Keyboard learning
3.26K subscribers
10 photos
3 videos
170 files
Music is the givt of God.
በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ናቲ ነኝ ዛሬ ስለ #SCALE እናወራለን @Natnael777
#SCALE ለምን ይጠቅመናል?
MAJOR SCALE
1, #SCALE Transpos ለማድረግ ይጠቅመናል
#ለምሳሌ
C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው
C# D# F F# G# A# C C# ይህ +1 Transpos ነው
ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +1 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ+1 ድምፅ መጫወት እንችላለን
Transpos 0 አርገን የ +1 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ
C# D# F F# G# A# C C#

ይቀጥላል ..........@Natnael777

♐️♐️Share♐️♐️Share♐️♐️

@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍3👎1
Channel photo updated
#ክፍል_2
#SCALE
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ናቲ ነኝ ዛሬም ከባለፈው የቀጠለ ስለ #SCALE እናወራለን
ባለፈው እንዳወራነው
1, C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው
2, C# D# F F# G# A# C C# ይህ +1 Transpos መሆኑን ተነጋግረናል

ዛሬ ደግሞ በ 0 Transpos የ Transpos 2 እንዴት በ #SCALE መስራት እንደምንችል እናወራለን
1, #Transpos_+2
D E F# G A B C# D ይህ +2 Transpos ነው
ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +2 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ +2 ድምፅ መጫወት እንችላለን።
Transpos 0 አድርገን የ +2 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ
D E F# G A B C# D

ይቀጥላል ........
Share👇👇🎹🎼🎹🎼👇👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
1
#ክፍል_3
#SCALE
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች Natty ነኝ ዛሬም ከባለፈው የቀጠለ ስለ #SCALE እናወራለን
ባለፈው እንዳወራነው
1, C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው
2, D E F# G A B C# D ይህ +2 Transpos መሆኑን ተነጋግረናል

ዛሬ ደግሞ በ 0 Transpos የ Transpos +3 እንዴት በ #SCALE መስራት እንደምንችል እናወራለን
1, #Transpos_+3
D# F G G# A# C D D# ይህ +3 Transpos ነው
ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +3 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ +3 ድምፅ መጫወት እንችላለን።
Transpos 0 አድርገን የ +3 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ
D# F G G# A# C D D#

ይቀጥላል .........♐️♐️SHARE♐️♐️SHARE♐️♐️ @Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Join
ለዘማሪዎች የሚሆን vocal exercise
Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍

🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍

🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍

🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share💯
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
Audio
1.singing

Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍

🗣Monday🗣 Vocal lesson
💯Share💯 share
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍1