KT Charity / ኬቲ ማህበራዊ ግዴታ
97 subscribers
187 photos
54 videos
1 file
61 links
Download Telegram
Forwarded from KT Catering N Agelgel
Deleted Account
Photo
ወንድሜ በርታ ከጎንህ ነን

እንደ እግዚአብሔር ፈቃጥ የበአልን ፕሮግራም
#ኬቲ_ኬተሪንግ ይሽፍናል 4 ልጆች ወስደን በመስተንግዶ ፣ ካሸር ፣ እረዳት ሼፍ ዘርፍ አሰልጥነን 3 ወር እኛ ጋር አሰርተን የስራ ልምድ ሰጥተን ሌላ ቦታ እንዲቀጠሩ ለማድረግ ወስነናል

🙏እግዚአብሔር ይርዳን🙏
Forwarded from ራዉል Pedro
የ2016የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ኬቲ ከተሪንግ እንደተለመደዉ የዘዉትር ድጋፋችዉ ታክሎበት ወገኖቻችን በበአሉ ሰቀዉ እና ተደሰተዉ እንዲዉሉ ድርጅታችዉ በተለይም ቴዲ ላደረጋቸውት አሰተዋፆዎ በድርጅታችን በነገን ናፋቂዎች ስም እናመሰግናለን።
'' ደግነት እንዴት ደሰ ይላል''