KT Charity / ኬቲ ማህበራዊ ግዴታ
97 subscribers
187 photos
54 videos
1 file
61 links
Download Telegram
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🌟KT Catering "With JOY / SAD"🌟 
tiktok.com/@KTFoodsCatering        

ትላንት በድጋሜ የተደረገ ጉብኝት #ሶስተኛ_ዙር

          ኬቲ ኬተሪን እና አገልግል ትላንት ደግሞ #በወርሀዊ_የምግብ_ፕሮግራሙ #በጋንዲ_ሆስፒታል በመገኘት ለ 150 ወላድ እናቶች #እንኳን_ማርያም_ማረቻችሁ እያለ በዚህ መልኩ የእራት ምገባ አድርጋል...

⚠️#ጋንዲ_ሆስፒታል ሂደን እንደተመለከትነብ በጣም ብዙ እናቶች በቂ ምግብ ስለማያገኙ ሂዳችሁ ብትጎበኟቸው መልካም ነው...

T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com


Gandhi Memorial Hospital
011 551 8185
https://maps.app.goo.gl/NCVe4qhyB5pbgcMi8
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
tiktok.com/@KTFoodsCatering        

          በኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራው በ #ሜቄዶንያ ኢትዬጲያ ለ 180 ሰዎች ለ 3ተኛ ግዜ የተደረገ የምሳ ግብዧ ይህን ይመስል ነበር

            🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏


T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን!🙏
Forwarded from KT Foods Catering (KT Catering N Agelgel)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 
tiktok.com/@KTFoodsCatering        

          በኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል ወርሀዊ የምገባ ፕሮግራው በ #ሜቄዶንያ ኢትዬጲያ ለ 180 ሰዎች ለ 3ተኛ ግዜ የተደረገ የምሳ ግብዧ ይህን ይመስል ነበር

            🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

T.me/KTFoodsCatering
📲0988193386    📲0927171767
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን!🙏
Forwarded from S M
Forwarded from S M
https://maps.app.goo.gl/qfikxa1G4mR7Z3gT7

Sele Enat Charitable Organization
ሰለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

0113710770
0940656565
0921308894 ወ/ሮ ዘነበች

ሳርቤት ቫቲካን አከባቢ የሚገኝ የእርዳታ ተቋም ሲሆን በውስጡ ከ 40 በላይ ሰራተኞች እና በተለያየ አቋም ላይ የሚገኙ ከ30 በላህ ህፃናት እና ታዳጊዎች ልጆችን በቋሚነት የሚረዳ ድርጅት ነው
🙏ይጎብኟቸው ልደት ፣ ሰርግ ፣ ምርቃት ማንኛውም ፕሮግራም ሲኖሯችሁ ከነሱ ጋር ያሳልፋ በፕድርም በሰማይም ያተርፋሊጅሉ ምቹ አዳራሽ እና ስፊ ሜዳ አላቸው

🙏እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
Forwarded from Surata
KT CATERING 1.wav
24.4 MB