Forwarded from Daniel daba🇱🇷
የኦሮሞ ህዝብ ምን እስኪያደርጉት ነው ሚጠብቀው ????
የአማራ ፋኖ ጳጳሳት ድርጊት ተመልከቱ በዶዶላ በአፋን ኦሮሞ ቅዳሴ በማድረጉ ነዉ ከስራዉ የታገደዉ። ኦሮሚያ ዉስጥ ለምን በአፋን ኦሮሞ ቀደስክ ተብሎ ነዉ።
የትግራይ ግዜያዊ መንግስት .....የኦሮሚያ ስንዶስ አባቶች,,,.የአማራ ክልል ግድያዎች እና የወላጋ ወረራ
https://youtu.be/LcSnUYCq07M
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
የኦሮምያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ቅዱስ አባቶች እነ አቡነ ሳውሬዎስ ለህዝባችን ቀጣይ ጉዞ ሊያሳውቁን ይገባል የአማራው ኦርቶዶክስ በህዝባችን ላይ ደባ እየሰራ ኦሮምያ ውስጥ ሊኖር አይገባውም የኦሮሞ ህዝብም እነዚህ ፋኖ አደራጅ የአማራው ሲኖዶስን በቃቹ ሂዱልን ከዚህ ሊላቸው ይገባል።
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
የአማራው ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ የትግራይን ኦርቶዶክስ ለይስሙላም ቢሆን ይቅርታ ጠይቋል
.
.
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
"ኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ ኦሮሞን በአይኔ ማየት አልፈልግም" ... ብሎ በግልፅ የሚናገረው ሰኢድ አርጋውን እወቁት ...

ኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ ባለው ስልጣን በመጠቀም ተቋሙን ወደ አንድ ብሔር ከመጠቅለል በተጨማሪ የካርድ ሽያጭ ፣ ጨረታ ሆነ ማንኛውንም ስራ በጥቅምና በፖለቲካ አሰላለፍ ለተደራጁ በማስተላለፍ የሚገኝ የቴሌ አመራር ነው።

የሚገርመው ከዚህ በፊት በተቋሙ ሲሰሩ የነበሩ የኦሮሞ ልጆችን በተለያየ መልኩ ከስራ እንዲወጡ ያደረገና ... ከነአካቴው የኦሮሞ ተወላጆች ቅጥር እንዳይከናወን የሚሰራ ግለሰብ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ላለበት የአንድ ወገን ጥቅለላ የእሱ አስተዋጽኦ የአንበሳው ነው። ኢትዮ ቴሌኮም ላይ የተደራጁ በፖለቲካና በጥቅም የተሳሰሩ ግለሰቦች ተቋሙን ክፉኛ እየጎዱት ይገኛሉ።

በተጨማሪም ሌሎችን በማግለል በሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር የ Huawei ጨረታዎችን ጨምሮ የድርጅቱን የሽያጭና የግዢ ጥቅሞች በጥቅም ለተቆራኛቸው በመስጠት ተቋሙን የአንድ ወገን ብቻ አድርገውታል።
.
Finfinnee Times
Forwarded from Save Oromia 💪
አዳማ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ከሚኒሊክ የሽንት ጨርቅ እየፀዳ ነው።
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
የአማራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የፈፀመችው ጥፋት በ2 መስመመር ፅሑፍ ብቻ ተጠቅሶ የሚያልቅ አይደለም👇
1. ሲኖዶሱ ጦርነቱ በተጀመረ ድጋፍዋ ገለፃለች
2. የአማራው ሲኖዶስ ለጦርነቱ የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች
3. የቤተ ክርስትያኑ ጳጳሳት በተለያዪ ግምባሮች በአካል ዘምተው ጦርነቱን ደግፈዋል
4. በቤተክርስትያኑ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ፕሮግራሞች በየቀኑ በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳዎች ሲደረግ ነበር
5. በቤተ ክርስትያኑ የሚያገለግሉ የትግራይ ተወላጅ የሃይማኖት መሪዎች ጁንታ ናቸው እያለች ለቅማ እንዲታሰሩ ያደረገች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ነች።
6. ከሲኖዶሱ የተወጣጡ ጳጳሳት አሜሪካ ጦርነቱ እንዲቆም ስታደርግ የነበረችው ጫና እንድታቆም ጦርነቱ እንዲቀጥል ለማግባባት እስከ ነጩ ቤተመንግስት( White house ) ድረስ ከ10 በላይ ጳጳሳት ልካለች
7. በትግራይ በውስጥም በውጭም ወራሪ ሃይሎች የተፈፀመው ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ፣ ህፃናት እና እናቶች መደፈር እንዲሁም የንብረት ዝርፍያ እና ውድመት "ውሸት ነው " በሚል የፕሮፖጋንዳ ስራ ስትሰራ የነበረች ነች።
8. በአክሱም ከ2000 በላይ ንፁሃን ተጋሩ በውጭ ሃይል በአንድ ቀን ተጨፍጭፈው የቤተ ክርስቲያንዋ መሪዎች ክደዋል
9.በትግራይ የሚገኙ ታሪካዊ አብያተ ክርስቲያን እና ገዳማት ሲወድሙ እና ሲዘረፉ ድርጊቱ ስታበረታታ እና ስትደግፍ ነበር
10. አቡነ ማትያስ በትግራይ እየተፈፀመ ያለው ድርጊት ኢሰብአዊ እና ዘር የማጥፋት ዘመቻ ነው ብለው የሰጡትን ቃል "ሲኖዶሱ አይወክልም የግላቸው አቋም ነው " ብላ የኢ/ኦ/ተ/ቤ በግልፅ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በፋይናንስም በዲፕሎማሲም እንዲሁም በህዝብ ግንኙነት እንደምትደግፍ ገልፃለች።
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ታጣቂዎች በመንግሥት በጀትና ተሽከሪካሪ ተመድቦላቸው እንደሚንቀሳቀሱ ተገለፀ‼️
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በመንግሥት በጀትና ተሽከርካሪ ተመድቦላቸው እንደሚንቀሳቀሱ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሥራ አመራር ተቋም ዋና ዳይሬክተር ዮሐንስ ተሰማ ከአዲስ ማለዳ ማለዳ ጋር ባደርጉት ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል።

ታጣቂዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅለው በሰላም ለመኖር ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት አድርገው የነበረ ቢሆንም፤ አሁንም በካማሽና መተከል ዞኖች በስፋት እየተንቀሳቀሱ ነው ብለዋል።

ታጣቂዎቹ ከነትጥቃቸው ካምፕ ገብተው በመንግሥት የሚቀለቡ መኖራቸውን የጠቀሱት ኃላፊው፤ “ሌሎች ደግሞ በመንግሥት በጀትና ተሽከርካሪ ተመድቦላቸው የሚንቀሳቀሱ ናቸው፡፡” ሲሉ ተደምጠዋል።

በክልሉ ከሚገኙ የመንግሥት አመራሮች ሳይቀር ድጋፍ እንዳላቸው በማንሳትም፤ “የፋኖና የሸኔ ታጣቂዎች ትጥቅ ሳይፈቱ እናንተም እንዳትፈቱ” በማለት ታጣቂዎችን የሚሰብኩ የመንግሥት አመራሮች መኖራቸውን ገልጸዋል።

“ለአብነትም ፓርቲያችን በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ወደ ወንበራ ወረዳ በሄደበት ወቅት፤ የዞኑ አመራር ጉባኤያችንን ለማስተጓጎል እነዚህን ታጣቂዎች ተሽከርካሪ መድቦ ልኳል፡፡” ነው ያሉት።

ታጣቂዎቹ ከሱዳን እና ከጫካ የገቡት ሰላማዊ ሕይወትን ለመምራት ተስማምተው እስከሆነ ድረስ መለማምጥ አያስፈልግም ካሉ በኋላም፤  መንግሥት ከሽፍታ ጋር የሚያደርገውን አላስፈላጊ መለማመጥ በመተው ጠንካራ እርምጃ እንዲወስድ አሳስበዋል።

በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ከተፈልገ ከመንግሥት የጸጥታ አካላት ውጭ የሚንቀሳቀስ ኃይል ሊኖር እንደማይገባ ጠቅሰው፤ “ይህ ካልሆነ ግን ሌላው የማህበረሰብ ክፍልም ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ሲል መታጠቁ አይቀሬ ነው፡፡” ብለዋል።

በክልሉ በስፋት ይንቀሳቀሳሉ የተባሉት የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤህነን) እና የጉምዝ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) ታጣቂዎች ሲሆኑ፤ በዚህ ወቅት ብሬን፣ ዲሽቃ፣ ስናይፐርና ሌሎች ከባድ መሳሪያዎችን ታጥቀው እንደሚንቀሳቀሱ ተመላክቷል።
ይህን ተከትሎም በክልሉ ከቦታ ቦታ በነጻነት መንቀሳቀሰ እዳጋች መሆኑም ነው የተጠቀሰው። ታጣቂዎቹ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በሚፈጽሙት ጥቃት በሰዎች ሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ሥማቸው ይነሳል።
6/7/2023
ድያቆን ጫላ

በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእራብ አርሲ ሀገረስብከት በሚገኝ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነው ዲያቆን ጫላ ደገፋ በአፋን ኦሮሞ በመቀደሱ ከስራ ታገደ።

ለድያቆን ጫላ የተፃፈ ደብዳቤ በአፋን ኦሮሞ ቀድሰሃል የሚል ክስ ነው።

ይህም ጥፋት መሆኑን የሚገልፀው የሀገረስብከቱ ደብዳቤ፣ ድያቆን ጫላ ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ ድርጊት በመፈፀሙ መቀጣቱን ያስታውሳል።

በዚህም ከስራ መታገዱን ገልጿል።

ድያቆን ጫላ ደገፋ ከዚህ በፊትም በአፋን ኦሮሞ በማምለኩ፣ በመቀደሱና ቤተክርስቲያኗን በማገልገሉ በተደጋጋሚ ዛቻ ሲደርስበት እንደቆየ ተገልጿል።

በኦሮሚያ ምእመናን በራሳቸው ቋንቋ እንዳያመልኩ በመደረጉ ሚልዮኖች ከቤተክርስቲያኗ እንደወጡ ነው የሚነገረው።

አብያተክርስቲያናትም በተለይም በገጠራማ የኮልሉ አካባቢዎች በብዛት ተዘግተዋል።

ይህ ችግር እንዲፈታ ምእመናን በቋንቋቸው እንዲያመልኩ እንዲሁም በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ለዘመናት የቆየውጰብልሹ አሰራር እንዲፈታ ምእመናን ብጠይቁም ሰሚ አላገኙም።

አዙሪቱ አሁንም ቀጥሏል።
6/7/2023
ድያቆን ጫላ

በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእራብ አርሲ ሀገረስብከት በሚገኝ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነው ዲያቆን ጫላ ደገፋ በአፋን ኦሮሞ በመቀደሱ ከስራ ታገደ።

ለድያቆን ጫላ የተፃፈ ደብዳቤ በአፋን ኦሮሞ ቀድሰሃል የሚል ክስ ነው።

ይህም ጥፋት መሆኑን የሚገልፀው የሀገረስብከቱ ደብዳቤ፣ ድያቆን ጫላ ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ ድርጊት በመፈፀሙ መቀጣቱን ያስታውሳል።

በዚህም ከስራ መታገዱን ገልጿል።

ድያቆን ጫላ ደገፋ ከዚህ በፊትም በአፋን ኦሮሞ በማምለኩ፣ በመቀደሱና ቤተክርስቲያኗን በማገልገሉ በተደጋጋሚ ዛቻ ሲደርስበት እንደቆየ ተገልጿል።

በኦሮሚያ ምእመናን በራሳቸው ቋንቋ እንዳያመልኩ በመደረጉ ሚልዮኖች ከቤተክርስቲያኗ እንደወጡ ነው የሚነገረው።

አብያተክርስቲያናትም በተለይም በገጠራማ የኮልሉ አካባቢዎች በብዛት ተዘግተዋል።

ይህ ችግር እንዲፈታ ምእመናን በቋንቋቸው እንዲያመልኩ እንዲሁም በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ለዘመናት የቆየውጰብልሹ አሰራር እንዲፈታ ምእመናን ብጠይቁም ሰሚ አላገኙም።

አዙሪቱ አሁንም ቀጥሏል።
KMN:- 06/07/2023
አብን

የብልፅግና ፓርቲ ፕረዘዳንት, የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና የሀግሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣናቸውን ለጊዜያዊ ሲቪል አስተዳደር እንዲያስረክቡ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም ፓርላማውን እንዲበትኑ እና “ለአዲስ ምርጫ መንገዱን እንዲጠርጉ” የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፓርላማ ተወካይ የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጠየቁ።

ዶ/ር ደሳለኝ ጥያቄውን ያቀረቡት “ብልጽግና ፓርቲ መራሹ መንግስትም ሆነ ፓርላማው”፤ ኢትዮጵያ “ከገባችበት የፖለቲካ ቅርቃር ወይም ፖለቲካዊ deadlock ማውጣት ስለማይችሉ” መበተኑ ይበጃል ብለዋል...

ዛሬ ኢትዮጵያ ላለችበት ምስቅልቅል ህይዎት መጀመሪያ ብልፅግና ፓርቲን ህገወጥ ተግባራትን ጭምር ሳይቀር በመተባበር ያለ ምንም አስቻይ የህግ ድንጋጌ የዉሸት ህገመንግስት ትሩጏሜ ሚርጫን በማራዘም ብልፅግናን ሲተባበሩ ይነበሩት የአብን ሰዎች... ብልፅግና የፖለቲካ ፓርቲዎችን ግማሹን ከዉድድር ሜዳ እንዲገፉ አመራሮቾቻዉን አስሮ ቢሯዋቸዉ ዘግቶ የተቀሩትንም እራሱ ብልፅግና በሚዘዉረዉ ምርጫ ቦርድ እንዲሰረዙ አስደርጎ ባካሄደዉ ምርጫ የብልግና አጋፋሪ እና የምርጫ አድማቂ የነበረዉ ራሱን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ብሎ የሚጠራዉ ፓርቲ ተወካይ....

የትግራዩን ደም አፋሳሽ ጦርነት በመደገፍ ከብልፅግና ጎን ተሰልፎ ግፋ በለዉ የሚል መግለጫን ከማዉጣት እስከ ግምባር ድረስ በመሰለፍ የዘር ማፅዳት ጦርነት ላይ የተሳተፈዉ የአብን ተወካይ ነዉ ዛሬ ስለ ሀገሪቱ የደም ምድር መሆን እና አስከፊ ጦርነት የሚናገረዉ..

የአብኑ ፓርላማ አባል ሀግሪቷን አድነዋል ብለዉ የዘር ማጥፋት ጦርነት የመሩትን አብይ አህመድ ባወደሱበት አንደበት እና መድርክ አሁን ደግሞ...በሀገሪቱ ተስተውሏል ላሉት “ሁለንተናዊ ሀገራዊ ምስቅልቅል፣ ቀውስ፣ ውድመት እና ሀገራዊ መክሸፍ” የመንግስትን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን “የወደቀ” ያሉትን አመራር ዋነኛ ተጠያቂ አድርገዋል።

ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ የተባለውን ድርጅት ከመቀላቀላቸው በፊት በኢህአዲግ ወጣት ሊግ ውስጥ ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ...

ወደ ተቃዋሚ ጎራ በመቀላቀል የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄን በመወከል ፓረላማ የገቡት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ እና መሰሎቻቸው የፌደራል መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ከማወጁ በፊት በትግራይ እና ኦሮሚያ ላይ ፌደራሉ መንግስት ጦር እንዲመዝ ውትዋቶ በማሰማት የቀደማቸው አልነበረም።

ውገያው ከተቀሰቀሰ ቦሀላም የኤርትራን መንግስት ምሳሌ በማድረግ  ለአማራ ወጣቶች እንደ ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ራሳችንን ማስከበር አለብን ከራሳቸው አልፎ በቀጠናው ምን እንደሰሩ ልንመለከት ይገባል " በማለት ሻእቢያ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመውን የማንፈጽምበት ምክንያት የለም በማለት ጃንጃዊዱ የአማራ ፋኖ የሻእቢያን ዱካ ተከትሎ በትግራይ ሰቪሊያን ላይ ታሪክ የማይሽረው፣ ዘመን የማይፍቀው አሰቃቂ ወንጀሎችን እንዲፈፅም ሲደግፉ የነበሩ ሰዉ ናቸዉ:: ዛሬ የአብይ ሰይፍ አብን በፊካ ወደ ጦርነት በመራቸዉ የአማራ ጃንጃዊድ ሚሊሻ ላይ ሲነሳ ሀገር አድነዋል ያሉትን አሁን ስልጣን ልቀቅ ያሉት::
06/07/2023
የስኖዶስ ውሳኔ

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነባሩ ስኖዶስ በኦሮሚያና ብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ የተሰጠውን የ25 ኤጲስቆጶሳት ሹመት ውድቅ አደረገ።

ውሳኔ በመላዉ ኦሮሚያ በመዕመኑ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። ነበሩ ስኖዶስ ለራሱ የፈለገውን 9 ኤጲስቆጶሳትን ለኦሮሚያና ደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መሾሙን ገልጶ... ከ25ቱ ተሿሚ ኤጲስቆጶሳት ውስጥ 3ቱን ብቻ ማካተቱ ተነግሯል።

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ምእመናን ይህ ውሳኔ ፍፁም ተቀባይነት የለውም እያሉ ሲሆን...የነበሩ ስኖዶስ ውሳኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለሁለት ሊከፍል የሚችል አደገኛ ውሳኔ እንደሆነ ገልፀዋል።

ከ25ቱ ኤጲስቆጶሳት ውጭ ሌላ የሚላክ ሰው አንቀበልም ያሉት ምእመናን፣ 25ቱ ኤጲስቆጶሳት በአፋጣኝ ወደተመደቡበት ሀገረስብከት እንዲመለሱ ጠይቀዋል።

እኛ የምንፈልገውን ሰው ተቀበሉ የሚል አካል በቤተክርስቲያን ላይ አደጋ የሚደቅን ነው የሚሉት ምእመናን አሮጌው ስኖዶስ ከአደገኛ አካሄዱ እንዲቆጠብ አሳስበዋል።

በቤተክርስቲያን ውስጥ መሽጎ ለዘመናት ፖሊትካ ሲያራምድ የቆየ ቡድን ዛሬም በዚያ አፍራሽ ድርጊቱ ቀጥሎበታል።

በእነአቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ የሚመራው አሮጌው ስኖዶስ ቤተክርስቲያኗን የአንድ አካባቢ ሰዎች አድርገው ለመቀጠል ፍላጎት አላቸው።

ለዚህም ከስኖዶሱ ጀምሮ እስከ አብያተክርስትያናት ያለውን ሁሉ በራሳቸው ሰዎች ተይዞ እንዲቀጥል እንደሚፈልጉ ይነገራል።

ያም ሆነ ይህ ፍጥጫው ቀጥሏል። እነአቡነ አብርሃም እኛ እንሾምለችኋለን እያሉ ነው።

ምእመናን ደግሞ እኔ አውቅልሃለው ተቀባይነት አይኖረውም። በቄኤያችን መሾም ያለበት ባህል፣ ወግና ቋንቋችን የሚያውቅ አባት ነው እያሉ ነው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ነባሩ ሲንዶስ የትግራይን ህዝብ ላለፉት ሁለት አመታት ሲያዉጅበት የነበረዉን ጦርነት እና ግንኙነቱን ከትግራይ ምዕመን ጋር በማቆራረጡ እንዲሁም እርዳት ስላልሰጠ እና ስላልፅናና በይፋ ይቅርታ ጠይቋል::

በትግራይ ሲደረግ የነበርዉ ደም አፋሳፕ ጦርነት ግንባር ድረስ በመሄድ የመሩ ጳጳሳትን ያቀፈዉ ሲንዶሱ, ከእነሱ ሴይጣን ቢመራን ይሻላል የሚል , ተመልሰዉ አይመጡም እነሱ ተመልሰዉ ከሚመጡ የጌታን መምጫ መጠበቅ ይላል የሚሉ ዋና ፀሓፊ እና ቃል አቀባይ ያለዉ ሲንዶሱ አሁን እነዚህን ተኳሽ ቀዳሽ ጳጳስት አቅፎ ይሆን ይሁን አርግፎ ይቅርታ የሚጠይቀው አልተገለፀም::

የሀግሪቱ ፓትርያርክ ድምፃቸዉን ለትግራይ ለማሰማት ተከልክለው ብድብቅ በግለስብ የእጅ ስልክ ተርፀዉ ለአለም ህዝብ ያስተላለፉትን በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰዉን በደል ይህ የፓትርያርኩ የግል ሀሳብ እንጂ እኛን የሲንዶሱን አባላት አይመለከትም ይቅርታም አንጠይቅም ጦርነቱም ፍትሓዊ ነዉ ሲሉ የከረሙት የእነ አቡነ አብረሃም ሲንዶስ አሁን ከኦሮሚያ አባቶች ጋር ላላቸዉ እሰጠ ገባ ጠላትን ለመቀነስ በሚመስል መልኩ አቋማቸዉን ቀይረዉ ትግራይን ምዕመን ይቅርታ ጠይቀዋል::
KMN:- 06/07/2023
ፓርላማ

"የአመራሮች እና የዜጎች ግድያ እና እገታ፣ የጸጥታ ኃይሎችን ኢላማ ያደረገ ጥቃት፤ በተቀናጀ መንገድ እየተፈጸመ ነው" የፓርላማ ገለፁ::

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ያለውን የጸጥታ ችግር በተመለከተ አኔሳ መልኮ የተባሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጥያቄ አቅርበዋል። ከሰላም መድፍረሱ እና የጸጥታ ችግሮች ጋር በተያያዘ “ዜጎች እንደሚፈናቀሉ፣ እንደሚገደሉ፣ ንብረት እንደሚወድም፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውም ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት እንደሚገኝ” እኚሁ የፓርላማ አባል ተናግረዋል።

“የአመራሮች እና የዜጎች ግድያ እና እገታ፣ የጸጥታ ኃይሎችን ኢላማ ያደረገ ጥቃት፤ በተቀናጀ መንገድ እየተፈጸመ ነው። ዋና ዋና የሀገራችን መንገዶች የስጋት ቀጠና እየሆኑ ይገኛሉ“ ሲሉም አቶ አኔሳ የችግሩን አሳሳቢነት አስረድተዋል። “በአማራ ክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት የተከናወነውን ተግባር ተከትሎ በውጭ እና በሀገር ውስጥ የተናበበ የሚመስል አመጽ፣ ስርዓት አልበኝነት እና የኢ-መደበኛ ቡድኖች እንቃስቃሴ ታይቷል። በኦሮሚያ ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር የሰላም ንግግር ከተጀመረ በኋላም ችግሩ ቀጥሏል” ሲሉም የፓርላማ አባሉ አክለዋል።

ችግሩን ለመፍታት “የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በየደረጃው የሚገኙ የጸጥታ ኃይሎችም በየጊዜው መስዋዕትነት እየከፈሉ“ እንደሚገኙ የጠቆሙት አቶ አኔሳ፤ የኢትዮጵያ መንግስት ችግሮችን “በሆደ ሰፊነት“ እና “የሀገርን ህልውና መሰረት ባደረገ“ መልኩ በውይይት ለመፍታት የጀመራቸውን ስራዎች በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ እንዲሰጡ ጥያቄ አቅርበዋል።

የፓርላማ አባላቱ ከተወከሉበት አከባቢ ህዝብ ጋርም በፀጥታ ጋር በተገናኘ መገናኘት እንደማይችሉ የገለፁት ከተለያየ አከባቢ ያነጋገርናቸዉ ነዋሪዎች... መፈናቀላችንን, መስደድ እና ጦርነቱን ሁሉ ከኛ በቀጥታ ቢሰሙ ኖሮ ድምፅ ይሆኑን ነበር ሆኖም ግን ለራሳቸዉ ነፍስ ስለሚጨነቁ ወደ ታች ወርደዉ የህዝብ ሰቆቃ እና እሮሮ ሳይሰሙ ነዉ የሚሰበሰቡት የሰሙት እና ያዩትም አብይ እንዳይቀየማቸዉ አፋቸዉን ዘግተዉ ዉለዋል የተናገሩልንን እናመሰግናለን ብለዋል::
06/07/2023
የፌዴራል መንግስት

የፌዴራል መንግስት ተቋማትና የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት መስሪያቤቶች በአንድ ብሄር ተወላጆች በበላይነት ተይዘው መቀጠል እንደሌለባቸው የተለያዩ ብሄሮችና ብሄረሰብ ተወላጆች ገለፁ::..

ይህ ሁኔታ በአፋጣኝ መስተካከል እንዳለበት የጠየቁት ሀሳብ ሰጪዎቹ... የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር መዋቅርን ጨምሮ የሌሎች መስሪያቤቶች በአማራ ብሄር ተወላጆች እንዲያዝ የተደረገበት ሁኔታአግባብነት የለዉም ብለዋል::

የተለያዩ ብሄሮችና ብሄረሰሰብ ተወላጆች በሰጡት አስተያየት አጠቃላይ በፌዴራል መንግስት ተቋማት፣ በልማት ድርጅቶችና በፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር መስሪያቤቶች ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳፋሪ ነዉ ያሉ ሲሆን... በተቋማቱ ያለው አሰራርና የስራ ቋንቋ በአማርኛ ብቻ መገደቡ መስሪያቤቶች የብሄር ብሄረሰብ ተወለጆችን እንዲገፉና በአማራ ብሄር ተወላጆች እንዲሞሉ አድርጓል ብለዋል።

የዳውሮ ተወላጅ የሆኑ አስተያየት ሠጪ እንዳሉት ከሆነ በፊንፊኔ ከተማ በመንግስት መስሪያቤቶች የብሄሮች ተሳትፎ ለይስሙላ ካልሆነ የለም ብለዉ እንደሚያምነዉ ገልፀዉ ...የከተማ አስተዳደሩ ባስጠናው ጥናት 65 በመቶ የከተማዋ የመንግስት ሰራተኞች የአማራ ተወላጆች መሆናቸውን መማላከቱን ያነሰ ስሌት ነዉ ከዚያም በላይ ናቸዉ ብለዋል::

ከተማዋ የብሄር ብሄረሰቦች ኖሪያ ናት፣ በዚያ ላይ ከ80 በላይ ብሄሮችና ብሄረሰቦች ባሉበት ሀገር የከተማዋ የመንግሥት መስሪያቤቶች የአንድ ብሄር ተወላጆችን ለይቶ ማስገባት በሚያስችል መልኩ መደራጀታቸው አሳዛኝ ነው ብለውታል::

ከሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ አስተያየታቸውን የሰጡን በበኩላቸው የፌዴራል መንግስት መስሪያቤቶች ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ተናግረዉ..... የተዘረገው አሰራር የአንድ ብሄር ተወላጆችን ብቻ በብዛት ለማስገባት ሆን ብሎ የተዘረገ ነው ይላሉ።

ከጅግጅጋ ከተማ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ደግሞ ተቋማቱ እንደ ስማቸው ኢትዮጵያን አይመስሉም ነው ያሉት ....ለዘመናት የቆየው አድሏዊና ብልሹ አሰራር የብሄር ብሄረሰቦችን ተሳትፎ ገድቧል ብለዋል።


በፌዴራል መንግስት ተቋማት፣ በልማት ድርጅቶችና በፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ያለው ሁኔታ በአፋጣኝ መስተካከል አለበት ሲሉ አስተያየት ሰጭዎቹ ጠይቀዋል።
KMN:- 06/07/2023 አብይ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩትን ብልጽግና ፓርቲ እና መንግስታቸውን በሚመለከት የቀረቡ ክሶችን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ በነበራቸው የፓርላማ ውሎ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው፤ ችግሩ“ሁሉን ነገር ደምሮ መጥፎ ማድረግ እና ሁሉን ነገር ደምሮ ጥሩ ማድረግ ነው” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

በዛሬው የፓርላማ መደበኛ ስብሰባ፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ በሀገር ደረጃ ለተፈጠረው “ምስቅልቅል” የጠቅላይ ሚኒስትሩ “የወደቀ አመራር” “ዋነኛ” ተጠያቂ በማድረግ አስተያየት ሰጥተው ነበር፡፡ ዶ/ር ደሳለኝ በዚሁ አስተያየታቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን እንዲለቅቁ እና አዲስ ምርጫ እንዲካሄድም ጠይቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመራራቸውን በተመለከተ ለቀረበባቸው ትችት፤ ፓርቲያቸው በቅርቡ በነበረው ስብሰባ ይህንን ጉዳይ አለማንሳቱን በመጥቀስ ምላሽ ሰጥተዋል። ብልጽግና ፓርቲ “የእርስዎ አመራር ጥፋት አምጥቶብናል አላለም” ያሉት አብይ፤ አመራራቸውን የሚመለከተው በፕሬዝዳንትነት የሚመሩት ፓርቲ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

ከዉጪ ሀገራት በብድርም ይሁን በዉሰት በሚያገኙዋቸዉ በጀቶች የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በተለይም ከዘላቂ የሀገሪቱ ዜጎች መፍትሔ ይልቅ በግዜያዊ ብልጭልጭ ነገሮች, የመዝናኛ ፓርኮች እና የግላቸዉን ቤተመንግስት ለመገንባት ፈሰስ የሚያደርጉትን ገንዘብ ማንም ሰዉ እንዳይጠይቀኝ የሚሉት የብልፅግናዉ አለቃ ከትላንት ወዳጃቸዉ የአብን የፓርላማ አባልም ተመሳሳይ መልስ ስለ አስተደዳሬ ጥፋት ማንም አይጠይቀኝም የሚመስል መልስ ሰጥተዋል::

ድጋሚ ምርጫ ማካሄድ በተመለከተ ዶ/ር ደሳለኝ ላቀረቡት ጥያቄ፤ “ምርጫ ይደረግ የሚለው ሀሳብ በጣም ጠቃሚ ነው። ነገር ግን ሶስት ዓመት መታገስ አለብን። በየሳምንቱ ምርጫ ስለማይደረግ” ሲሉ የተሳለቁት የብልፅግና ፕረዘዳንት በጨረባ ያካሄዱትን ምርጫ እንደ ትክክለኛ ምርጫ በመቁጠር ገና ሶስት አመት እንደሚቀራቸዉ ለህገ ወጡ ምርጫቸዉ አጃቢ የአብን ተወካይ ገልጸዋል::