KT for Wedding / የኬቲ የስርግ ስራዎች
193 subscribers
151 photos
51 videos
1 file
62 links
Download Telegram
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
TikTok.com/@KTFoodsCatering        

ትላንት አለምገን አከባቢ ለ ቅልቅል ፕሮግራም 200 ሰዎችን ዘና አድርጎ ለመጋበች በደንበኛችን ምርጫ የተዘጋጀ የኬቲ ምርጥ ምግቦች ከ ባህላዊ እና ዘመናዊ ሻይ ቡና ዝግጅት ጋር ይህን ይመስል ነበር...🙏

🙏 እንኳን ደስ አላችሁ 🙏

T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com
🖥
https://www.facebook.com/KTFoodsCatering

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደንበኞቻችንን አስተያየት
🗣Customers Comment🦻

https://t.me/KT_Customers https://t.me/KtFoodsCatering1/694749

ማህበራዊ ግዴታዎች
https://t.me/KT_Charity
T.me/KTFoodsCatering1

📱0988193386 📱0927171767
Thanks
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
@GPT4Telegrambot

About KT Catering

KT Catering is a catering company that specializes in Ethiopian cuisine. They offer a wide range of traditional Ethiopian dishes and can cater for events of all sizes, including weddings, corporate events, and private parties. KT Catering prides itself on using fresh, high-quality ingredients and providing exceptional service to ensure a memorable dining experience for their clients. They have a team of experienced chefs and staff who are passionate about Ethiopian food and culture, and they strive to showcase the rich flavors and unique culinary traditions of Ethiopia through their catering services.

Thanks 🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟
@KTFoodsCatering

             ✍️ዛሬ በዶንኪ ቲዮብ ለሚዘጋጀው የ Live ዝግጅት ለዶንኪ ቲዬብ ተመልካቾች እና ለኬቲ ቤተሰቦች ሽልማት አዘጋጅተናል የዛሬው ሽልማት ለየት የሚያደርገው ምንሰጠውን ሽልማት
ከጎን ካለው ጎረቤቱ ጋር በጋራ ሚካፈለው ነው
✍️ጎረቤቶቼን ጋር መቀራረብ እፈልጋለሁ ጎረቤቶቼ ጋር በአንድ ላይ ምንካፈለው ሽልማት ያስፈልገናል ለሚል ተመልካች ኬቱ ኬተሪንግ ግሩም ድንቅ ከሆነው ስፔሻል አገልግል ይዞ ያለበት ቦታ በነፃ ተገኝተን ከጎረቤቶች ጋር በአንድ መኣድ እንድትካፈሉ ያደርጋል ሁሌም እንደ ወግ ልማዱ በአብሮነት አንድ መዓድ

🙏ይሽለሙ መልካም እድል🙏

📲0927171767  📲0988193386
http://tiktok.com/@ktfoodscatering
https://www.facebook.com/KTFoodsCatering
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏 ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን 🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
T.me/KTFoodsCatering1

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
🕊ሰላም
እም ይእዜስ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም

https://www.ktfoodscatering.com
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🌟በ አንድ ስራ እስከ #25000_ብር ያግኙ🌟
            "አብረን ስርተን በጋራ እንደግ"

 ✍️ድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ የተለያዩ ትላልቅ ፕሮግራሞችን በጥራት በመስራት ከፍተኛ ልምድንና ተቀባይነት በከተማችን ማግኘቱንና 4 ጥሩ ቦታዎች ላይ ቅርንጫፍ ያለው አንጋፋ
#የተዘጋጁ #ምግቦች አቅርቢ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል!!!

           አሁን ደግሞ "
#አብረን_ስርተን_በጋራ_እንደግ" በሚል መርህ የተለያዩ ስራዎችን ለሚያመጡልን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከ 5% እስከ 10% ኮሚሽን መክፈል መጀሚራችንን በደስታ እንገልፃለን!!!

#እንዴት_ነው_በጋራ_ምንስራው !👇?
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ውስጥ ይግቡና
T.me/KTFoodsCatering1 የምንስራቸውን ስራዎች በደንብ ይመልከቱ ደንበኛ ለማሳመን እና በራስዎ መንገድ ማስታወቅያ ለመስራት ይረዳዎታል

#ክፍያ የሚያገኙባቸው መንገዶች💰
1.
#አገልግል መሽጥ አንድ አገልግል ከታዘዙ 10% እንከፍሎታለን. አንድ ሰው ከ 1 እስከ 10 አገልግል ሊያዝህ ይችላል. ይህ ማለት. 10*500 ብር ከአንድ ስራ እስከ #5000_ብር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው

2.
#ኬተሪንግ ኮክቴል ድግሶች
ከ30 እስከ 5000 ሰው እንሰራለን. ለምሳሌ 100ሰው * 1500 ብር = 5% 7500 ብር እንከፍሎታለን እርሶም ከፈለኩ የራሶትን አየር መጨመር ይችላሉ የስዉ ቁጥር ሲጨምር ብሩም በጣም ይጨምራል!!!
ለምሳሌ 1000ሰው * በ 1250 ብር ቢሰሩ 5%
#62500_ብር ከ አንድ ስራ ብቻ ሊያገኙ ይችላል

📲0927171767  📲0988193386
http://tiktok.com/@KTFoodsCatering
https://www.Facebook.com/KTFoodsCatering
https://www.KTFoodsCatering.Com in

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🎁#ልዩ_ስጦታ ከሰኔ5 እስከ ሰኔ30 ብቻ#በነፃ_ድፎ ዳቦ #በነፃ_አነባበሮ
#በነፃ_ማድረሻ #በነፃ_መመለሻ
🌟1 አገልግል ላዘዘ ስጦታ
#አነባበ
🌟2 አገልግል ላዘዘ ስጦታ #ድፎዳቦ
👇🎁 👇🎁 👇🎁

https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk

👆🎁 👆🎁 👆🎁

አዳዲስ ስራዎች
T.me/KTFoodsCatering1
JEMO, AYAT & SUMMIT 24HR Open
📲0988193386 📲0927171767
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኬቲ ፒዛ እና በርገር = ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል
https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk

         ኬቲ ፒዛ እና በርገር 25/09/2009 አ.ም በጀሞ ኮንደምንየም የ 24 ስአት የሬስቶራንት እና ቤት ለቤት ምግብ አቅርቦት ስራውን ጀመረ።
          በከተማችን ከፍተኛ ተውዳጅነትን እና ተቀባይነትን ስላገኘ ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን በ ሰሚት ፣ ሀያት ፣ አባዶ ፣ አራብሳ እና ገርጂ አከባቢ ቅርንጫፎችን በመክፈት ስራውን አስፋፍቶ መስራት ቀጠለ።
           እንዲሁ ባሁን ሰአት አደረጃጀቱን በማስተካከል የድግስ ኬተሪንግ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል በሚል ሰም ደንበኞቹን ለ ሰርግ ፣ ሀዘን ፣ ዝክር ፣ ልደት ፣ ክርስትና ፣ ምርቃት ፣ ስብስባ እና ለማንኛውም ፕሮግራሞች የሚሆኑ ደረጃቸውን የጠበቁ ሙሉ የምግብ ቡፌ ፣ አገልግል ፣ ኮክቴል እና እስናኮችን ፣ ሻይ ቡናን ጨምሮ ከተሟላ እቃ እና መስተንግዶ ጋር ለደንበኞቹ "በደስታም በሀዘንም" ፈጥኖ በመድረስ የደንበኞቹ አሌንታ ሆኗል !!!

Vision = ራዕይ
            የውድ ደንበኞቻችንን ጭንቀት እና ድካም በማስወገድ የሚያኮራ ድግስ ማስናዳት!!
            የሀገራችንን ምግቦች በዘመናዊ መልኩ ላገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ማቅረብ
       
Mission = ተልዕኮ
             ለደንበኞቻችን አሌንታ መሆን እና የሀገራችንን የስራ አጥነት ችግር መቅረፍ

Goal = ግብ
              በሀገራችን የምግብ ዝግጅት ኢንዱስትሪ ቀዳሚ መሆን እና የሀገራችንን ምግቦች በፋብሪካ አቀነባብረን ለአለም ገበያ ማቅረብ ማስተዋወቅ

https://t.me/KTFoodsCatering1
🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🔤🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤 🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤

ለማንኛውም ከ 50 - 5000 ሰው ለሚታደሙባቸው ፕሮግራሞች ደረጃቸውን የጠበቁ ምግቦች ከሙሉ እቃ እና ድንቅ መስተንግዶ ጋር  24 ሰአት በብቃት እናዘጋጃለን !!!

🌟አዳዲስ ሜኑአችንን ይምረጡ👇
@KTFoodsCatering1
0988193386 / 0927171767

With
🔤🔤🔤 🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM