KT Charity / ኬቲ ማህበራዊ ግዴታ
97 subscribers
187 photos
54 videos
1 file
61 links
Download Telegram
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟
@KTFoodsCatering

✍️በኬቲ ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራም ዛሬ የ
@arifgebeta 100,000 Follower መግባት ምክንያት በማድረግ ለ ሁለተኛ ግዜ ፒያሳ 70 ደረጃ አገባቢ በሚገኘው ተስፋ አዲስ የካንሰር ህሙማን የህፃናት መርጃ ተቋም የተደረገ ጉብኝት እና ምሳ ግብዣ ይህን ይመስል ነበር ...

tiktok.com/@ktfoodscatering
📲0927171767. 📲0988193386
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏


https://www.facebook.com/tapccoET?mibextid=ZbWKwL
Tesfa addis parents children cancer organization 0911725455
https://maps.app.goo.gl/c7ReHwA5W8JkbHyX8
Hi
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
TikTok.com/@KTFoodsCatering

           ትላንት በ ዘውዲቱ መሸሻ ህፃናት ማሳደግያ ለ ታዳጊ ህፃናት #አሀዱ ቲቪ እና #ኬቲ_ፒዛ ያደረጉት የምሳ ግብዣ ፕሮግራም ምርጥ የፃም አገልግሎች ፣ ሻይ ቡና ፣ ውሀ ፣ መስተንግዶ እና ሙሉ እቃን ጨምሮ ይህን ይመስሉ ነበር...

            🙏በበረከት ያሳድግልን🙏

  0927171767 / 0988193386
KT Catering N Agelgil  24Hr Ope
         "With JOY / SAD"