KT Charity / ኬቲ ማህበራዊ ግዴታ
97 subscribers
187 photos
54 videos
1 file
61 links
Download Telegram
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
Tiktok.com/@KTFoodsCatering

*Agelgil
*Catering Service
*Jemo & Summit 24Hr Restaurant Service

0927171767 0988193386
KT Catering N Agelgil With JOY | SAD
አዳዲስ ስራዎች
T.me/KTFoodsCatering1

🌟የደንበኞቻችንን አስተያየት
T.me/KT_Customers

ማህበራዊ ግዴታዎች
https://t.me/KT_Charity

https://linktr.ee/KTfoodscatering
JEMO, AYAT & SUMMIT 24HR Open
📲0988193386 📲0927171767
Forwarded from KT Catering N Agelgel
🔤🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤
📬
@KTFoodsCatering1

✍️በ ኬቲ ኬተሪንግ ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራም ሀመረ ብርሀን ድርጅትን ለመጎብኘት እና 200 ሰዎችን እራት ለመጋበዝ የተያዘ ፕሮግራም

📅30/11/16 ማክሰዶ... 12:30 እራት
📌 የትዕዛዝ አይነት ....... 👨‍🍳6 የፍስክ ኖርማል አገልግል
#5500_ብር

💁የታዘዘው ሰው ..... 🙏ቴዲ
🚛የሚሄድበት ቦታ ... 📍ዬሀንስ ስባራ ባቡር
👨‍💼ኪሩቤል  ... 📲0921325839
👨‍💼እመላክ .... 📲0940429058

📲0927171767  📲0988193386
https://www.Facebook.com/KTFoodsCatering
https://www.KTFoodsCatering.Com in
http://tiktok.com/@KTFoodsCatering

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🔤🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤📲
📮
@KTFoodsCatering1

             27/12/2016 ቅዳሜ በወርሀዊ የምገባ ፕሮግራማችን በ ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን አዲሱ ግቢ ከሚገኙ ተጠላዬች ጋር ደስ የሚል የጨዋታ ግዜ አሳልፈናል...
አድራሻ :-ካዛንችስ 6ተኛ ፓሊስ ጣብያ አጠገብ በድሮ ጦሳ ሆቴል ግቢ ውስጥ
0976757575 / 0960759211 ይደውሉ ይጎብኛቸው
🙏

📲0927171767  📲0988193386
📱
http://tiktok.com/@ktfoodscatering
📱
https://www.facebook.com/KTFoodsCatering
📱
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏 ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን 🙏

🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🌻🌻እንኳን ለ2017 ዓ,ም አደረሰን🌻🌻

ዘመኑን የሰላም የፍቅር ያንድነት የአብሮነት ያድርግልን

🌻መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🌻


T.me/KTFoodsCatering1
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
✍️ ለ ኮሜዲያን እሸቱ ወንድም የሰራንለትን የሰርግ እና የመልስ ስራ ይመልከቱ ...

✍️ውድ ደንበኞቻችን ሰለድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ ያሎትን አስተያየት እባኮት ከታች ይግለፁልን ባለው ሊንክ👇

https://youtu.be/s8shRswcHg8?si=vGHBtAZDKiRkVycL

🙏 እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🌟15,000 Birr KT Traditional Coffee Service 🌟
✍️ኬቲ ኬተሪን እና አገልግል የትኛውንም ፕሮግራሞትን ልዬ ደምቀት የሚሰጥ ባህላዊ የቡና ስነስርአታችንን ከልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ ጋር በ 15,000 ብር ብቻ ያቀርብሎታል ይደውሉ ...

ፋንድሻ
ድፎ ዳቦ
1 Kg ቡና
ልዩ አነባበሮ
ልዩ መስተንግዶን
እና ደርሶ መልስ ትራንስፓርት
💰15,000 ብር ብቻ💰

KT International Catering: A Premier Catering Service in Ethiopia
@KTFoodsCatering1

https://www.facebook.com/KTFoodsCatering 
https://t.me/KTFoodsCatering
tiktok.com/@ktfoodscatering

📲0927171767  📲0988193386
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🙏አስተያየቶትን ከታች ባሉት ሊንኮች ይላኩልን እናመሰግናለን 👇

📇 https://linktr.ee/KTfoodscatering

📱 tiktok.com/@ktfoodscatering

🗳 https://www.facebook.com/KTFoodsCatering

📱 https://youtube.com/channel/UCtwV7oZ8n7mr1qeH1M3W8YA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
👑 የኬቲ "ባህላዊውን አገልግል በዘመናዊ ጥራት፣ ለደስታዎ ድምቀት!"
ከ30 ሰው በላይ የሚመግቡ፣ ማድረሻ #በነፃ (Free Delivery)!

1 🟢 የፆም ክላሲክ አገልግል፦ ምስር ቀይ፣ ክክ አልጫ፣ ጎመን፣ ፎሶልያ፣ ቃርያ ስንግ፣ 15 እንጀራ፣ ቺፕስ
💰 ዋጋ፦ #7,550_ብር

2 🟡 የፆም ስፔሻል አገልግል፦ ሽንብራ አሳ፣ ምስር፣ ድፍን ምስር፣ ክክ አልጫ፣ ድንች በካሮት፣ ጎመን፣ ፎሶልያ፣ ቃርያ ስንግ፣ ሳንቡሳ፣ 20 እንጀራ፣ ቺፕስ
💰 ዋጋ፦ #9,800_ብር

3 🔴 የፍስክ ክላሲክ አገልግል፦ ቀይ ስጋ ወጥ፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ 15 እንጀራ
💰 ዋጋ፦ #8,000_ብር

4 🟣 የፍስክ ፕሪሚየም አገልግል፦ ጥብስ፣ ቀይ ስጋ ወጥ፣ ጥብስፍርፍር፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ ሚኒቦል፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ 20 እንጀራ
💰 ዋጋ፦ #10,700_ብር

5 👑 የኬቲ ሲግኔቸር አገልግል + ክትፎ፦ ጥብስ፣ ቀይ ስጋ ወጥ፣ ጥብስፍርፍር፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ ክትፎ፣ አይብ፣ ቆጮ፣ ጎመን፣ 20 እንጀራ
💰 ዋጋ፦ #12,500_ብር

5 🐓 ሙሉ የዶሮ አገልግል፦ አንድ ሙሉ ዶሮ ወጥ፣ እንቁላል፣ አይብ፣ 15 እንጀራ
💰 ዋጋ፦ #7,550_ብር

6 🐏 የበግ ሮያል አገልግል፦ የበግ ቀይ ወጥ (ከነአጥንቱ)፣ የበግ አልጫ ወጥ (ከነጎድኑ)፣ ምርጥ የበግ ጥብስ፣ 15 እንጀራ
💰 ዋጋ፦ #12,500_ብር



🏆 ልዩ የቪአይፒ (VIP) ፓኬጆች
🥩 እስፔሻል ክትፎ (15 አይነት)፦ ከ30 ሰው በላይ የሚመግብ
💰 ዋጋ፦ #48,500_ብር

🌟 የአሮስቶ እና የክትፎ ፓኬጅ (ከ 25 አይነት በላይ ምግቦች)፦ ከ60 ሰው በላይ የሚመግብ
💰 ዋጋ፦ #89,000_ብር

☦️ የፃም ስፔሻል ፓኬጅ (ከ 25 አይነት በላይ ምግቦች)፦ ከ60 ሰው በላይ የሚመግብ
💰 ዋጋ፦ #89,000_ብር


👰 የሰርግ እና የታላላቅ ፕሮግራሞች ጥቅሎች
💎 የኬቲ አልማዝ (Diamond) ጥቅል፦
(40 አይነት ምግብ)
💰 1,520 ብር
🥇 የኬቲ ወርቅ (Gold) ጥቅል፦
(25 አይነት ምግብ)
💰 1,250 ብር
🥈 የኬቲ ብር (Silver) ጥቅል፦
(16 አይነት ምግብ)
💰 1,070 ብር
🥉 የኬቲ ነሐስ (Bronze) ጥቅል፦
(10 አይነት ምግብ)
💰 980 ብር


🔱 ተጨማሪ ማባያዎች 🔱
⚔️ ቆጮ ፦
#620_ብር
🛡️ አነባበሮ ክላሲክ፦
#710_ብር
👑 አነባበሮ ስፔሻል፦
#1070_ብር
⚜️ ድፎ ዳቦ  (ጥቁር ፣ ነጭ ወይም ህብስት)፦
#980_ብር

📞 ትዕዛዝ ለማስያዝ
☎️ 0988193386 | 📲 0927171767
📩 Telegram:
@KTFoodsCatering
🌐 Website:
www.KTFoodsCatering.com

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (ካራ አዲሱ ኪችናችን)
ኬቲ ኬተሪንግ - "በደስታም / በሀዘንም"
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌐 KT Business Group - Elevating Hospitality!
🌟 በአንድ ማዕከል፣ የተሟላ የድግስ እና የዝግጅት መፍትሄ! | The Ultimate Event Solution! 🌟

📢 የ10 ዓመት የሆስፒታሊቲ እና የድግስ ልምድ ያለው ኬቲ (KT) አሁን ደግሞ በተሻለ ጥራት፣ ፍጥነት እና ይበልጥ በተደራጀ መልኩ አገልግሎቱን ለማቅረብ ወደ 4 ግዙፍ አደረጃጀቶች ተከፋፍሎ መጥቷል! 🎉
📌 ከምግብ ዝግጅት እስከ ዝግጅት አመራር፣ ከባህላዊ አገልግል እስከ ሙሉ የድግስ እቃዎች ኪራይ ድረስ—ሁሉንም ፍላጎቶችዎን በአንድ ጣሪያ ስር አሰባስበናል! እነሆ አራቱ የኬቲ (KT) የልህቀት ማዕከላት፦

👑 1. ኬቲ ኬተሪንግ (KT Catering)
"በደስታም በሀዘንም አብረኖት ዘልቀናል ያቁናል!"
ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለድርጅት ስብሰባዎች (Corporate Events) እና ለተለያዩ ታላላቅ ዝግጅቶች ጥራቱን የጠበቀ የቡፌ መስተንግዶ እናቀርባለን። እንግዶችዎን በሚጣፍጥ፣ ንፅህናውን በጠበቀ እና በደረጃው በተዘጋጀ ምግብ በክብር እናስተናግዳለን።

🥘 2. ኬቲ አገልግል (KT Agelgel)
"ባህላዊውን አገልግል በዘመናዊ ጥራት!"
ለእዝን ፣ ለቢሮ ምሳ፣ ለቤተሰብ ስብስብ፣ ለተለያዩ ጉዞዎች ወይም ለስጦታ የሚሆኑ የፆም፣ የፍስክ እና ልዩ የቪአይፒ (VIP) ክትፎ አገልግሎችን እናቀርባለን። (🚚 ማድረሻ በነፃ! መመለሻ በነፃ!)

3. ኬቲ ኢቨንትስ (KT Events)
"ዝግጅትዎን የማይረሳ እናደርገዋለን!"
የዝግጅትዎን ሙሉ ሃላፊነት እንወስዳለን! ከቦታ ምርጫ እና ዝግጅት፣ ማራኪ ማስጌጥ (Decor)፣ የድምፅ እና መብራት ስርዓት እስከ መዝናኛ ድረስ፤ ዝግጅትዎ ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቅ በባለሙያዎች እናቀርባለን / እንመራለን። እርስዎ እንግዳዎትን ብቻ ይቀበሉ!

🎪 4. ኬቲ ሬንታል (KT Rental)
"ለድግስዎ የሚያስፈልገውን ሁሉ በአንድ ቦታ!"
ለማንኛውም ዝግጅት የሚያስፈልጉ ዘመናዊ እቃዎችን በጥራት እና በብዛት እናከራያለን። ዘመናዊ ድንኳኖች፣ ምቹ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የድግስ እቃዎች (Catering Equipments) እና ልዩ ልዩ የጌጣጌጥ ግብዓቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል።

🤝 የኬቲ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን! አንድ ጊዜ ይደውሉልን፤ ጊዜዎን፣ ጉልበትዎን እና ገንዘብዎን ቆጥበው ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ቦታ ያግኙ!

🗓️ ለቀጠሮ እና ለትዕዛዝ (Book Your Event Today):
KT Catering ኬቲ ኬተሪንግ
📞0948760000 | 0949760000
KT Agelgel ኬቲ አገልግል
📞0940370000 | 0940380000
KT Events ኬቲ ኤቨንትስ
📞0927 171705 | 0927 171706
KT Rental ኬቲ ሬንታል
📞0943 105278 | 0943 105279

📲 0927171767 | 📲 0988193386
📍 አድራሻ (Location): አዲስ አበባ (ኮተቤ ካራ አዲሱ ኪችናችን) | Koteba Karra, Addis Ababa

🌐 KT Business Group - Elevating Hospitality!


#ኬቲኬተሪንግ #KTCatering #ኬቲአገልግል #KTAgelgel #ኬቲኢቨንትስ #KTEvents #ኬቲሬንታል #KTRental #ኬቲኢትዮጵያ #EventManagement #አዲስአበባ #AddisAbaba #ኢትዮጵያ #EthiopianFood #የድግስምግብ #Hospitality #የሰርግምግብ #EthiopianWedding #የሰርግዲኮር #CorporateEvents #የእቃኪራይ #CateringServices #ባህላዊምግብ #AddisEvents #የባህልምግብ #Ethiopia #አገልግል #Trending #የድርጅትስብሰባ #ViralEthiopia #የሰርግዝግጅት #KTCatering #የሰርግፕሮግራም #EventManagement #የልደትድግስ #KTEvents #የሆስፒታሊቲልምድ #Hospitality #ምርጥምግብ #Trending #የሐበሻምግብ #EthiopianFood #አማርኛ #AddisAbaba #ቲፎዞ #Ethiopia #ትሬንድ #ViralEthiopia