Keyboard learning
3.25K subscribers
10 photos
3 videos
170 files
Music is the givt of God.
በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል
Download Telegram
Channel created
ሰላም የ @Keyboard_learning7 ተከታታዮች ትምህርታችንን እንጀምራለን
3
#Part_1
ሙዚቃ/Music/
#ሙዚቃ_ምንድን_ነው?
--->ማንኛውም ድምፅና ፀጥታ ሁሉ ሙዚቃ ሲሆን አመጣጡም ሰዎች ከመፈጠራቸው በፊት እንደሆነ ይገመታል::
ምክንያቱም በመፅሀፍ ቅዱስ መላዕክት በዜማ እ/ርን ያመሰግኑት እንደነበር በተለያየ ቦታ ተገልፃል::
#ማንኛውም_ድምፅ_እና
#ፀጥታ_ስንል
#ንግግር
#ዜማ #ንዝረት
#ጩኸት ወ.ዘ.ተ ማለታችን ነው::
#ግጭት
👉👉🎸👉🎹👉👉👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍43
Channel photo updated
ትምህርቱ ይቀጥል የምትሉ
#ትዝታ_ሜጀር_እስኬል
ትዝታ ሜጀር እስኬልን ለማግኘት
ዶ ሬ ሚ ፋ ሶ ላ ሲ ዶ
ሌላ መጠርያው
C D E F G A B C
ከነዚህ ውስጥ 4ኛውን እና 7ተኛውን እናወጣለን ማለትም
C D E G A C ማለት ነው::
#G ደግሞ እንሰራለን
G A B C D E F# G
ከዚህ ውስጥ 5 እና 7 እናወጣለን ማለትም
G A B D E G ማለት ነው::
የከረውን ለናንተ እንተወዋለን

👇👇👇Jion👇👇👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍92
ትዝታ ሜጀር ስኬል
C D E F G A C
1, G A B D E G
2, D E F# A B D
3, A B C# E F# A
4, E F# G# B C# E
5, B C# D# F# G# B
6, F# G# A# C# D# F#
7, C# D# E# G# A# C#
ሻርፕ ዲያቶኒክ ሜጀር ስኬል
C D E F G A B C
1, G A B C D E F# G
2, D E F# G A B C# D
3, A B C# D E F# G# A
4, E F# G# A B C# D# E
5, B C# D# E F# G# A# B
6, F# G# A# B C# D# E# F#
7, C# D# E# F# G# A# B# C#
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7

Share🎙 share
1
ሰላም👐 ውድ ተከታታዮች ዛሬ👇 ምሽት የመዝሙሮችን chord 🎹🎹🎸 ይዤ መጣለሁ
.
.
.
Share @Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
የ አስቴር አበበ......ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ የሚለው መዝሙር chord 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ቀድሞም ክብር
| 2 | 1 3 | 6 | 2 |
| 5 | 2 | 4 1| 5 |

ቀን አንድ ተብሎ
|53|65|17|6|2|
|53|65|17|6|25|

ሳይባል በመጀመርያ
|56|12|56|12|
|56|12|12|45|

ጊታሪስት,ቤዚስት,ፒያኒስቶች በግልም ሆነ በባንድ chord ለማጥናት ይጠቅማቹሃል👍👍👍👍
@Keyboard_learning7
👍21
Aster abebe...መንፈስ ቅዱስ


አለ በውሰጤ
1|6|24|51|
17|6|2|4|51|....×2

መንፈስ ቅዱስ
1|6|24|51|
17|6|4|51|

አንዴ የሆነ ጉዳይ
1|6|24|51|
17|6|2|4|51|
@Keyboard_learning7
አዲሱ የ dawit getachew felgihalew የሚለውን መዝሙር የተመቸኝ ቁጥር 👇👇👇

በየለቱ ሙላኝ
4|3|4|3|
በኢየሱስ የነበረውን
1|2|4|5
በትላንት ትዛዝ
4|3|4|3
1|2|4|5
ፈልግሀለው
23|2|46|5......ፀዴ ከተፋ እንክተፍ😎😎 እስቲ share le ሙዚቀኛ ሁሉ🙏🙏👍👍👍

@Keyboard_learning7
👍2
Yehem be egziabher ayen
👆👆👆👆👆👆👆
#2nd (Natural Minor)

#intro

2/2/6/6/2

#yehem be e/r hayl
2/1/6/1.2/

# kelale nw /#amelkehalew
2/3 /1.2/

#selezi zem bey
2/1/6/1.2/

#kebad yemibal ngr atawekem
2/3/1.2
2/3/1.2/
4/3/5.5#.6/1.2

#ante eko neh melsun
2/2/1/1/6/6/1.2/
2/2/1/1/6/6/1.2/
👍1
ልዩ ልዩ የሙዚቃ ትምህርቶች የያዘ መንፈሳዊ Channel እንዲሁም
የኪቦርድ #Rethim አንዳንድ የሰራናቸው #Bridge & #Clasical እንለቃለን ብቻ ይቀላቀሉን

ይቀላቀሉን @Keyboard_learning7
ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን @Keyboard_learning7
ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
Share በማድረግ አብረውን ይስሩ
👍2