KT Charity / ኬቲ ማህበራዊ ግዴታ
97 subscribers
187 photos
54 videos
1 file
61 links
Download Telegram
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
tiktok.com/@KTFoodsCatering        

          በኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራው በ #ሜቄዶንያ ኢትዬጲያ ለ 180 ሰዎች ለ 3ተኛ ግዜ የተደረገ የምሳ ግብዧ ይህን ይመስል ነበር

            🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏


T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን!🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
tiktok.com/@KTFoodsCatering        

          በኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራው በ #ሜቄዶንያ ኢትዬጲያ ለ 180 ሰዎች ለ 3ተኛ ግዜ የተደረገ የምሳ ግብዧ ይህን ይመስል ነበር

            🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን!🙏
Forwarded from S M
Forwarded from S M
https://maps.app.goo.gl/qfikxa1G4mR7Z3gT7

Sele Enat Charitable Organization
ሰለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

0113710770
0940656565
0921308894 ወ/ሮ ዘነበች

ሳርቤት ቫቲካን አከባቢ የሚገኝ የእርዳታ ተቋም ሲሆን በውስጡ ከ 40 በላይ ሰራተኞች እና በተለያየ አቋም ላይ የሚገኙ ከ30 በላህ ህፃናት እና ታዳጊዎች ልጆችን በቋሚነት የሚረዳ ድርጅት ነው
🙏ይጎብኟቸው ልደት ፣ ሰርግ ፣ ምርቃት ማንኛውም ፕሮግራም ሲኖሯችሁ ከነሱ ጋር ያሳልፋ በፕድርም በሰማይም ያተርፋሊጅሉ ምቹ አዳራሽ እና ስፊ ሜዳ አላቸው

🙏እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
Forwarded from Surata
KT CATERING 1.wav
24.4 MB
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
TikTok.com/@KTFoodsCatering        

          በኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል የበአል ዋዜማን አስመልክቶ ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራው ዛሬ ደግሞ በ (#ዘውዲቱ መታሰብያ ሆስፒታል) በወቅቱ ለነበሯቸው ለ 60 ዶክተሬች እና ታማሚዎች የተደረገ የምሳ ግብዧ ይህን ይመስል ነበር

በ 17/01/2016 የበዓል ቀን ደግሞ (ከ ነገን ናፋቂዎች የእርዳታ ማእከል ጋር) 100 ሰዎችን ለመመገብ እና ባእልን አብረን ልናሳልፍ ቀጠሮ ይዘናል እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን🙏

🙏 እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ🙏

T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
TikTok.com/@KTFoodsCatering        

በ 17/01/2016 የበዓል ቀን ደግሞ (ከ ነገን ናፋቂዎች የእርዳታ ማእከል ጋር) 100 ሰዎችን ለመመገብ እና ባእልን አብረን ልናሳልፍ ቀጠሮ ይዘናል እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን🙏

🙏 እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ🙏

T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏