ቅንድል ኢትዮጵያ
2.7K subscribers
507 photos
28 videos
26 files
239 links
ቅንድል ዲጂታል መፅሔት በቅንድል ኢትዮጵያ የባለራዕይ ወጣቶች ተዘጋጅቶ በቅንድል ዲጂታል ሚዲያ የሚቀርብ በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔት ነው፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
https://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Www.kdigitalmagazine@gmail.com

ለ አስተያየት @KenDelBot
Download Telegram
Audio
የዘመን ቁጭት የጊዜው ተስፋ አባይ......


🎤አዘጋጅ እና አቅራቢ በሀይሉ ወንድይፍራው

#ከቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት_የተወሰደ

Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
#BREAKING

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ሰኔ 22/2012 ዓ/ም ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ተመትቶ ህይወቱ አልፏል።

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ አመሻሹ ላይ ገላን አካባቢ በጥይት መመታቱን በኦሮሚያ ክልል ያሉ አንድ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን 'ለኢትዮጵያ ኢንሳይደር' #አረጋግጠዋል

Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
አርቲስት ሃጫሉ ዛሬ ማምሻውን “ገላን ኮንደሚኒየም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ በግምት ከምሽቱ 3፡30 ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን ተገልፀዋል።

ቅንድል ዲጂታል መፅሔት በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘምዶቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል።
@kendelM
አርቲስት ሃጫሉ መገደሉን ፖሊስ አስታወቀ!

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ከገባ በኃላ እርዳት ሲደረግለት ቆይቶ ህይወቱ ማለፉን ማረጋገጡን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

ከግድያው ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን ፖሊስ ያስታወቀ ሲሆን በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተሳተፉ አካላትን ፖሊስ የማጣራት ስራ በመስራት ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል።

Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ለኢቢሲ እንደተናሩት፥ ከተማዋ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ግድያውን በፈፀም የተጠረጠሩ የተወሰኑ ግልሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በወንጀሉ ምርመራ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ለህዝብ እንደሚያሳውቅ ነው ያመለከቱት።አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በከተማዋ ሰላማዊና የተረጋጋ ሁኔታ መኖሩን ያመለከተት ኮሚሽነሩ ህብረተሰቡ የአካባቢውን ሰላም እንዲጠብቅ አሳስበዋል።

Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wingate, peaceful protests rising for the assassination of Hachalu

via kendel Family

Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሥርዓተ ቀብር በአንቦ ከተማ እንደሚፈጸም ይጠበቃል፡፡ ከንጋቱ ጀምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው አድናቂዎቹና ወዳጆቹ አስክሬኑን ካረፈበት ወደ አንቦ በመሸኘት ላይ ይገኛሉ፡፡

#OMN
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት ተጠናቀቀ።

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የውሃ ሙሌቱ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ክረምቱ ገና ሳይገባደድ የመጀመሪያው ዙር ሙሌቱ በጥቂት ቀናት ሞልቶ መጠናቀቁና መፍሰስ መጀመሩ ለአገሪቱ ትልቅ የድል ምዕራፍ መክፈቱን የሚያሳይ ነው ብለዋል።

ለግድቡ ግንባታ ድጋፍ ላደረገው የኢትዮጵያ ህዝብና በድርድር ሂደት ሙያዊና የዜግነት ግዴታቸውን ለተወጡት ተደራዳሪዎች እንዲሁም ግድቡን አሁን ላለበት ደረጃ እንዲበቃ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የአገሪቱ የቀድሞ መሪዎችም ጭምር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

የአሁኑ ሙሌት በሁለት ተርባይን ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል ምዕራፍ መሆኑን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣ የግድቡ ግንባታ ዳር እንዲደርስ በድፕሎማሲውም ሆነ በግንባታው ሂደት ገና ብዙ ሂደት ይቀረዋል ብለዋል።

በመሆኑም ህዝብና መንግስት በተባበረ ጥረት ለአገራዊ ለውጥና ተጠቃሚነት በጋራ መስራታቸውን እንዲቀጥሉም ጠይቀዋል።

የግድቡን ህልውና በዘላቂነት ለማረጋገጥም በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቀዋል።

#EBC
Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
ታላቁን ግድባችንን የመጀመሪያ ዙር ሞልተናል እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን፡፡
አባይ ሞላልሽ ሞላልሽ
ሀገሬ ኢትዮጲያ ከእንግዲህ አለፈልሽ!
@kendelM
@KendelM
ሀበሻ ብልህ ነው
እንኳን በቃል ነገር፣ በወንዝ ይቀልዳል
ሀይቅና ግድብን ከአንድ ውሃ ይቀዳል።
*
ፍሰስልኝ አባይ በአገሬ ጉንጭ አንገት
እንባ ደም ኀዘኑን፣ ካጸዳኸው ድንገት።
*

አገሬ የአገር ልብስሽ ተሸነሸነልሽ
ከአንድ አባይ ጣቃ ላይ
ሻሽም መቀነትም፣ ተሽሞነሞነልሽ።
*
አባይ አልጋ አገኘ እንደ እርጎ ዋለለ
ከግድብ ተርፎ ሀይቁ፣ ስመኘው በቀለ።
*

ለግብጽ ሲዘንብ ኖሮ፣ አካፋልኝ ዛሬ
ለመለምን በተስፋው፣ ጠገብን በወሬ።
*
"የሚበሉት ውሃ፣ የሚጠጡት ውሃ"
ተፈረፈረለት
ተስፋ ተረፈለት፥ ለአገሬ፣ ለደሃ።
*

በኩራዝ ጭላንጭል ሳየው አሻግሬ
በቀንዲሉ መብራት ሳስስ አማትሬ
ጽልመቱ የከበደው፣ ልታበራ አገሬ።
*
እንዴት ባለ ጥበብ እንዴት ባለ መላ
የዘመናት ገደል፣ በሶስት ቀን ተሞላ?
*

በየበረሀው ላይ ፈሶ የሚቀረው
በየቀን በሰው እጅ የሚንቆረቆረው
በየሸንተረሩ በጭንቅ የታቆረው
የእኛም ደም የእኛ ወዝ
መች ነው ሚገደበው
እንደ አባይ እንደ ወንዝ
የት ይሆን ማረፊያው
የዕንባ ጠርዝ
የኀዘን ደርዝ?
***
በሲናይ በረሀ ወንዙ ለዘመናት
የአገር ልጅ ለአዝማናት
ሲፈስሱ ኖረዋል
አፈር እና ቀለም፣ ጉልበት እያጠቡ
በረሀ ሊያጠቡ፣
የሰው ቤት ሊያጠግቡ
ከቤት ውጭ አድረዋል
ጊዜ ደረሰለት አባይ ቤቱ ገባ
ግንቡ ተገነባ
ይኸው ደግሞ ሞልቷል
ለኗሪው ሰው ዕንባ
መሸሸጊያ ጉድባ
የሰው ግድብ የታል?
/ዮሐንስ ሞላ/
Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine

🔺🀄️🀄️ሉን🔺
ጥላቻን በፍቅር
ኮሮናን በፀሎት
አባይን በአንድነት ገንብተን ዳግም ታላቅነታችንን እናስመሰክራለን፡፡
ቅን ፣ ምክንያታዊ ፣ ሀገር ወዳድ ትውልድ ለኢትዮጵያ !!!
ተጓዥ የሰው ልጅ ነው ፤ ቅንነት መንገድ ነው ፤ አንድነት መኪና ነው ፣ ነዳጁም ምክንያታዊነት ነው ፣ በኢትዮጵያዊነት መንጃ ፍቃድ እንደ መነዳት ያለ ታላቅ ነገር የለም፡፡
ቅን-ድል ኢትዮጲያ!
@kendelM
@kendelM
🔺🀄️🀄️ሉን🔺
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_አሻራ
በለም ምድራችን ውብ ገፅታ ለማየት ችግኝ እንተክላለን፡፡
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_አሻራ
መልካም ተግባር እንወርሳለን ፣ ቅን አስተሳሰብ እናራምዳለን ፣ በምክንያታዊነት ለሀገር እንሰራለን ምክንያቱም እኛ የቅንድል ኢትዮጲያ ባለራዕይ ነን፡፡
#2012_የቅንድል_ኢትዮጲያ_ቤተሰቦች_አርንጓዴአሻራ
Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

★ቅፅ-፪ ቁጥር-፪

★በቅርብ ቀን | Coming Soon!

የበፊት እትሞች

ለመከታተል ይሄን ይጫኑ
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_አሻራ
መልካምነትን ፣ አንድነትን ፣ መቻቻልን ፣ ሀገርፍቅር በወጣቶች ልብ ውስጥ በጋራ እንትከል፡፡
ቅን ፣ ምክንያታዊ ፣ ሀገር ወዳድ ትውልድ ለኢትዮጵያ !
#ቅንድል_ኢትዮጲያ
Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.
#ቅን_ድል_አርንጓዴ_2012
ጥላቻን እንቀል ችግኝ እንትከል!
Congratulations!

ዛሬ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በ Virtual እየተመረቃችሁ ለሚትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም ለተማሪ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን ፡፡
በሄዳችሁበት ሁሉ ቅንነትን ፣ ምክንያታዊነትን እና ሀገር ፍቅር አይለያችሁ፡፡
እናትነት ፣ ክረምት ፣ ስስት ፣ ሽሽት ፣ ፍርሀትና ብርድ እባካችሁ ግዜው ክረምት ነውና በየአካባቢው ያሉ ወገኖቻችንን በምንችለው ሁሉ እናግዛቸው፡፡
#ቅንነት_ድልያደርጋል
@kendelM
@kendelM
🔺🀄️🀄️ሉን🔺