ልዩ መረጃ Odeeffannoo Addaa
ወለጋ ላይ ፋኖን አቅናጅተዉ የሚያሰማሩ ሰዎች ስም ዝርዝር::
Namoota Faannoo Qindeessanii Ummata Oromoo wallaggaa ficcisiisaa jiran.

1Sisaay fissahaa . Finfinnee
ሲሳይ ፍሰሃ ከ አ.አ
2 Malkaamuu Tsagaa .finfinnee
መልካሙ ፀጋ ከ አአ
3 Dammaqee fissaaha. finfinnee
ደመቀ ፍሰሃ ከአአ
4 damaaqee ascanaqoo. finfinnee
ደመቀ አስጨንቅ ከአአ
5 dirribachoo fantahuu. finfinnee
ደረባቸዉ ፋንታሁን ከ አአ

6 showaa asichanaqoo. finfinnee
ሸዋ አስጨናቅ/ቂ ከ አአ
7 D/r islemaana Aseen .bardaara
ዶ/ር ሴሌይማን ሀሰን ከ ባህርዳር
8 asidaahuu muuniyyee. bardaara
አሰናዳዉ ሙኒየ ከባህርዳር
9 mulgeetaa adanee .bardaara
ሙሉጌታ አዳነ ከባህርዳር
10 atalel asdasiihuu. bardaara
አታለል እሰደሲሁ ከባህር ዳር
11 D/r xenna ayixegeb. bardaara
ዶ/ር ጠና አይጠገብ ከባህርዳር
12 D/r mulatuu wubuu gondar
ዶ/ር ሙላቱ ዉቡ ከጎንደር
13 D/r birahanu fantahuu. asoosaa
ዶ/ር ብርሃኑ ፋንታሁን ከ አሶሳ
14 H/O muraad Aseen .jimmaa uv
Health Officer ሙረደ ሀሰን ከጅማ ዩንበርስቲ
15D/r nuugusee indaashoo .Dr/
marqos
ዶ/ር ንጉሴ እንዳሻዉ ከ ደብርማርቆስ
16 injineere asnaaqoo tasaafahuu. finfinnee
እንጅነር አስናቀ ተስፋሁን ከ አአ
17 yibaalaxee maangistuu .injibaara
ይብለጥ መንግስቱ ከጎጃም እንጅባራ
18 qeesii warqiyee yihuuun . injibaara
ቄስ ወርቅዬ ይሁን ከጎጃም እንጅባራ
19 Tadaalee . finfinnee maandisaa
(መሃንድሲ) ታደለ.... ከ አአ
20 b/s saahid ganbir .m/haroo
መምህር ሰዒድ ገንብር ከሀሮ ከተማ
21 zallalem asichanaqoo .m/haroo
ዘላለም አስጨናቂ/ቅ ሀሮ ከተማ
22 tadasee awaaqee .m/haroo
ታደሰ አወቅ ሀሮ ከተማ
23 Ababa tadasee. m/haroo
አባተ ታደሰ ሀሮ ከተማ
24 tasfuu azaanee. m/haroo
ተስፉ አዘነ ሀሮ ከተማ
25 marshaa waalelniyi. m/haroo
መርሻ ዋለልኝ ሀሮ ከተማ
26 mulgeetaa biraanee .m/haroo
ሙሉጌታ ብርሃነ ሀሮ ከተማ
27 sh/yesuuf gashuu. m/haroo
ሼህ ዪሱፍ ጋሹ ሀሮ ከተማ
28 shiifaree geetahuun .m/haroo
ሽፈራዉ ጌታሁን ሀሮ ከተማ
29 fisaaha wubaatu. m/haroo
ፍሰሃ ዉበቱ ሀሮ ከተማ
30 daawidee seeyiduu. m/haroo
ዳዉዴ ሴይዱ ከሀሮ ናቸዉ::

Subscribe https://youtu.be/gdjM0flMaeg

ይቀላቀሉን https://t.me/KMN12345medianetwork
Ethiopian Reporter - ሪፖርተር
ዮናስ አማረ
November 20, 2022
‹‹የእኛ ብሔርተኝነት የበሰለና ዴሞክራሲያዊ ነው›› አቶ በቴ ኡርጌሳ፣ የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር
ቆይታ
FacebookTwitter
ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባዮሎጂ፣ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ፣ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ እንዲሁም ከኒው ጄኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ በሄልዝ ኦፊሰርነት ተመርቀዋል፡፡ ገና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳሉ በኦሮሞ ተማሪዎች ማኅበር ውስጥ ይንቀሳቀሱ እንደነበር የሚናገሩት አቶ በቴ ኡርጌሳ ሥርዓቱ የፖለቲካ ጥያቄ የሚያነሱ ሰዎችን የማይታገስ ስለነበር በጊዜው እስራት እንደገጠማቸው ይናገራሉ፡፡ ይህ ሁኔታ በዩኒቨርሲቲ ከሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ተማሪዎች ጋር የበለጠ እንዲቀራረቡ፣ ከዚያም ወደ ፖለቲካ ትግል ለመግባት እንዲወስኑ እንዳደረጋቸው ይናገራሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር የሆኑት አቶ በቴ ድርጅታቸው በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ከስደት ቢመለስም፣ ነገር ግን በሚደርስበት ከፍተኛ ጫና መደበኛ ሥራውን ለመሥራት መቸገሩን ይናገራሉ፡፡ ፓርቲያቸው ኦነግ ሌሎች ሕዝቦችን በጠላትነት የማይፈርጅ፣ የጠራና የበሰለ የፖለቲካ መስመር እንደሚከተል የሚናገሩት አቶ በቴ፣ ከፓርቲያቸው ጉዳይ ባሻገር በቅርብ ጊዜ እየተባባሰ ስለመጣው የኦሮሚያ ቀውስና ስለኦሮሞ የፖለቲካ ትግል ከዮናስ አማረ ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

ሪፖርተር፡- የኦሮሞ የፖለቲካ ጥያቄ ምንድነው?

አቶ በቴ፡- ኦሮሞ ጥያቄ ሳይሆን የፖለቲካ ፍላጎት ነው ያለው፡፡ ጥያቄ ከሆነ የሚመልስ አካል አለ ማለት ነው፡፡ ኦሮሞ ግን ማግኘት የሚፈልጋቸው የፖለቲካ ፍላጎቶች ናቸው ያሉት፡፡ የአቢሲኒያ ኢምፓየር ሲስፋፋ ኦሮሞና የሌሎች ሕዝቦች ፖለቲካዊ ፍላጎት በኃይል ተደፍጥጦ ቆይቷል፡፡ የአቢሲኒያ ኢምፓየር መስፋፋት አፋኝና ጨፍጫፊ ስለነበር፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ተቃውሞና ትግል ይካሄድ ነበር፡፡ የሜጫና ቱለማ እንቅስቃሴም ሆነ የኦነግ እንደ ድርጅት መመሥረት የዚያ ሒደት ውጤት ነው፡፡ የኦሮሞን የፖለቲካ ፍላጎት ወይም ጥያቄ ሕዝቡ ያነሳው እንጂ ኦነግ አልፈጠረውም፡፡ ኦነግ ጥያቄውን ተመርኩዞ፣ የፖለቲካ ፕሮግራም ቀርፆና ተደራጅቶ አታግሏል፡፡ ኦነግ የተለያዩ የኦሮሞ ብሔርተኞችን በአንድ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ወይም መስመር እንዲታገሉ በማድረግ የመጀመሪያው ድርጅት ነው፡፡

ሪፖርተር፡- ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶች አልነበሩም ወይ? በርካታ የኦሮሞ ወጣቶች እንደ መኢሶን (የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስታዊ ንቅቃቄ) ባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ገብተው ሲታገሉ አልነበረም ወይ?

አቶ በቴ፡- ኦሮሞዎችማ በብዙ የፖለቲካ አሠላለፎች ውስጥ ነበሩ፡፡ አፋኝ ብዬ ባስቀመጥኩት ሥርዓት ውስጥም እኮ ኦሮሞዎች ነበሩ፡፡ ኦሮሞዎች ከምኒልክ ጋርም ነበሩ፡፡ እነ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴና ባልቻ አባ ነፍሶም የምኒልክ አንጋሾች ነበሩ፡፡ ነገር ግን እነርሱም ቢሆኑ በአቢሲኒያ ኢምፓየር መስፋፋት ሰለባ የሆኑና የተማረኩ ነበሩ፡፡ ሥርዓቱን ተቀብለውና በዚያ ውስጥ አድገው ለሥርዓቱ ሲያገለግሉ የኖሩ ናቸው፡፡የኦሮሞ ሰው በዚህም በዚያም ውስጥ አለና ያ ሥርዓት የኦሮሞ ማኅበረሰብን ይወክላል የሚሉ ሰዎች ተሳስተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ኦሮሞ ሁለት ሚና ነበረው፣ ገዥም ተገዥም ነበር ብለው የሚከራከሩ ወገኖች አሉ፣ እኛ ይህንን እንቃወማለን፡፡ አንድን የፖለቲካ ሥርዓት ያንተ የሚያደርገው መሠረታዊ የሆኑ የአንድን ኅብረተሰብ እሴቶችን ሲወክል ነው፡፡ የግለሰብ በአንድ የፖለቲካ ማኅበር መግባት፣ ማንነቱን አጥቶና ገብሮ ለሥርዓቱ መታገሉ አይደለም ያን ሥርዓት ያንተ የሚያደርገው፡፡ ያ ሥርዓት በአንተ ውቅር፣ ማንነትና ባህል የተቀረፀ በመሆኑ ነው አንተን የሚወክል ሥርዓት ነው የሚባለው፡፡

የአቢሲኒያ ሥርዓት በአፄ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ መንግሥት የተባለው፡፡ ይህ ሥርዓት ደግሞ በዋናነት መገለጫዎቹ በዋናነት ኦማርኛ ተናጋሪነት፣ የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን የመንግሥት እምነት አድርጎ የያዘ፣ በዘር ወይም በደም ሥልጣን የሚወራረስ ሥርወ መንግሥት ነው፡፡ አማርኛ ተናጋሪ ሲባል ሥርዓቱ የአማራ ነው ለማለት አይደለም፡፡ በሥርዓቱ ውስጥ አማራ ስለመኖሩ እኛ አናውቅም፡፡ እንዲህ ያደረገው የአማራ ብሔረሰብ ነው ብለን ጠቅሰን አናውቅም፡፡ ሥርዓቱም የአማራ ነው አላልንም፡፡ ነገር ግን ሥርዓቱ ሌሎች የቋንቋ ቤተሰቦችን የጨቆነና እንዲቀሩ ያደረገና በዋነኛነት አማርኛ መናገርን ያስቀደመ ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የመንግሥት ሃይማኖትና አንጋሽ ነበረች፡፡ ንጉሦችን የምትቀባ፣ በጦርነትም ታቦት ይዛ የምትዘምት እንደነበረች ይታወቃል፡፡ የአቢሲኒያ ኢምፓየር ሥሪቱ ይህ ሲሆን በባህሪው ተስፋፊ፣ ጠቅላይና ቅኝ ገዥያዊ ሥርዓት ነው፡፡ የአፍሪካ ቀንድን የአውሮፓ ኮሎኒያሊስቶች ሲቀራመቱት እርሱም የራሱን ድርሻ ቆርሶ በመውሰድ የተፈጠረ ነው፡፡ ምኒልክ ያደረጉት ልክ ፈረንሣዮች፣ እንግሊዞችና ጣሊያኖች በአካባቢው ሲያደርጉት እንደነበረው ነው፡፡

የኃይለ ሥላሴ መንግሥት በብሔር ብሔረሰቦች ትግል በዋናነት ሲገረሰስ አገሪቱ ሥሪቷ ሳይፈርስ በአንድነት መቀጠል ነው የሚያስፈልጋት ያሉ ሶሻሊስታዊ ኃይሎች አገር መምራት ጀመሩ፡፡ ፊውዳላዊው ሥርዓት ከተገረሰሰ ጭቆና በአገሪቱ አይኖርምና ሁሉም ማኅበረሰብ እኩል የሆነበት ኢትዮጵያን መፍጠር እንችላለን በሚል ሶሻሊስታዊ ርዕይ ነበር አገሪቱን የመሩት፡፡ እኛ ይህ የኦሮሞን ጥያቄ የማይመልስ ነው ብለን ተቃውመን ስንታገለው ቆይተናል፡፡ ኦነግ ለመጀመሪያ ጊዜ የኦሮሞ ሕዝብ ቋንቋው፣ ባህሉና ማንነቱ የተከበረበት የራሱ አገር ይኑረው ብሎ ፍላጎቱን ግልጽ አድርጓል፣ ለዚህም ሲታገል ነው የኖረው፡፡

ሪፖርተር፡- ኦሮሞ በኢትዮጵያ ማዕቀፍ ውስጥ የራሱን ማንነት፣ ባህልም ሆነ ቋንቋ ማሳደግ ይችላል የሚሉ በርካቶች አሉ፡፡ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር በፈጠራት ኢትዮጵያ ፍላጎቱን አስከብሮ መኖር ይችላል ብለው የሚያምኑ የፖለቲካ ኃይሎች አሉ፡፡

አቶ በቴ፡- ብዙ ጊዜ ኦሮሞ ያልሆኑ ወገኖች መለየት ያቃታቸው ጉዳይ እሱን ነው፡፡ አንዳንዴ ጉዳዩን ኦነጋዊያን ብለው የሚመድቡት አሉ፡፡ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድነው ብለው የሚያነሱት አሉ፡፡ ይህ ግን ሊገባቸው ስለማይፈልጉ ወይም እያወቁ ስለሚያድበሰብሱ የሚነሳ ጥያቄ ነው፡፡ ኦሮሞ ትልቅ ማኅበረሰብ ነው፡፡ በኦሮሞ ውስጥ ብዙ አመለካከቶች ቢኖሩ የሚደንቅ አይደለም፡፡ ቅኝ ገዥው ሥርዓት እስካሁንም የዘለቀ በመሆኑ የነበረው ጭቆና፣ የባህል ጫናና የማንነት ማሳነስ ብዙ ሰዎችን የተለያየ አመለካከት እንዲይዙ የሚያደርግ ነው፡፡ እኛ የምናነሳውን የኦሮሞ ጥያቄ የሚቃወሙ ኦሮሞዎች የሉም ብለን አናምንም፡፡ በኦሮሞ ውስጥ ሦስት ዓይነት የፖለቲካ ዝንባሌዎች አሉ፡፡ አንዱ ነባሩን አሀዳዊ ሥርዓት ማስቀጠል የሚፈልግ ነው፡፡ በምኒሊክም ሆነ በኃይለ ሥላሴ ዘመን ሥርዓቱን ያገለገሉ ነበሩ፡፡ በሥርዓቱ ውስጥ ቁንጮ የነበሩና ኃይለ ሥላሴም ጭምር በደም ኦሮሞ የሆኑ በርካታ ናቸው፡፡ በደርግም ቢሆን ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለው በኤርትራና ትግራይ ተራሮች የተሰውና ይህችን ኢምፓየር ለማስቀጠል ብዙ ዋጋ የከፈሉ የኦሮሞ ልጆች ነበሩ፡፡
ነው፡፡ በገዳ፣ በሞጋሳና በጉዲፈቻ ከኦሮሞ ሳይወለዱም ኦሮሞ ይኮናል፡፡

ሪፖርተር፡- ነፍጠኛ፣ መጤ፣ ሰፋሪና ሌሎች ፍረጃዎች ሌላውን ወገን አያስበረግጉም ወይ? አብሮ ለመኖርና ሌላውን ዋስትና እንዲሰማው የሚያስችሉ ናቸው ወይ?

አቶ በቴ፡- ኦነግ ሕዝብ ላይ ያተኮረ ትግል አድርጎ አያውቅም፡፡ አንዳንድ አዳዲስ ብሔርተኞች ኦሮሞን በመጥፎ ለመሳል የሚያቀርቡ አሉ፡፡ ኦነግ ከሚያራምደው የተሻሉ ብሔርተኛ አድርገው ራሳቸውን የከረረ ብሔርተኛ ሲያደርጉ ይታያሉ፡፡ አንዳንዶች ከኦነግ የተሻሉ ድርጅት መሆናቸውን ለማሳየት አንዳንዴ የኦነግን ቁንጽል ነገር ወስደው የከረረ ብሔርተኝነት ያራምዳሉ፡፡ ነገር ግን የእኛ ብሔርተኝነት የበሰለና ዴሞክራሲያዊ ነው፡፡ ሌላውን ማጥቃትን እንቃወማለን፡፡ ከኢሕአዴግ ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ብሔር ተኮር ጥቃቶች ግን አብዛኞቹ በመንግሥት የፖለቲካ ሴራ የተቀነባበሩ ናቸው፡፡ እኛ ይህን እንቃወማለን፡፡ የሐረርጌውና አርባ ጉጉው እኮ በገለልተኛ መርማሪ እንዲጣራ እንፈልጋለን ብለን ነበር፡፡ አሁንም ቢሆን ይህንን እያልን ነው፡፡

ሪፖርተር፡- የሰሜኑን ግጭት በሰላም ለመፍታት ተችሏል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ያለውን ቀውስ ለመፍታት ምን ቢደረግ ይሻላል?

አቶ በቴ፡- በዚህ ላይ የእኛ አቋም ግልጽና ወጥ ነው፡፡ በአጠቃላይ ከአስመራ ስንገባም የኦሮሞ ሕዝብን ጥያቄ በሰላምና በሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ መፍታት ይቻላል ብለን ነው የመጣነው፡፡ ሰላማዊ የትግል ሥልት የመረጥነው ለዚህ ነው፡፡ የሰሜኑ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የፖለቲካ ግጭቱና ልዩነቱ በሰላም መፈታት ይችላል ብለን ልዩነቶች በውይይት ዕልባት እንዲያገኙ ስንጠይቅ ነበር፡፡ መወነጃጀሉ ቆሞ ወደ ውይይት እንዲመጣ ስንጠይቅ ቆይተናል፡፡ የሰሜን ዕዝ ስለተመታ ነው ጦርነቱ የተጀመረው ይባላል፡፡ ብዙ መወነጃጀሎች ይሰማሉ፡፡ ነገር ግን ከጦርነቱ በፊት ያየናቸው በሙሉ ግጭቱን አይቀሬ የሚያደርጉ ለጦርነት የሚገፋፉ ነገሮች ነበሩ ከሁለቱም ወገኖች፡፡ በሁሉም በኩል ለጦርነት የመዘጋጀት እንቅስቃሴ ነበር፡፡ ሕወሓት ከመቀደም ልቅደም ብሎ የሰሜን ዕዝን ማጥቃቱ ብዙም ተወቃሽ አያደርገውም፡፡ ከተገባም በኋላ ጦርነቱ መፍትሔ እንደማይሆንና ቆሞ ችግሩ በሰላም ዕልባት እንዲያገኝ ስንጠይቅ ነበር፡፡ በኦሮሚያም ቢሆን ይህንኑ ነው የምንለው፡፡ በሰሜን ያ ሁሉ ዕልቂት ከተፈጸመ በኋላ በሰላም ነው የተቋጨው፡፡ ስለዚህ በሰሜን ጦርነት መፍትሔ ካልሆነ በኦሮሚያ ውስጥስ እንዴት መፍትሔ ሊሆን ይችላል? በሰሜን ችግሩን ለመፍታት የተኬደበት መንገድ ኦሮሚያ ውስጥስ ለምንድነው የማይተገበረው? መንግሥት ፍርደ ገምድልነቱን ያቁም ነው የምንለው፡፡ መንግሥት በሰሜኑ ከተካሄደው ጦርነት ምንም ማትረፍ እንደማይቻል ዓይቶታል፡፡ በኦሮሚያ ያለውን ዕልቂትም በሰላም የማያቆምበት ሁኔታ አይታየንም፡፡

ሪፖርተር፡- ሽምግልና አልተሞከረውምይ? በባህላዊ ዕርቅ ተብሎ ታዋቂ የኦሮሞ ፖለቲከኞችና አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሄደው አልነበረም?

አቶ በቴ፡- መንግሥት በሰሜንም ብዙ ርቀት ሄጃለሁ ሲል ነበር፡፡ ሽምግልና የሄዱ ሰዎች ሳይቀር ለጦርነት ሲዘምቱ በታሪክ ታዝበናል፡፡ ወደ ወለጋም የሄዱት እምቢተኝነት መርጧል ብለው ነው የተመለሱት፡፡ ነገር ግን በላከው የሽማግሌ ብዛት የሰላም ፍላጎት አይለካም፡፡ አንዴ አድርጌዋለሁና ከእኔ አልቀረም በሚል ግብዝ ምክንያት የሰላም ጥረትን አትተወውም፡፡ ሰላማዊ መፍትሔን ለማፈላለግ ሁሌም ልትተጋ ይገባል፡፡ ነገር ግን በኦሮሚያ እነ ጃዋር ሄደው የተወሰነ ትጥቅ ማስፈታት ችለው ነበር፡፡ ሆኖም የፀጥታ ሥጋት አለ በሚል ምክንያት ሽማግሌዎቹንም በአንድ ማቆያ አጉረው ነው ያቆዩዋቸው፡፡ የታጠቀውን ኃይል ወደ ካምፕ አስገብቶ ተሃድሶ ሰጥቶ ወደ ሰላማዊ መንገድ የማሰማራት ሥራው በተገባው ቃል መሠረት አልተከናወነም፡፡ ጦላይና ወሊሶ ካምፕ አስገብተህና ተሃድሶ ሰጥተህ ሜዳ ላይ የምትበትን ከሆነ ግን ሌላውስ ምን ዋስትና አለው? መንግሥት ከገባው ቃል መደረግ ያለበትን ጥቂቱን እንኳ ባለማድረጉ ብዙዎች ወደ ጫካ ተመልሰው እንዲገቡና ነገሩ እንዲባባስ ተደርጓል፡፡
Battee Urgeessaa
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
መዋቅር? የማን መዋቅር?
===================
የውሸት አንድነት አቀንቃኝ የሆኑት የኢትዮ-አማራ ልሂቃን: ዛሬም የአገሪቱ ችግር መዋቅራዊ ነው (ማለትም:- "የብሔር ፌደራሊዝም" : "ፌደራላዊ ሕገ-መንግቱ": ወዘተ ናቸው) ይሉናል::

ላለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ የተዘረጋው የብልፅግናና የአጋሮቹ (የኢዜማ:የአብን: ወዘተ) ሥርዓት: የፌደራል ሥርዓቱንና ሕገ-መንግሥቱን ተላልፎ: የብሔር/የማንነት ፖለቲካን "ሽረናል" ("በብሔርም አንደራጅም""game over”) ብሎ: የብሔር መብትን (የቋንቋ እኩልነትን ሳይቀር) እየተጠየፈ: ክልሎችን እያፈረሰ: የክልልነት መብትን እየጣሰ: የአንድ ቡድንን የበላይነት በሕዝቦች ሁሉ ላይ ለመጫን እየሞከረ: ከቻለም ብሔርተኞችን እየገደለ: እያሰረና እያሳደደ: ከዛም አልፎ የዘር ማጥፋትና የዘር ማፅዳት ጦርቶችን እየፈፀመ... አሁን ያሉበት ማብቂያ የሌለው ቀውስ ውስጥ የከተታቸው መሆኑንና ይሄም ሁሉ የሆነው "የብሔር ፌደራሊዝም"ን በመተግበሩ እንዳልሆነ ሽምጥጥ አድርገው ይክዳሉ::

እነዚህን ኢትዮ-አማራ ልሂቃን: ምናልባት እረስተውት ከሆነእስቲ የሚከተሉትንነጥቦች እናስታውሳቸው:-

1. የብልፅግና (እና የአጋሮቹ) መንግሥትና ሥርዓት ፌደራሊስት አይደለም:: ፕሮግራሙም ሆነ ተግባሩ: ይሄን የሚቃረንና ይልቁንም አጥብቆ የሚቃወም መሆኑን ነው የሚያሳየው::

2. ብልፅግናና ያቆመው ሥርዓት የብሔር ፖለቲካንና ብሔርተኞችን የሚጠየፍ: የሚኮንን:በፖለቲካ ግድያ: በእስርና በአፈና: በዘር ማፅዳትና በዘር ማጥፋት ጦርነት ጭምር የሚፋለም ኃይል ነው::

3. የብልፅግና ሥርዓት: "የብሔር ናቸው" ያላቸውን ክልሎች ለማፈራረስ በማሰብ: የድንበርና የማንነት ኮሚሽን: የኤክስፐርቶች ኮሚቴ: የአገራዊ ውይይት ኮሚሽን: ወዘተ አቋቁሞ እየታገለ ያለ ነው::

4. ክሎችን በ"ክላስተር" በማዋቀር: ብሔራዊ አደረጃጀት ያላቸው ክልሎች እንዳይኖሩ እያደረገ ያለ ነው::

5. ሕገ-መንግሥቱን ሕገ-መንግሥታዊ ባልሆነ መንገድ "አሻሽላለሁ" በሚል ሽፋን እየሻረው ይገኛል:: ሕገ-መንግሥቱን በመተላለፍ ምርጫ በማራዘም የመንግሥትሥልጣንን በጉልበት ተቀራምቶአል:: ፍፁም ሕገ-ወጥ (absolutely antinomian) የሆነ "ሥርዓት" የዘረጋ ነው::

6. የብሔሮችን መብት እሽራለሁ ብሎ ሲፎክር ውሎ ሲፎክር የሚያድር ነው::

7. የትምህርት ሥርዓቱ: የአንድን ቋንቋ: ታሪክ: ባህልና ማንነት የበላይነት እንዲኖረው ለማድረግ በማሰብ: ሌሎቹ ቋንቋዎች: ታሪኮች: ባህሎችና ማንነቶች እኩል ህልውና እንዳይኖራቸው ፖሊሲና ሕግ አውጥቶ እየተገበረ የሚገኝ ነው::

8. ሕዝቦች እራሳቸውን የማስተዳደር መብት እንዳይጠቀሙ የዘር ማጥፋት ጦርነቶች እየፈፀመና እያስፈፀመ የሚገኝ ሥርዓት ነው::

9. የሕዝቦችን የአገር ባለቤትነት መብት በመካድ: ከመሬታቸው የሚያፈናቅል: መሬት የሚነጥቅ: ያልፈለገውንነቅሎ የፈለገውን የሚያሰፍር: ለፈለገውም የሚሸጥ: ለደጋፊዎቹና ባለሥልጣናቱ በችሮታና በጉርሻ መልክ የሚያድል ሥርዓት ነው::

10. ብሔሮችን: "የብሔር ፌደራሊዝምን" ለማጥፋት: ሕብረ-ብሔራዊነትን ከሚቃወመው የኢሳያስ አምባገነናዊ ሥርዓት ጋር (የአገር ክህደት) ስምምነት በመስማማት በአገሪቱ ሕዝቦች ላይ የእልቂት ጦርነቶችን ያወጀ:የተዋጋና ያዋጋ ኃይል ነው::

ይሄን ሁሉ የተገበረው 'መንግሥት'ና ሥርዓት: እነሱ እንደሚሉት "የብሔር ፌደራሊዝምን" የተከተለ ሳይሆን: እነሱ የሚናፍቁትንና ለ30 ዓመት የጠየቁትን "መዋቅራዊ ለውጥ" በሥራ ላይ ያዋለ የ"አሃዳውያን" መንግሥትና ሥርዓት ነው::

ብልጥግና: ከንጉሱም: ከደርግም: ከ"ቅንጅትም" ደጋፊዎች ፍፁም ድጋፍ የተቸረው: የአሃዳውያን አንጃ ነው::

ብልፅግና: የኢትዮጵያኒስት ኃይሎች የዘመናት ህልም ሙሌት ነው:: ሲናፍቁት የኖሩት ዓይነት ሥርዓት የመጨረሻው መገለጫ (its very embodiment) ነው::

በ2018 ይሄንን መንግሥት በመሲህነት የተቀበሉት: "እነሆ ንጉሳችን: አዳኛችን" ብለው ከሊቅ እስከ ደቂቅ ትንቢትን የተናገሩለት: ቅኔን የተቀኙለት እነዚሁ ኃይሎች እንጂ የሕብረ-ብሔራዊ ፌደራሊዝም ደጋፊዎች አይደሉም:: መንግሥት-ሥርዓታቸውን ሲያዩት አውቀውታልና::

ዛሬ: ይሄንን የራሳቸው የሆነ ሥርዓት: እነሱ ከላይ ሆነው ስላልዘወሩት ብቻ ሌላ እንደሆነ: ይልቁንም የሕብረብሔራዊ ፌደራሊዝም ሥርዓቱ አቀንቃኝ እንደሆነ አድርገው ሊነግሩን ይፈልጋሉ:: ከዚያም አልፎ እነሱ የሚፈልጉት ሥርዓት በተግባር የሚያስከትለው ውጤት (its logical out working): ፋሽዝም እና የዘር ማጥፋት መሆኑን በተጨባጭ ስላረጋገጠ: ከዚህ ጥፋት እራስን ለማራቅና አጋጣሚውን በመጠቀም እኩይ ከሆነው ብልጥግና ሥልጣን ለመናጠቅ እራሳቸውን እያመቻቹ ይመስላል:: (መናጠቁንስ ይናጠቁ! ጉዳያቸው ነው! ግን ሥርዓቱ ለእነሱ ባዕድ እንደሆነና እነሱ ከዚህ የከፋ እንጂ የተሻለ ሥርዓት እንደሚመኙ ሊክዱ አይቻላቸውም::)

የኢትዮ-አማራ ልሂቃን የዘላለም ህልም (utopia) የአብይ መንግሥትና ሥርዓት ነው:: ለዚህ ነበር የአብይ ወደ ሥልጣን መምጣትለእነርሱ የታሪክ ማብቂያ (the end of history) ተደርጎ የተወሰደው::

የመጨረሻው የፖለቲካ ግባቸው: በአሃዳዊነት/በኢትዮጵያ አንድነት ሥም: "ሌሎቹ" ሕዝቦች የሌሉባት ወይም የማይኖሩባት: ከ"ብሔሮች" የጸዳች የራሳቸው ጠባብ መንደር መመሥረት ነው::

ወሳኝ የሚባለው የፖለቲካ ተግባራቸውም (their significant political action) የዘር ማጥፋት ጦርነት ነው::

ትርክትና ወጋቸውም ቅድመ-ፖለቲካዊ የኃይል ተግባርን (pre-political violence) ማጀገንና መቀስቀስ ብቻ ነው:: (የእነዳንኤል ክብረት በዓለም ላይ ከነበሩ የዘር አጥፊዎች ታሪክ ጋር በፍቅር መውደቅ ክእልፍ አእላፍ ንግግሮች ውስጥ አንዱ ማሳያ ነው::)

ዴሞክራሲያዊ ምርጫን አምርረው የተቃወሚሙትና የሚቃወሙት: ዛሬም ዴሞክራሲያዊ ሽግግርን የማይሹት በዚሁ ምክንያት ነው::

እርግጥ ነው መዋቅራዊ ለውጥ ያስፈልጋል:: መለወጥ ያለበትም: ያረጀ ያፈጀው የግፍ መዋቅር: የአንድ ቡድንን የበላይነት ሚናፍቀውና ይሄንን የበላይነትለማስተግበር ዘላለሙን የዘር ማጥፋት ጦርነትን የሚመኘውና የሚፈፅመው መዋቅር ነው:: (ይሄን ዓይነቱን መዋቅር "structure of feeling" ይለዋል Raymond Williams)

ይሄን የግፍ መዋቅር (the cultural-legal-political infrastructure of oppression and violence) ከሥሩ ለመመንገል ደግሞ ብቸኛው መፍትሔ: እውነተኛና ዴሞክራሲያዊ ሕብረ-ብሔራዊ ፌደራሊዝም ነው:: ለዚህ ደግሞ በዋናነት የሚረዳው: ይሄ እነሱ የሚጠሉትና በየቀኑ የሚጥሱት: እየጣሱትም እንኳን እየፈፀሙ ያሉት ግፍ የልባቸው ስላልደረሰ "ካልተሻረልን ሞተን እንገኛለን" የሚሉት ሕገ-መንግሥት ነው::

ሊታገሉት የሚገባው: ዘወትር የሚያጀግኑት ጦርነት: የግፍና የእብደት አዙሪት ውስጥ የከተተን መዋቅር እነሱ እራሳቸው ናቸው::

አብይና ብልጽግና ማለትም እነሱው እራሳቸው ናቸው:: አብይን ሚቃወሙት የዘር ማጥፋቱን እነሱ በሚፈልጉት ደረጃና ፍጥነት አልፈጸመልንም ብለው ነው እንጂ: ከእነሱ የተለየ ፕሮግራም: ፖሊሲ: ራዕይ: ርዕዮት: ወይም ግብር ስላለው አይደለም::
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
የመዋቅር ችግር አለ ብለው: የሚፈልጉትን የአሃዳውያን መዋቅር ዘርግተው: የመዋቅራቸው ተጠየቃዊ ውጤት (logical outworking) የሆነውን የዘር ማጥፋት ከፈጸሙና ካስፈጸሙ በኃላም: የእብደታቸው መንስኤ: ያፈረሱትና እያፈረሱ ያሉት ሕብረ-ብሔራዊ ፌደራላዊ ሥርዓት ነው ይላሉ:: (የት አለና? መቼስ ኖሮ ያውቃልና?)

አራት ዓመት ሙሉ አገር ያወደሙበት: ሕዝቦችን የጨፈጨፉበት:የግፍ ክምር የገነቡበት መዋቅር እኮ የተማከለ አሃዳዊ (ህግ-ጠል ማለትም antinomian) መዋቅራቸው ነው እንጂ ሕብረ-ብሔራዊ ፌደራሊዝም አይደለም::

ለእነዚህ ልሂቃን መልዕክቴ የሚከተለው ነው:-
In Abiy, you got what you wanted. (Perhaps also what you deserved.)

You have provided the moral, cultural, and political infrastructure for violence, including for a genocidal war.

Your slogans have been the sound track of the genocidal madness.

You have campaigned, executed, supported, encouraged, enabled, and ennobled violence, even the violence of dispossession, displacement, and genocide.

Now, it is time for you to own it up.

Own up your imperial-colonial structure.

Own up your supremacist structure.

Own up your genocide.

Own up the madness of your so-called Ethiopian nationalism.

Leave Multi-national Federalism alone!
The staggering death toll in the Tigray war has not sunk in. Estimated 383,000 to 600,000 civilians died November 2020 - August 2022. Combatant deaths on all sides start at 250,000 and range up to 600,000

Total deaths: 633,000 - 1.2 million

The largest war in the world: Hundreds of thousands killed in Ethiopia’s Tigray conflict – Martin Plaut
https://martinplaut.com/2022/11/21/the-largest-war-in-the-world-hundreds-of-thousands-killed-in-ethiopias-tigray-conflict/

Join us https://t.me/KMN12345medianetwork
በምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ ወረዳ 21 እስረኞች በመንግስት ሀይሎች ተወስደው መገ ደላቸውን ነዋሪዎች ለOMN ተናገሩ

እነዚህ ግፍ የተፈፀመባቸው እስረኞች ካሁን በፊት ፍርድ ቤት ነፃ ያላቸውና የዋስትና መብት ተሰቷቸው በፖሊስ ቁጥጥር የነበሩ መሆኑ ታውቋል
OPDO ሥልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ እየሰራቹሁት ያለው ሥራ ሁሉ ስህተት ነው ብለን ስንጮህ ከርመናል ከዚህ ስህተቶች ውስጥ አንዱ ለአማራ ክልል ገንዘብ በመስጠት ፋኖ እንዲደራጅ እና ኦሮሞ እና ትግሬን እንዲገድል ሲያደርጉ የነበረው የገንዘብ ድጋፍ ነበር ዛሬ በኦሮሞ ህዝብ ገንዘብ የተደራጀው ፋኖ ኦሮሞ እና ትግሬን በማረድ ብቻ አላቆመም የሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይሎችን ገልብጦ እየገረፈ እንደሆነ ተስምቷል በዚህ ብቻ ሚቆም አይደለም ከአዳማ እና ከፊንፊኔ OPDOን እየገረፉ የበሉትን አስተፍቶ እስር ቤት ሚከትበትን መዋቅር በመላው ኦሮምያ አደራጅቶ ጨርሷል OPDO ጥሬ ስጋ ከመብላት እና ከመዘሞት ውጪ አሁንም ቆሞ እያስበ አይደለም።
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
#Inbox

"Faannoo ijaaruun kan Wallaggaa keessatti hidhachiisaa turan kanneeni dha.

1Sisaay fissahaa . Finfinnee
ሲሳይ ፍሰሃ ከ አ.አ
2 Malkaamuu Tsagaa .finfinnee
መልካሙ ፀጋ ከ አአ
3 Dammaqee fissaaha. finfinnee
ደመቀ ፍሰሃ ከአአ
4 damaaqee ascanaqoo. finfinnee
ደመቀ አስጨንቅ ከአአ
5 dirribachoo fantahuu. finfinnee
ደረባቸዉ ፋንታሁን ከ አአ

6 showaa asichanaqoo. finfinnee
ሸዋ አስጨናቅ/ቂ ከ አአ
7 D/r islemaana Aseen .bardaara
ዶ/ር ሴሌይማን ሀሰን ከ ባህርዳር
8 asidaahuu muuniyyee. bardaara
አሰናዳዉ ሙኒየ ከባህርዳር
9 mulgeetaa adanee .bardaara
ሙሉጌታ አዳነ ከባህርዳር
10 atalel asdasiihuu. bardaara
አታለል እሰደሲሁ ከባህር ዳር
11 D/r xenna ayixegeb. bardaara
ዶ/ር ጠና አይጠገብ ከባህርዳር
12 D/r mulatuu wubuu gondar
ዶ/ር ሙላቱ ዉቡ ከጎንደር
13 D/r birahanu fantahuu. asoosaa
ዶ/ር ብርሃኑ ፋንታሁን ከ አሶሳ
14 H/O muraad Aseen .jimmaa uv
Health Officer ሙረደ ሀሰን ከጅማ ዩንበርስቲ
15D/r nuugusee indaashoo .Dr/
marqos
ዶ/ር ንጉሴ እንዳሻዉ ከ ደብርማርቆስ
16 injineere asnaaqoo tasaafahuu. finfinnee
እንጅነር አስናቀ ተስፋሁን ከ አአ
17 yibaalaxee maangistuu .injibaara
ይብለጥ መንግስቱ ከጎጃም እንጅባራ
18 qeesii warqiyee yihuuun . injibaara
ቄስ ወርቅዬ ይሁን ከጎጃም እንጅባራ
19 Tadaalee . finfinnee maandisaa
(መሃንድሲ) ታደለ.... ከ አአ
20 b/s saahid ganbir .m/haroo
መምህር ሰዒድ ገንብር ከሀሮ ከተማ
21 zallalem asichanaqoo .m/haroo
ዘላለም አስጨናቂ/ቅ ሀሮ ከተማ
22 tadasee awaaqee .m/haroo
ታደሰ አወቅ ሀሮ ከተማ
23 Ababa tadasee. m/haroo
አባተ ታደሰ ሀሮ ከተማ
24 tasfuu azaanee. m/haroo
ተስፉ አዘነ ሀሮ ከተማ
25 marshaa waalelniyi. m/haroo
መርሻ ዋለልኝ ሀሮ ከተማ
26 mulgeetaa biraanee .m/haroo
ሙሉጌታ ብርሃነ ሀሮ ከተማ
27 sh/yesuuf gashuu. m/haroo
ሼህ ዪሱፍ ጋሹ ሀሮ ከተማ
28 shiifaree geetahuun .m/haroo
ሽፈራዉ ጌታሁን ሀሮ ከተማ
29 fisaaha wubaatu. m/haroo
ፍሰሃ ዉበቱ ሀሮ ከተማ
30 daawidee seeyiduu. m/haroo
ዳዉዴ ሴይዱ ከሀሮ ናቸዉ::"
Forwarded from Save Oromia 💪
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጃል በቴ ኡርጌሳ አቶ ብርሀኑ ነጋን በሚገባቸው ቋንቋ አናገሩ...ከዚህ ቀደም ከግብፅ 500 ሺህ ዶላር መቀበላቸውንና ኢትዮጵያን ለማተራመስ ተልዕኮ መውሰዳቸው ከተለያየ አካል ሰምተናል እሳቸውም አላሰተባበሉም። ከዛ ባለፈ የኦነግ አቀባበል ግዜ በግንቦት 7 ስም በበርካታ የኦሮሞ ልጆች ላይ ግድያ ወንጀል ተሳታፊ መሆናቸው ይታወቃል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወለጋ ላይ ኦሮሞ ሚጨፈጨፍበት ምክንያት ይሄ ነው
እነ 95 ለ 5 የትግራይን ህዝብ በሚፈልጉት መጠን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አድርገው አሁን ፊታቸውን ወደ ኦሮሞ አዙረው እርስ በእርስ እያጫረሱት ነው የኦሮሞ ህዝብ ከመቼውም ግዜ በላይ ቆሞ የሚያስብበት ግዜ ነው. ለእድሜ ዘመን ጠላቶቻችን መጠቀምያ እየሆናቹ ነው።
ጭካኔ ጉልበት ጥላቻ ህገወጥነት የአማራ ህግ ሆኖ በመላው ብሄር ብሄረስቦች ላይ ጭፍጨፋ ተግባራዊ ሆኗል።