በዉስጥ የደርሰኝ መረጃ ነዉ‼️

የኢትዮጵያ መንግስት ስራ-አጥነትን እንደ ፖለቲካ መሳሪያ የመጠቀም ስትራቴጂውን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። ላለፉት ሁለት አመታት የጦርነት ነጋሪት ሲጎስም የሰነበተው የሰላም ሚኒስቴር በ2011 ዓም በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ወጣቶችን አሰልጥኖ በተለያዩ ክልሎች ለስለላ ተግባር ማሰማራቱ ይታወሳል። ይህ አሳፋሪ ተግባር አሁንም ቀጥሏል።

የአገዛዙ ቀንደኛ ክንፍ የሆነው የሰላም ሚኒስቴር ሰሞኑን በአዋሳ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ 5000፣ በጂማ ዩኒቨርሲቲ 3500፣ በድምሩ ከ8500 በላይ የሚሆኑ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ወጣቶችን “በጎ ፈቃደኞች ለማህበራዊ ልማት” በሚል ሽፋን ለአጠቃላይ የስለላ ተልዕኮ ሲያሰለጥን ቆይቷል። በዛሬው ዕለትም እነዚህን ወጣቶች ለስምሪት አዘጋጅቷል።

የሚያሳፍረው እነዚህ ወጣቶች ለአመታት ተምረው የበቁበት ሙያ እያላቸው "በጎ ፈቃደኞች" በሚል ሽፋን ከአርሶ አደር እስከ ወዛደር ያሉ ዜጎቻቸውን ለመሠለል መሰማራታቸው ነው። እነዚህ የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች በሙያቸው ተቀጥረው ህዝባቸውን ማገልገል ሲገባቸው፤ መንግስት “ይህን ከፈጸማችሁ በኋላ ትቀጠራላችሁ” ብሎ በሰጣቸው ባዶ ተስፋ ተሞልተው የግለሰቦች መጠቀሚያ መሆናቸው በጣም ያሳዝናል።
በወሎ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የአማራ ክልል ታጣቂዎች በከፈቱት ዘመቻ ስድስት ሰዉ መሞቱ ተነገር::
KMN:- July 11/2022
==================================
በወሎ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የአማራ ክልል ታጣቂዎች በከፈቱት ዘመቻ ስድስት ሰዉ መሞቱ ሲታወቅ በርካቶች መቅርሰላቸዉም ተገልጿል:: ወለጋ ላይ የአብይ ስረዓት ጠባቂዎች (ጋቸነ ሲርና) በፈፀመዉ አሰቃቂ ግድያ የወሎ ኦሮሞ ላይ የበቀል እርምጃ ለመዉሰድ ከአማራ ክልል የመጡ ታጣቂዎች በጂሌ ጡሙጋ በጤ እና ጎሮ ቀበሌዎች አከባቢ የሰፈሩ ሲሆን በዚሁ ቀበሌ ህዝብ ላይ ከትላንት ጀምሮ በንፁኃን የኦሮሞ ህዝብ ላይ በከፈቱት ጥቃት የስድስት ሰዉ ህይዎት አጥፍትእዋል ያሉት ነዋሪዎቹ ከአንድ ቤት ሁለት ወንድማሞችም በነዚሁ ታጣቂዎች መግደላቸዉንም ገልጸዋል::

የታጣቂዉ ቡድን አባላት በአርሶ አደሩ ላይ ሲተኩሱ የነበረዉ መሳሪያ የቡድን ከባድ መሳሪያዎች እንደሆነ እና በተራ ታጣቂዎች የሚያዝ ሳይሆን በምንግስት እጅ ያሉ መሆናቸውን የደረሱን የምስል ማስረጃዎች ያሳያሉ::

በዚህም መሰረትብእስካሁን ስማቸዉ የደረን ሟቾች
1. አደም ሙሄ
2. አልይ ኢሬ
3. አልይ ኡመር እና 4.ሀሜ ኡመሩ ናቸዉ ያሉ ሲሆን የተቀሩትን ሁለቱን ሰዎች ስማቸዉን እንደለየን እናሳዉቃለን ብልእዋል::

በዛሬዉ እለት በተደረገባቸዉ ጥቃት ህይዎታቸውን ካጡት ጎን ለጎን በርካቶች መሰላቸዉንም ጨምረዉ ገልፀዋል::

https://www.facebook.com/1199689540205069/posts/pfbid02KUz1dZqDkbcczyH1bbTWnvLbhNo9dHbxZ1i6AB5KBvA48pA8oAjEjYCU7e8tRwWml/
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ዛሬ የተሰው ንፁህ
ከ በጤ
1 ሀሜ ኡመሩ
2 አዳም ሙሄ አዳሜ
3 አሊይ ኢሬ
4 ሙሄ አልዩ
5 ኢልመ ሞመድ አብዮት
6 መሐመድ አብዱላህ አሊይ
ከ ጎዳ
1 መሀመድ አሊ ካቡ
2 የሁለቱ ወንድሞች ወረ ሴካሊ
ናኖፍቱ
1 መሀመድ ዶዳ
በአጠቃላይ የቆሰሉ ሰዎች
1 ሀሰን አባ ጋሮ
2 ጀማል አብዱላህ ቃዲ
3 ሀሰን ማማ
4 አሊይ ቱኩሳት
5 ሃማዴ አደም አሊይ
6 woomadee አደም አረቡ
በአጠቃላይ ወረ አቦ ወላኮ ሰርጋ እና ዱጉጉሩ የሞቱ እና የቆሰሉ ብዙ ናቸው።
የአማራ ህዝብ OPDOን ተገን አድርጎ የኦሮሞን ህዝብ መጨፍጨፍ ከጀመረ አራት አመት ቢሞላውም የኦሮሞ ህዝብ አማጊጣ እንደበላ በግ ፈዞ ከመገደል ውጪ ምንም አይነት እርምጃ ሲወስድ አይታይም

አሁንም ህዝባችን ከመገደልና ከመከራ ለመውጣት ከፈለገ OPDO/ብልፅግናን ከያለበት በመጥረግና በማስወገድ መጀመርያ አካባቢ ስፈሩን ነፃ ማውጣት አለበት።
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ወሎ ጂሌ
የአማራ ልዩ ሃይል ትላንት ሳይነሳ የቀረን የወሎ ኦሮሞ ሬሳ አቃጥለዋል።
ትላንት ከተገደሉት 13 የወሎ ኦሮሞዎች ውስጥ አራቱ የተገደሉት በፌድራል ጦር ነው።
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ለሦስተኛ ቀን በወሎ ኦሮሞ ላይ የታወጀውን ጦርነት ቀጥሏል ዛሬም በአላላ #ጉባ_ዋጩ #በኮላሽ በኩል እጅግ ብዙ የሆኑ የአማራ ሃይሎች ተሰብስበው ወደ መንደር እየተኮሱ ነው ።
ጦርነቱን የሚመራው ከቀንድ እስከ ጅራት የብልጽግና መንግሥት ነው ።
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
በምስራቅ ወለጋ በተለይም በሊሙ ሃሮ፣ ሊሙ ጋሊላ፣ ኤበንቱና ጊዳ አያና ወረዳዎች የአማራ ፋኖ የተባለዉ የሽብር ቡድን ኣሮሞን ከቤት ዉስጥ እየጎተተ አዉጥቶ እያረደ ነዉ።
Forwarded from Save Oromia 💪
ህግ ቢኖር ኖሮ ተጠርጣሪን ፍርድ ቤት በ48 ሰዓት አለማቅረብ ወንጀል ነበር።

ፖሊስ ተጠርጣሪውን በያዘ በ48 ሰዓት ውስጥ ካላቀረበ ተጠርጣሪው እራሱን ነፃ የሚያወጣበት ህግ አለ "የአካል ነፃነትን ማስከበር /Habeas Corpus/ ይባላል። ይህ እንግዲህ ህግ ባለበት ሀገር ነው።

- Heni z manን እሁድ ጠዋት በ 3-11-2014 ከመኖርያ ቤቱ ያለ ፍርድ ቤት መጥርያ በግድ ይዘውት ከወጡ በኋላ ዛሬ በአራዳ ምድብ ችሎት ይቀርባል ብለው የወሰዱት ቢሆንም ችሎት ሳይቀርብ መልሰውታል።

• ፖሊሶቹ ቤቱን በፈተሹበት ወቅት ኤግዚቢት ብለው የያዙት የነፃነት ባንዲራና የጃዋር መሀመድ ፎቶ ነው 🤔

https://t.me/HawiiEr
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
Update
መከላከያ ከሚሴ ከተማ ተቀምጦ አሁን በዚህ ሰዓት ከደሴ ልዩ ሃይል ከባድ መሣሪያ ታጥቆ ወደ ብሔረሰብ ዞኑ እየጎረፈ ነው ።
የኦሮሞ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር በመነሳት OODO እና ነፍጠኛ ላይ እርምጃ በመውሰድ ከወሎ ኦሮሞ ጋር መቆም አለበት።