Keyboard learning
3.25K subscribers
10 photos
3 videos
170 files
Music is the givt of God.
በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል
Download Telegram
A ኮርድ
A ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ስለዚህ A Minor CHORD ስለሆነ ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ከ A ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር C ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone)
ከB እስከ C ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ A እስከ C አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ A - C አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከC ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከ C - D አንድ ሙሉ (tone
ከ D - E አንድ ሙሉ(tone)
ስለዚህ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው A Chord A C E በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍2
B (Diminished) ኮርድ
B ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
B Diminished ኮርድ ነው ብለናል ስለዚህ Diminished ኮርድ ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ B Diminished CHORD ስለሆነ ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ B ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር D ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከB እስከ C# አንድ ሙሉ (tone)
ከC# እስከ D ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ B እስከ D አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Diminished Chord አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ B - D አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከD ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከD - E አንድ ሙሉ (tone
ከE - F ግማሽ(semi tone)
ስለዚህ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው B Chord B D F በአንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ የተገኘ Diminished Chord ነው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍2
ውድ ተከታዮቻችን ዛሬ ስለ Major እና minor ኮርዶችን እንመለከታለን share ማድረግን እንዳትረሱ።
ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Natnael777 ላይ ያድርሱን
#Major_Piano_Chords
How do you form a major chord on piano? A major chord is
perhaps the simplest chord. It consists of three notes, the root,
3rd and 5th. Its symbol is “Maj”. For instance C major can be
written “C Maj”.
Let’s take a look at all 12 major chords and the notes which
form them.
C major – C E G
C sharp major – C♯ E♯ G♯
D major – D F♯ A
E flat major – E♭ G B♭
E major – E G♯ B
F major – F A C
F sharp major – F♯ A♯ C♯
G major – G B D
A flat major – A♭ C E♭
A major – A C♯ E
Bb major – B♭ D F
B major – B D♯ F♯
My newly released course will help you with your chords. Go
here: Piano Chords: How To Form Basic Chords On Piano And Keyboard

#Join_&_share
👇👇👇👇👇👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍31
#Minor_Piano_Chords
Next in our free piano chords section we take a look at minor
chords.
A minor chord is formed by playing the root, flat 3rd and 5th of
the scale. Its symbol is mi, -, or m. For instance, A minor can
be written as Ami, A-, or Am. Am seems to be more common.
Let’s take a look at all 12 minor chords and the notes which
form them.
C minor – C E♭ G
C sharp minor – C♯ E G♯
D minor – D F A
E flat minor – E♭ G♭ B♭
E minor – E G B
F minor – F A♭ C
F sharp minor – F♯ A C♯
G minor – G B♭ D
A flat minor – A♭ C♭(B) E♭
A minor – A C E
B flat minor – B♭ D♭ F
B minor – B D F♯

@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍21
🥰31
Piano ለመስራት የሚያስችል Chord
ለC - A Chord
"D -B Chord
E - C Chord
F - D Chord
G - E Chord
A - F Chord
B - G Chord

@Keyboard_learning7
1👍1