ቅንድል ኢትዮጵያ
2.7K subscribers
507 photos
28 videos
26 files
239 links
ቅንድል ዲጂታል መፅሔት በቅንድል ኢትዮጵያ የባለራዕይ ወጣቶች ተዘጋጅቶ በቅንድል ዲጂታል ሚዲያ የሚቀርብ በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔት ነው፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
https://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Www.kdigitalmagazine@gmail.com

ለ አስተያየት @KenDelBot
Download Telegram
ጥላቻን በፍቅር
ኮሮናን በፀሎት
አባይን በአንድነት ገንብተን ዳግም ታላቅነታችንን እናስመሰክራለን፡፡
ቅን ፣ ምክንያታዊ ፣ ሀገር ወዳድ ትውልድ ለኢትዮጵያ !!!
ተጓዥ የሰው ልጅ ነው ፤ ቅንነት መንገድ ነው ፤ አንድነት መኪና ነው ፣ ነዳጁም ምክንያታዊነት ነው ፣ በኢትዮጵያዊነት መንጃ ፍቃድ እንደ መነዳት ያለ ታላቅ ነገር የለም፡፡
ቅን-ድል ኢትዮጲያ!
@kendelM
@kendelM
🔺🀄️🀄️ሉን🔺
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_አሻራ
በለም ምድራችን ውብ ገፅታ ለማየት ችግኝ እንተክላለን፡፡
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_አሻራ
መልካም ተግባር እንወርሳለን ፣ ቅን አስተሳሰብ እናራምዳለን ፣ በምክንያታዊነት ለሀገር እንሰራለን ምክንያቱም እኛ የቅንድል ኢትዮጲያ ባለራዕይ ነን፡፡
#2012_የቅንድል_ኢትዮጲያ_ቤተሰቦች_አርንጓዴአሻራ
Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

★ቅፅ-፪ ቁጥር-፪

★በቅርብ ቀን | Coming Soon!

የበፊት እትሞች

ለመከታተል ይሄን ይጫኑ
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_አሻራ
መልካምነትን ፣ አንድነትን ፣ መቻቻልን ፣ ሀገርፍቅር በወጣቶች ልብ ውስጥ በጋራ እንትከል፡፡
ቅን ፣ ምክንያታዊ ፣ ሀገር ወዳድ ትውልድ ለኢትዮጵያ !
#ቅንድል_ኢትዮጲያ
Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_2012
ጥላቻን እንቀል ችግኝ እንትከል!
Congratulations!

ዛሬ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በ Virtual እየተመረቃችሁ ለሚትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም ለተማሪ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን ፡፡
በሄዳችሁበት ሁሉ ቅንነትን ፣ ምክንያታዊነትን እና ሀገር ፍቅር አይለያችሁ፡፡
እናትነት ፣ ክረምት ፣ ስስት ፣ ሽሽት ፣ ፍርሀትና ብርድ እባካችሁ ግዜው ክረምት ነውና በየአካባቢው ያሉ ወገኖቻችንን በምንችለው ሁሉ እናግዛቸው፡፡
#ቅንነት_ድልያደርጋል
@kendelM
@kendelM
🔺🀄️🀄️ሉን🔺
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!

ቅንነት ይነገራል ፣ ቅኖች ይመሰገናሉ ፣ ምክንያታዊ ዳሰሳዎች በሀገርና በአለም ትዕይንቶች ላይ ይቀርባሉ፡፡
መነሻችንም መድረሻችንም ቅንነትን ያነገበ በምክንያታዊነት የሚመራ በሀገር ፍቅር የተሞላ ትውልድ ማፍራት ነው፡፡

# ቅንድል_ኢትዮጲያ

https://bit.ly/3f3uU57
ቅንድል_መፅሔት_ቅፅ_2_ቁጥር_3_KendelM_edited70.pdf
6.2 MB
#ቅንድል _ዲጂታል_መፅሔት

★ቅፅ-፪ ቁጥር-፫

ወቅታዊና ትኩስ እውነቶች በሀገሬ ዐምድ

አጃኢብ ያስባለው የሀይማኖት አባት

ኢትዮጲያዊ ቅኖች ይመሰገኑበታል፡፡

አሸላሚ ጥያቄዏች የተካተቱበት

ያንብቡትና ብዙ ያትርፉበት


የበፊት ዕትሞችን ለማግኘት ይሄን ይጫኑ

@KendelM
የወደፊት እቅድ አውጣ
ያለፈው ታሪክ ምንም ይሁን ፤ እዚህ የደረስከው/ሽው በየትም አልፈሽ/ህ ይሁን፣ ዋናው ቁም ነገር ዛሬ የምትወስነው ዉሳኔ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ሆነን የትናንትናውን አስመልክቶ ትክክለኛ ቆጠራ አድርገን በውጤቱ ሳንደናገጥ በምን መልኩ ወደፊት ለመሄድ እንደምንችል ማቀድ እንችላለን፡፡ ሁሌም ቢሆን ካለፉት የህይወት ምዕራፎች የደረሱብን ጉዳቶችና ያገኘናቸው ጥቅሞች በሚገባ ካሰላን ቦኃላ ለነገ የሚሆኑ አዳዲስ ምዕራፎች መጻፍ እንችላለን፡፡
ቅን ፣ ምክንያታዊ ፣ ሀገር ወዳድ ትውልድ ለኢትዮጵያ !
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine
🔺🀄️🀄️ሉን🔺
Audio
አዘጋጅና አቅራቢ፦
በሀይሉ ወ/ይፍራው (መባ)
@kendelM
@kendelM
የቅኖች ገፅ

ዶ/ር አበበች ጎበና


#ከቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት_የተወሰደ

@KendemM
ይህ ወጣት አቡሽ ይባላል።
በመኖሪያው ፊት ለፊት የሚገኘውን የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ቆሻሻ በእጁ እየጋፈ ከፋሺስት ቅኝ ገዢ ጋር የተዋደቁ የአባቶቹ ታሪክ ዳዋ እንዳይወርሰው ግዴታውን ሲወጣ አየሁት።
ከባለቤቱ እና ልጁ ጋር መኖሪያው ታችኛው ፎቶ ላይ የምትታየው የጎዳና ላስቲክ ቤት ናት።
የኢትዮጲያ ፍቅር ቸገረኝ ተብሎ የሚፋቅ አይደለም።
እግዚአብሔር ይጎብኝህ ወንድማለም።
ይህንን ፅሑፍ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዮ ባዬ ፌስ ቡክ ገፅ ላይ አየሁትና ኢትዮጲያ ላይ ተስፍ የምንሰንቅባቸው ውድ ወጣቶች መኖራቸውን አስመስክሯል፡፡
ኢትዮጲያዊነት ሀሳብ ነው የምንለው ለዚህ ነው፡፡
በሁሉም ቦታ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ቅንነት ፣ ምክንያታዊነት ሀገር ፍቅር አይለየን!
#ቅን_ድል_ኢትዮጲያ
@kendelM
https://t.me/KenDelM/461
ለውብ ቀን!
💚

በህይወት ዘመን ከሚያጋጥሙህ ፍልሚያዎች እጅግ በጣም ፈታኙ እውነታውን ጠንቅቆ በሚያውቀው አእምሮህና እውነታውን መቀበል ባቃተው ልብህ መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነው፡፡
የራሳችንን እውነት ምንቀበልበት ፣ በቅንነትና በምክንያታዊነት የምንራመድበት ቀን ይሁንልን!
@kendelM
@kendelM
እንኳን ለዒድ አል-አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ለእስልምና እመነት ተከታይ የቅን_ድል ኢትዮጲያ ቤተሰቦችና ለቅንድል ዲጂታል መፅሔት አንባቢያን እንኳን ለ1441 ኛው ዓመተ ሒጅራ፣ ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ / የዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ለማለት እንወዳለን።
ዒድ አል አድሓ፣ በዓረብኛ “የመሥዋዕት በዓል” ማለት ሲሆን፣ ነቢዩ ኢብራሂም ለጌታው የነበረውን ፍጹም እምነት፣ በቆራጥነት ያሳየበት ልዩ ቀን ነው። ፈጣሪ አላህ፣ (ሱብሀነሁ ወተአላ) ልጅህን መሥዋዕት አቅርብልኝ ብሎ በጠየቀው ጊዜ ኢብራሂም አንድዬ ልጁን፣ እስማኤልን ወደ መሠዊያው ወስዶታል። ፈጣሪም የኢብራሂምን ፍጹም እምነት ተመልክቶ፣ ሙክት እንደሰጠውና በልጁ ምትክ ሙክቱ ስለተሰዋ የሚከበር በዓል ነው። የገዛ ልጁን ለመሠዋት ዝግጁ ከመሆን የበለጠ ቆራጥነት የለምና፣ ዒድ አል-አድሐ “የመሥዋዕት በዓል” እየተባለ ይጠራል።
ዒድ ሙባረክ!
#ቅን_ድል_ኢትዮጲያ
@kendelM
@kendelM
https://t.me/KenDelM/466