Keyboard learning
3.26K subscribers
10 photos
3 videos
170 files
Music is the givt of God.
በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል
Download Telegram
ሰላም ተወዳጆች ስለጠፋው በጣም ይቅርታ እየጠየኩ ባለፈው ካቆምንበት በመቀጠል ኮርዶችን እናጠናለን በተለይ ለጀማሪዎች በጣም አሪፍ ነው። Naty ነኝ share በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ👍 E ኮርድ
E ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ስለዚህ E Minor CHORD ስለሆነ ከ E ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ከ E ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር G ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከE እስከ F# አንድ ሙሉ (tone)
ከF# እስከ G ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ E እስከ G አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ E - G አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ G ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከG- A አንድ ሙሉ (tone
ከ A - B አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ G - B ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው E Chord E G B በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍21
Channel photo updated
F ኮርድ
F ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ F Major CHORD ስለሆነ ከ F ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ F ጀምሮ 2ሙሉ ስንቆጥር A ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከF እስከ G አንድ ሙሉ (tone)
ከG እስከ A አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ F እስከ A ሁለት ሙሉ ማለት ነው ።
አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ F - A ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከA - B አንድ ሙሉ (tone
ከ B - C ግማሽ ድምፅ(semi tone)
ስለዚህ ከ A - C አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው F Chord F A C በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
G ኮርድ
G ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ G Major CHORD ስለሆነ ከ G ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ G ጀምሮ 2ሙሉ ስንቆጥር B ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከG እስከ A አንድ ሙሉ (tone)
ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone)
ስለዚህ ከ G እስከ B ሁለት ሙሉ ማለት ነው ።
አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ G - B ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከB - C# አንድ ሙሉ (tone
ከ C# - D ግማሽ ድምፅ(semi tone)
ስለዚህ ከ B - D አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው G Chord G B D በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍3👏1
A ኮርድ
A ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ስለዚህ A Minor CHORD ስለሆነ ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
ከ A ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር C ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone)
ከB እስከ C ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ A እስከ C አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ A - C አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከC ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከ C - D አንድ ሙሉ (tone
ከ D - E አንድ ሙሉ(tone)
ስለዚህ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው A Chord A C E በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍2
B (Diminished) ኮርድ
B ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ
B Diminished ኮርድ ነው ብለናል ስለዚህ Diminished ኮርድ ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ስለዚህ B Diminished CHORD ስለሆነ ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
ከ B ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር D ላይ እንደርሳለን።
እስኪ ቆጥረን እንይ
ከB እስከ C# አንድ ሙሉ (tone)
ከC# እስከ D ግማሽ (semi tone)
ስለዚህ ከ B እስከ D አንድ ከግማሽ ማለት ነው ።
አትርሱ Diminished Chord አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል
ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው
እሺ ከ B - D አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከD ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን
እስኪ እንቁጠር
ከD - E አንድ ሙሉ (tone
ከE - F ግማሽ(semi tone)
ስለዚህ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ማለት ነው
ስለዚህ የምናውቀው B Chord B D F በአንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ የተገኘ Diminished Chord ነው
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
SHARE♐️SHARE♐️SHARE
👍2
ውድ ተከታዮቻችን ዛሬ ስለ Major እና minor ኮርዶችን እንመለከታለን share ማድረግን እንዳትረሱ።
ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Natnael777 ላይ ያድርሱን
#Major_Piano_Chords
How do you form a major chord on piano? A major chord is
perhaps the simplest chord. It consists of three notes, the root,
3rd and 5th. Its symbol is “Maj”. For instance C major can be
written “C Maj”.
Let’s take a look at all 12 major chords and the notes which
form them.
C major – C E G
C sharp major – C♯ E♯ G♯
D major – D F♯ A
E flat major – E♭ G B♭
E major – E G♯ B
F major – F A C
F sharp major – F♯ A♯ C♯
G major – G B D
A flat major – A♭ C E♭
A major – A C♯ E
Bb major – B♭ D F
B major – B D♯ F♯
My newly released course will help you with your chords. Go
here: Piano Chords: How To Form Basic Chords On Piano And Keyboard

#Join_&_share
👇👇👇👇👇👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍31
#Minor_Piano_Chords
Next in our free piano chords section we take a look at minor
chords.
A minor chord is formed by playing the root, flat 3rd and 5th of
the scale. Its symbol is mi, -, or m. For instance, A minor can
be written as Ami, A-, or Am. Am seems to be more common.
Let’s take a look at all 12 minor chords and the notes which
form them.
C minor – C E♭ G
C sharp minor – C♯ E G♯
D minor – D F A
E flat minor – E♭ G♭ B♭
E minor – E G B
F minor – F A♭ C
F sharp minor – F♯ A C♯
G minor – G B♭ D
A flat minor – A♭ C♭(B) E♭
A minor – A C E
B flat minor – B♭ D♭ F
B minor – B D F♯

@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
👍21
🥰31
Piano ለመስራት የሚያስችል Chord
ለC - A Chord
"D -B Chord
E - C Chord
F - D Chord
G - E Chord
A - F Chord
B - G Chord

@Keyboard_learning7
1👍1