🎹Transpose tip
በቀላሉ transpose እንዴት እናገኛለን🤔
ለምትቸገሩ musicians ይለቀቅ
በቀላሉ transpose እንዴት እናገኛለን🤔
ለምትቸገሩ musicians ይለቀቅ
በ keyboard ላይ 12 የተለያዩ keys አሉ C C# D D# E F F# G G# A A# B እነዚህ ኪዎች ላይ በመመስረት transpose button ላይ እንዴት pitch ማግኘት እንደሚቻል እናያለን።
በኛ ሀገር ተወዳጁ scale pentatonic ነው ይህ scale ደግሞ 4 ዋና ማረፊያ አሉት C Maj(1st) , D min(2nd) , G Maj(5th) , A min(6th) እነዚህን basic ነገሮች ካወቃችሁ ሌላው ቀላል ነው።
Note: transpose button is must be on 0
#Cmaj(1st)
የምንጫወተው ሙዚቃ 1st ላይ መሆኑን ካወቅን በኋላ የሚዘምረው ሰው የሚያወጣውን ድምፅ በ 12ቱ ኪዎች ጋር እያመሳሰልን የድምፁን ማረፊያ key እንፈልጋለን።
ለምሳሌ:- የዘማሪው ድምፅ D# ላይ የሚያርፍ ከሆነ ከC# 1 ብለን D 2 ,D# 3 👈 እነደዚህ በመቁጠር ሌላውንም ማግኘት ይቻላል
#D(2nd)
ይህም በተመሳሳይ መልኩ መዝሙራችን 2nd ላይ የሚያርፍ ከሆነ ከ 12ቱ keys ያለቀበትን key ከ d# 1 እያልን እንቆጥራለን
ምሳሌ: ያለቀበት key G ላይ ከሆነ D#1,E 2 ,F 3, F#4, G 5
Transpose button ላይ +5 አድርጎ መጠቀም ነው.
.
.
.
ሌሎቹንም እንደዚህ በማድረግ ሞክሩ
👇👇join&share👇👇
Keyboard_learning

👍3🔥1
#Ambassel (EF-ABC-E 34-671-3).
👉Chords of Ambassel:-
E Sus:- (E-A-B).
F Major:-(F-A-C).
A Minor:-(A-C-E).
D Minor:-(D-F-A).
#TizitaMinor(ABC-EF-A671-34-6).
👉Chords Of Tizita Minor:-
E Sus(E-A-B).
F Major (F-A-C).
A Minor (A-C-E).
D Minor (D-F-A).
#Anchi Hoye Lene:- (BC-EF-G#-B 71-34-#5-7).
👉Chords Of Anchi Hoye Lene:-
E Major:-(E-F#-B).
F Diminished:-(F-G#-B).
F Minor:-(F-G#-C).
C Augmented:-(C-E-G#).

👍8❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎹Piano Fingering:
✋ Which Finger Goes
❓ Where & Why❓
🎹 🎹
🎹 🎹
✋ Which Finger Goes
❓ Where & Why❓
🎹 🎹
🎹 🎹
❤2👍1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎹Piano Finger Speed
📄 Exercises✋🤚
🎹 🎹
🎹 🎹
📄 Exercises✋🤚
🎹 🎹
🎹 🎹
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎹Piano Speed Drills:
❓How to Play Faster with Accuracy✋🎹🤚
🎹 🎹
🎹 🎹
❓How to Play Faster with Accuracy✋🎹🤚
🎹 🎹
🎹 🎹
❤3
እስቲ እቺን ነገር አጥኗት ፒያኒስቶች አምልኮ ሰዓት ላይ ፒያኖ ስትጫወቱ ከተለመዱት የፒያኖ አጨዋወቶች ትንሽ ይሄ ያምራል እንደተለመደው ቸርች ውስጥ C ከሆነ C Dm ከሆነ Dm ነው ሚያዘው
ይሄ ግን ይህን ይመስላል በግራ እጃቹ C'ን ብቻ ትይዙ እና በቀኝ እጃቹ ደግሞ Em7 root ማለትም E G B D አንድ ላይ ከቀኝ እጃቹ ጋር መያዝ ማለት ነው
LH..C RH...E G B D
LH..Dm RH...F A C E
LH..Em RH...G B D F
LH..F RH... A C E G
LH..G RH... B D F A
LH..Am RH... C E G B
LH..B RH...D F A C
አሪፍ voicing አለው ትወዱታላችሁ
@Keyboard_learning7

👍17❤1
Blues scale chord
ex C blues C D# F F# G A#
C minor
D# major
F minor
F# we only use it for grace note
G minor
A# major
ex C blues C D# F F# G A#
C minor
D# major
F minor
F# we only use it for grace note
G minor
A# major
❤1