ለብዙ ፖለቲከኞች በነፃ ጭምር ጥብቅና ሲቆሙ የነበሩት እዉቅ ጠበቃ በደህንነት ሰዎች ታፈኑ።
KMN:- February 01/2021
=====================
ለብዙ ፖለቲከኞች በነፃ ጭምር ጥብቅና ሲቆሙ የነበሩት እዉቅ ጠበቃ በደህንነት ሰዎች ታፈኑ። ታዋቂዉ የህግ ሰዉ አቶ ከድር ቡሎ ከቃሊቲ እስረኞችን ጠይቀዉ ሲወጡ ከቃሊቲ እስር ደጃፍ በመንግስት የደሀሰንነት ሰዎች ታፍነዉ መወሰዳቸዉን የፊንፊኔ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።

በተያያዘ ዜና በረኃብ አድማ ላይ የሚገኙት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ጀዋር መሃመድ ለአምስተኛ ቀን ዛሬም ያልተመገቡ ሲሆን እጅግ መዳከማቸዉን ሊጠይቋቸዉ የሄዱ ሰዎች ለKMN ገልፀዋል። አነ ኦቦ በቀለ ገርባ ሶስት ጥያቄዎችን አንስተዉ የረኃብ አድማቸዉን የጀመሩ ሲሆን፣
፦ እነሱን ለመደገፍ እኛም ታስረናል ብለዉ በችሎት ሰለተገኙ የታሰሩ ሰዎች አሰንዲፈቱ
፦ ኮርኔል ገመቹ አያና ለህዎታቸዉ አስጊ በሆነ ቦታ ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር ስለታሰሩ ወደ ተሻለ ቦታ እንዲዘዋወሩ እና እራሳቸዉ አቦ በቀለ እና ኦቦ ጀዋርን ጨመሮ በቃሊቲ እስር ቤት የአስተዳደር ችግር ስላለባቸዉ እንዲስተካከልላቸዉ ለመጠየቅ ነበር ተብሏል።

ከነሷቸዉ ጥያቄዎች ዉስጥ እነሱን ለመደገፍ ቢጫ ልብስ ስለለበሱ የታሰሩት ሰዎች የተፈቱ ሲሆን የኮርኔል ገመቹ አያና እና አስተዳደራዊ ችግሩ ስላልተፈታ በርኃብ አድማዉ ገፍተዉበታል። እነሱን ለመጠየቅ ቃሊቲው የተገኙት እዉቅ ፖለቲከኞች እና ቤተሰቦችም ሊያገኟቸዉ እንዳልቻሉ ገልፀዋል።
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Rwandan President Paul Kagame urges international community to take steps to prevent further atrocities in Tigray. Proposes joint US, U.N., AU effort to resolve the conflict.