#ክፍል_3
#SCALE
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች Natty ነኝ ዛሬም ከባለፈው የቀጠለ ስለ #SCALE እናወራለን
ባለፈው እንዳወራነው
1, C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው
2, D E F# G A B C# D ይህ +2 Transpos መሆኑን ተነጋግረናል
ዛሬ ደግሞ በ 0 Transpos የ Transpos +3 እንዴት በ #SCALE መስራት እንደምንችል እናወራለን
1, #Transpos_+3
D# F G G# A# C D D# ይህ +3 Transpos ነው
ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +3 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ +3 ድምፅ መጫወት እንችላለን።
Transpos 0 አድርገን የ +3 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ
D# F G G# A# C D D#
ይቀጥላል .........♐️♐️SHARE♐️♐️SHARE♐️♐️ @Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Join

Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
1.singing
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍1
Audio
2.Vocal chords
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
4.Vocal registors
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
❤1
Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
ኮርድ(CHORD)
CHORD እንዴት መፈለግ እንችላለን?
በቅድሚያ ስለ Key እናውራ
TRANSPOS 0 ላይ C D E F G A B C አሉ ብለናል ስለዚህ የእያንዳንዳቸው Chord አፈላለግ እናያለን
C F G MAJOR CHORDS ናቸው
D E A MINOR CHORDS ናቸው
B DIMINISHED CHORD ነው
ይህን ካወቅን ደግሞ ስለ tone & semi tone እናወራለን
Tone ማለት ሙሉ ድምፅ ማለት ነው
ለምሳሌ፡ C- D ያለችው ርቀት ሙሉ ድምፅ ይባላል
Semi tone ማለት 1/2 ግማሽ ድምፅ ማለት ነው
ለምሳሌ፡ C- C# ያለው ርቀት 1/2 ግማሽ ድምፅ ነው
ይህን ካልን እነዚህን በደንብ እወቋቸው እና CHORD ለመፈለግ የሚያገለግል introduction part ነው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
share♐️share♐️share

👍3❤1👏1
C ኮርድ
እንደተነጋገርነው
C F G Major Chord
D E A Minor Chord
B ደሞ Diminished Chord መሆኑን አውርተናል ታዲያ ይህ ካልን
ለምሳሌ የምናውቃት C ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ C Major CHORD ስለሆነ ከ C ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ C ጀምሮ 2 ሙሉ ስንቆጥር E ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከC እስከ D አንድ ሙሉ (tone)
ከD እስከ E አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ C እስከ E ሁለት ሙሉ ማለት ነው ።
አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከE ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከE - F# አንድ ሙሉ (tone
ከ F# -G ግማሽ ድምፅ(semi tone)
ስለዚህ ከ E - G አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው C Chord C E G በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE ♐️♐️SHARE

👍5❤2
D ኮርድ
D ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ስለዚህ D Minor CHORD ስለሆነ ከ D ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ከ D ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር F ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከD እስከ E አንድ ሙሉ (tone)
ከE እስከ F ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ D እስከ F አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከF ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከF - G አንድ ሙሉ (tone
ከ G - A አንድ ሙሉ(tone)
ስለዚህ ከ F - A ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው D Chord D F A በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE

👍3❤1
ሰላም ተወዳጆች ስለጠፋው በጣም ይቅርታ እየጠየኩ ባለፈው ካቆምንበት በመቀጠል ኮርዶችን እናጠናለን በተለይ ለጀማሪዎች በጣም አሪፍ ነው። Naty ነኝ share በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ👍 E ኮርድ
E ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ስለዚህ E Minor CHORD ስለሆነ ከ E ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ከ E ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር G ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከE እስከ F# አንድ ሙሉ (tone)
ከF# እስከ G ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ E እስከ G አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ E - G አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ G ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከG- A አንድ ሙሉ (tone
ከ A - B አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ G - B ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው E Chord E G B በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው

👍2❤1
F ኮርድ
F ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ F Major CHORD ስለሆነ ከ F ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ F ጀምሮ 2ሙሉ ስንቆጥር A ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከF እስከ G አንድ ሙሉ (tone)
ከG እስከ A አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ F እስከ A ሁለት ሙሉ ማለት ነው ።
አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ F - A ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከA - B አንድ ሙሉ (tone
ከ B - C ግማሽ ድምፅ(semi tone)
ስለዚህ ከ A - C አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው F Chord F A C በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው

👍2
G ኮርድ
G ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ G Major CHORD ስለሆነ ከ G ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ G ጀምሮ 2ሙሉ ስንቆጥር B ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከG እስከ A አንድ ሙሉ (tone)
ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ G እስከ B ሁለት ሙሉ ማለት ነው ።
አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ G - B ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከB - C# አንድ ሙሉ (tone
ከ C# - D ግማሽ ድምፅ(semi tone)
ስለዚህ ከ B - D አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው G Chord G B D በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው

👍3👏1
A ኮርድ
A ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ስለዚህ A Minor CHORD ስለሆነ ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ከ A ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር C ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone)
ከB እስከ C ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ A እስከ C አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ A - C አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከC ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከ C - D አንድ ሙሉ (tone
ከ D - E አንድ ሙሉ(tone)
ስለዚህ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው A Chord A C E በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው

B (Diminished) ኮርድ
B ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
B Diminished ኮርድ ነው ብለናል ስለዚህ Diminished ኮርድ ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ B Diminished CHORD ስለሆነ ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ B ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር D ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከB እስከ C# አንድ ሙሉ (tone)
ከC# እስከ D ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ B እስከ D አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Diminished Chord አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ B - D አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከD ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከD - E አንድ ሙሉ (tone
ከE - F ግማሽ(semi tone)
ስለዚህ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው B Chord B D F በአንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ የተገኘ Diminished Chord ነው

ውድ ተከታዮቻችን ዛሬ ስለ Major እና minor ኮርዶችን እንመለከታለን share ማድረግን እንዳትረሱ።
ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Natnael777 ላይ ያድርሱን
ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Natnael777 ላይ ያድርሱን