ @Lidetf6 ላኩልኝ
አመሰግናለሁ
1
LD Cast
በጣም አስቸኳይ ጥሪ አዲስ ለምንሰራዉ  ማስታወቂያ

👉ወጣት ወንድ እድሜ ከ25-40 የሆነ

ነገ ጠዋት የሚችል እና ትወና ጎበዝ የሆነ
ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
ሰላም ቤተሰቦቻችን

አስቸኳይ አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ 
 
👉 ወንድ ትክክለኛ ማሲንቆ ተጨዋች እንፈልጋለን እና መሳተፍ የምትችሉ

ሁሉም ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ሰላም ቤተሰብ
ይቺ ተዋናይ ለስራ ተፈልጋ ነው የምታቁአት በ @lidetf6 ስልክ ላኩልኝ
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ 
  
👉 10 ኮረስ ወንድ እና 10 ሴት
እድሜ ከ 20-40  ክፍያ 1000

ሁሉም ፎቶ እና ስልክ ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
👍2
ሰላም ቤተሰብ 
ይቺ ተዋናይ  ለስራ  ተፈልጎ ነው የምታቁአት በ @lidetf6 ስልክ ላኩልኝ
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራው  ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ፎቶ ላይ ችሎታ ያላቹ
👉 ወንድ እድሜ  25_35
👉 ሴት እድሜ 25_35
ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
LD Casting
ሰላም ቤተሰብከ ENGLISH ወደ አማርኛ  ትርጉም  የሚሰራ ሰው ስለምንፈልግ ካላቹ  @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
ሰላም 🙏🙏🙏 አዲስ ለምንሰራዉ የphotoshoot ማስታወቂያ እድሜአቸው ከ24-28ያሉ የቆዳ ቀለም ጥቁር (የጋምቤላ ክልል ተወላጅ የሆነ) እና ቆዳው ለምፅ ያለበት ወንድ ወይም ሴት ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @motion16 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ሌሎች አዳዲስ ስራዎችን ለመከታተል https://t.me/eaglecast ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራው  ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ፎቶ ላይ ችሎታ ያላቹ
👉 ሙስሊም ወንድ እድሜ  25_35

ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
1
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራው  ለንግድ ባንክ ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ፎቶ ላይ ችሎታ ያላቹ
👉 ሙስሊም አባት እድሜ  45-60
👉ሙስሊም እናት እድሜ 45-60

ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
👍1
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አስቸኳይ ካስት ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እና አሁን እስከ 9 ሰዐት ብሔራዊ ተያትር መድረስ የምትቸችሉ

👉ሴት እድሜ  25_35

ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
LD Casting
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ለምንሰራው  ባንክ ፎቶ ሹት ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ፎቶ ላይ ችሎታ ያላቹ
👉 ሙስሊም አባት እድሜ  45-60
👉ሙስሊም  እናት  እድሜ 45-60

ስለምንፈልግ ጥራት ያለው ፎቶ በ @Lidetf6
በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለአዳዲስ ስራዎች ይሄን ቻናል 👉 https://t.me/LDCASTING ይቀላቀሉ
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ ጎበዝ  ተናጋሪ የሆነ ትወና የሚችል
 
👉 ወንድ እድሜ  30-40
እንፈልጋለን እና መሳተፍ የምትችሉ

ሁሉም ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ 
  
👉 10 ኮረስ ወንድ እና 10 ሴት
እድሜ ከ 20-40  ክፍያ 1000

ሁሉም ፎቶ እና ስልክ ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
👍1
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ ጎበዝ  የአረብ አክሰንት ተናጋሪ የሆነ ወንድ እንፈልጋለን ተክለ ሰዉነቱ የሚያምር ባለሀብት የሚመስል ሙስሊም የሆነ።
 
👉 ወንድ እድሜ  30-45
እንፈልጋለን እና መሳተፍ የምትችሉ

ሁሉም ፎቶ እና ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 & @Berry12212 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
1
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ እሮብ ማታ ላይ መምጣት የሚችል
  
👉 10 ኮረስ ወንድ እና 10 ሴት
እድሜ ከ 20-40
👉ወንድ እና ሴት ህፃን  እድሜ 7-11

  ክፍያ 1000

ሁሉም ፎቶ እና ስልክ ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
👍1
ሰላም ቤተሰቦቻችን
አዲስ ለምንሰራው ማስታወቂያ እሁድ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ ገርጃ መምጣት የሚችል
  
👉 3 ኮረስ ወንድ እና 3 ሴት
እድሜ ከ 20-40

  ክፍያ 1000

ሁሉም ፎቶ እና ስልክ ሙሉ መረጃ በ @Lidetf6 በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።